Ethiopia: በአስገራሚ የጀግና ሽለላ ደምቆ የዋለው የአድዋ ድል በዓል | የሽለላ ትዕይንት በምኒሊክ አደባባይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 111

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 5 років тому +10

    ዋው እንዴት ያኮራል ይህንን የመሰለ ጅግንነት ልንሽር መታገል እንዴት ያሳዝናል ሚኒሊክ ጀግና ወገን እለቀስኩኝ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому +28

    ላችነው "የሞተው"ላችነው ላቺነው "የኖረው" ላንቺ ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ የደፈረሽ ይውደም ወዳጅሽ ከፍ ይበል ጠላትሽ ወደ ቁልቁል ይውረድ።

    • @meronbelay4828
      @meronbelay4828 5 років тому

      አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! amen

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n 5 років тому +25

    ኧረ ሴቶቻችን:እንደ እናቶቻችን:እሳቶች ናቸው!ጎበዞች! ኢትዮጵያዊ በክብር እንጂ: ፈርቶ አይሞትም!

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu7542 5 років тому +9

    የአባቶቻችን የእምየ ምኒልክ አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከ ጫፍ ይጠብቅልን አሜን 3 በዛሬዋ እለች የጥንቱ የጧቱ ልሙጡ ባንዴራ መዉለብለብ ነበረበት በአምላክ ፈቃድ የዛሬ አመት አረጓዴ ቢጫ ቀይ ይሆናል ጠብቁ

  • @dehinnetmelese5868
    @dehinnetmelese5868 5 років тому +51

    አሁንስ ሁሉም ቀርቶብኝ በዛ ዘመን በተወለድኩ ።

    • @abyaman438
      @abyaman438 5 років тому +1

      እኔም ተመኘሁ

    • @tytyyt4635
      @tytyyt4635 5 років тому +2

      በጣምያሥለቅሣልእዲህያለፍቅርእንዲህያለአንድነትያላትሀገርአሥለቀሠኚ

    • @georgegeorge9198
      @georgegeorge9198 5 років тому +1

      እውነት ነው ያስብላል ፍቅር ይበልጣል

  • @user-zr9wd3uc1r
    @user-zr9wd3uc1r 5 років тому +8

    ጎራው ና ጎራው ና ምንም አያግደኝ ይህ ሴትነቴ በአገሬ ከመጡ በኢትዮዽያዊነቴ ዋው ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር

  • @las3378
    @las3378 5 років тому +16

    አብረን የሞትን አብረን ለመቆም ለምን ፈራን!! አሪፍ የእለቱ መልህክት

  • @kemallmohammed760
    @kemallmohammed760 5 років тому +11

    i'm proud of of them... and you make it happen... anyone can feel it now

  • @merontesfay728
    @merontesfay728 5 років тому

    እናተ የጀግኖች ፍሬዎች እዉነት አሁንም የአባቶቻችሁን አደራ የምትጠብቁበት አስተዋይ ልቦና ይስጣችሁ ይሄነዉ ዉበት የኢትዮጵያ ጀግኖች ተተኪዉ ትዉልድ ከዘረኝነት ከጥላቻ ከቅናት የፀዳ ይሁንልን

  • @__-pd7tc
    @__-pd7tc 4 роки тому

    ዋው ወኔን በወኔ ላይ ይቀሰቅሳል , "የጀግኖች ሃገር ኢትዮጵያ....... ሃገረ እግዚአብሔር::

  • @grandneoplus6386
    @grandneoplus6386 5 років тому +2

    ኢትዮጵያ የጀግኖች። መፍለቂያ በልጆችሽ ተከብረሽ ሰማዕቱን ጉልበት አድርገሽ መላክቱን ጠባቂ አድረገሽ እመ አምላክን እናቴ ብለሽ ዘላለም ኑሪ ተከብረሽ ዘራፍፍፍ አካኪ ዘራፍፍፍፍ ሴቶቹም። ወንዶቹም እንቁዎች ስታምሩ

  • @bimbi.entertainment
    @bimbi.entertainment 5 років тому +12

    በሆነው ባልሆነው ፈሪ አስመስለው አስጨንቀው ሊያዘናጉት ብዙ ደከሙ እንጂ ይህ ትውልድ ኢትዮጵያዊነቱ በETV ዲስኩር አልጠፋ ብሏል።
    ኢትዮጵያዊነቱ፣
    የደም ነው የእናት የአባቱ፣
    ተረክቤአለሁ ከነምልክቱ።
    ቢበዛ ዘረኛ ፈሪ ፈሪው፣
    አያስጠፋብኝ ቤት ምልክቷን፣
    አውቃታለሁና ኢትዮጵያ መሆኗን።

  • @ethioleeder
    @ethioleeder 5 років тому

    የሚገርም ነው በተለይ ሴቶቹ ወኔያቸው ትክክለኛ ቦታው ላይ እንድንገኝና እንዲሰማን አድርገውናል !!! ይሄ ነው ጀግንነት !!!
    ይሄ ነው ጥበብ !!! 👏👏👏👏
    ከፊት የምትመራዋን ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም!!! በርች ! ትክክለኛውን የኢትዮጵያዊት ሴት ወኔ ባንች ውስጥ አይቻለሁ !!!
    "አድዋ
    የድል ጥሪ ቃጭል መረዋ
    የተገበረበት ክቡር ደሙ
    የጀግና ! "
    ክብር ለእቴጌ ጣይቱ ለእምየ ምኒሊክ ለእናት ለአባት አርበኞች ለነጻነት ለተሰውት ሁሉ ይሁን !!!!

  • @mihretgirma7255
    @mihretgirma7255 5 років тому +11

    የአባቶቹን ጀግንነት የተርከበ ትወልድ ኮሪሁባችዉ ለካ ትውልድ አልጠፈም ።

  • @user-np6lk7ls3l
    @user-np6lk7ls3l 5 років тому +3

    ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 років тому +2

    Esey yene Jegnoch! Mirt Ethiopiawian! Onegoch ina Jawarawian embi kalt hulachinim eskemechereshaw enifalemachewalen. Emile Ethiopia yemanim segete mechawecha atihonim. Enimotlatalen. Nlik likachewn nigerligne. 💚💛❤️

  • @user-kh7bl3ds4l
    @user-kh7bl3ds4l 5 років тому +2

    ዋው ውድ ያገሬ ልጆች በጣም ደስ ስትሉ ኢትዮጵያዊይነቴ ኩራቴ

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 5 років тому +3

    ውድኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንኳን 123ኛው የጀግኖች አባቶቻችን የድል በአል አደረሳቸሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 5 років тому +3

    እውነተኛ ሀሳብ ነው እኛ እራሳችን መሠረታችንን እየናድነው ነው።እባካችው የቀደመውን አንርሳ እናስተውል የዋላው ከሌለ የለም የፊቱ እርምጃችን ን እያስተዋልን እንራመድ ታሪካችንን በደንብ እንወቅእንመርምር ካደዋ አንድነትን እንማር እነዛ ጀግኖች አባቶቻችን እኮ አደዋ ላይ ደማቸውን ሲያፈሱ አጥንታቸውን ሲከሰክሱ በዘር በጎሳ ተከፋፍለው አልነበረም እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ አፍ ተናጋሪ አንድ ሆነው እንጂ እነሱ ያወረሱን አንድነትን እንጂ ጥላቻን አይደለም በአንድነታቸው ም/ክ ነው ጠላትን ደል የነሱት እኛም አንድ ላይ ሆነን ዘረኝነትን ጠባብነትን ድል እንሳው።አደዋ አቃፊነትን ፡አንድነትን ነፃነትን እንጂ ጥላቻን ፡ዘረኝነትን ፡ጠባብነትን አያስተምረንም ስለዚህ ልዮነታችን ውበታችን አንድነታችን ጥንካሪያችን ብለን ኢትዮጲያን ዛሪም እንደ ቀድሞው ከፍ እናድርጋት።

  • @tgcofe2621
    @tgcofe2621 5 років тому

    የኛ ጀግኖች እናት አርበኞችና አባት አርበኞች ክብር ለእናት ዘራፍ ዘራፍ

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 5 років тому +5

    ኮኮብ የሌለበት ባዲሪችን ነው መውለብለብ ያለበት በዛዘመን ባዲራችን ለምን ይቀላቅሉታልየኢትዮጵያ የጀግኖች ባዲራ የሚኒሊክ የጣይቱ አያቶቻችን የያዙት ነው መያዝ ያለበት የዜር ቀን የሞቱት ተነስተው ቢያዩ እልልልልሀገሬ እንዃን አደረሳችው

  • @muluabebe4294
    @muluabebe4294 5 років тому

    You guys so amazing, I'm so proud of all of you .

  • @user-rt3zo8bo6e
    @user-rt3zo8bo6e 5 років тому +2

    ዋው ጀግና ስሙአይሞትም ምኒሊክ ጥቁርሠው እንወድሀለን እንኳንም የሚኒሊክ ሆንኩ

  • @kindyemark8284
    @kindyemark8284 5 років тому +1

    ዋው ደስ ይላል አንድህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @truelove8355
    @truelove8355 5 років тому +8

    ጀዋር የት ገባ

    • @user-hb9qt9xl2f
      @user-hb9qt9xl2f 5 років тому +1

      ጀዋር ሜንጫ ወደ ጫቱና ሽሻው

    • @meronbelay4828
      @meronbelay4828 5 років тому +2

      True love 83 kkkkkkkk

    • @freeyihidego7294
      @freeyihidego7294 5 років тому +2

      አልጋ ስር ገብቷል

    • @freyfeked9001
      @freyfeked9001 5 років тому

      Free Yihidego kkkkk👍👍👍💚💛❤️

    • @mimihaile822
      @mimihaile822 4 роки тому

      የጀግና ስም ሲጠራ ይደበቃል

  • @user-ze4xm6mh6x
    @user-ze4xm6mh6x 5 років тому +1

    ሠላም ለቅድስት ሃገሬ አረኔ አሁንስ አስለቀሳችሁኝ አቤቱ እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጵያን እንደነበረች አርግልን

  • @selammek6435
    @selammek6435 5 років тому +1

    Ethiopia Land of Freedom Adwa..Day of our Elders ,Let this day be dedicated to Respect our ELDERS who are Alive and have been throughout ...AZawentoch yemikeberubet ken teblo bikeber tiru new.

  • @suman6350
    @suman6350 5 років тому +4

    የምን ጥምቀት ላይ ነው!! ጀግናና ቆንጆ ሴት ሱሪዋን ሳታረግ ከዚህ ነው እንጅ መጥበስ!! የምን አይስክሬም እሳትና ባሩድ የላሰችዋን ነው እንጂ!!!

    • @nabuteyimer8733
      @nabuteyimer8733 5 років тому +1

      የጣይቱን ልጅ አትችላትም? ታወራርድሃለች!

    • @suman6350
      @suman6350 5 років тому

      Nabute Yimer እርግጠኛ ነኝ አንቺ የተጎተትሽው ከጥምቀት ጠላ ቤት ነው!🤮

    • @nabuteyimer8733
      @nabuteyimer8733 5 років тому +1

      ወሬኛ አሁን እሱን ተወዉ ገገማ ነህ? በተረፈ የወንድና የሴት ስም ለይ? ጥምቀት በዓል መሰለህ? ጠበሳ! ይሄ የአድዋ የነፃነት በዓል ነው ?????አከተመ?

    • @suman6350
      @suman6350 5 років тому

      Nabute Yimer ናቡጢ😂😂👊🏿👊🏿👊🏿ስም ነው ወይስ ቡጢ አቅምሰኝ ነው👊🏿

    • @nabuteyimer8733
      @nabuteyimer8733 5 років тому

      @@suman6350 ግም ደደብ?

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 років тому +4

    ዋውው

  • @user-tj5kw7qe8n
    @user-tj5kw7qe8n 5 років тому

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ባርክልን

  • @user-jt9yr7mq7b
    @user-jt9yr7mq7b 5 років тому +13

    እንዲህ ነው የሚኒልክ ሰፋሪ ማለት ያከበሩትን የሚያከብር

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 5 років тому

      marsilas: BANADA YEBANDA ZER YEHONUT HAGER SHACH, HAGER AFRASH ZEREGNA ZERAFI tigre woyanewochch YEBETACHINETACHEWUN SIMET YEMISHEFINILACHEWU MESLOACHEWU LE DENEZ TEKETAYOCHACHEWU YASTEMARUT "YEMINILIK SEFARI" YETESEGNEWU BADO "QIGNIT" INESUNU IYAWAREDE YINORAL INJI MANINIM AYASHEMAQIQ.
      ETHIOPIA ZAREM JEGINOCH LIJOCH INDALUWAT LEMANIM TIMIHIRT LISET YEMICHILEWU, 27 AMET MULU "ETHIOPIAN LEMATIFAT" BETESHEREBE SERA SEWU LISHEKEMEWU QERTO LIYASIBEWU BEMAYICHIL YE SIQAYINA MEKERA ZEMEN YASALEFE HIZIB, WENEWUNA LE HAGERU KIBIR, FIQIR MIN YAHIL QENAWI INDEHONENA MINIM AYINET HAIL INDEMAYIBEGIREWU YASAYEBET NEWU.

  • @argiahussin2161
    @argiahussin2161 5 років тому +8

    ኢትዮጲያክብሬ ውድሀገሬ ክፉሽንአሳየን የጀግንነትሽ ለዘላለም ይኑር

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 5 років тому

    እደጉ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ይህን ነበር የወረስነው በአንድ ላይ ሁኖ ጠላትን ማውገዝ።አያችሁት አንድነት እንዴት እንደሚያምርብን ተመለከታችሁት የአንድነት ክብራችን ይህን ነው አንዳንድ ያልገባቸው ሊነጣጥሉን የሚሞክሩት ።እንበርታ ይህን አንድነት አሳልፈን አንስጥ።

  • @haile952
    @haile952 5 років тому +1

    ኮኮብ ያለው ባንዲራ እዚህ ውስጥ ምን አገባው የሚውለበለበው የበአሉን ውበቱን እንዴት እንዳጠፋው

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 5 років тому +3

    ALWAYS ANDAFTA , KEEP IT UP.

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 5 років тому +1

    Wow this is what we need (WANTED)

  • @almazetaye3682
    @almazetaye3682 5 років тому

    እፍፍፍ ይህን ኮኮብ ያለበት ባዲራ ባላየወ ደስ ባለኝ

  • @mnblkj1002
    @mnblkj1002 5 років тому

    አሁን ዘመን ላይ እንኩአን የሌላ ሀገሬ ሰው ለናሸነፍ yekirena lerasachenem ሰላም መፍጠር አቀቶናል ሰላም
    ፍቀር
    መተሳሰብ
    Metezazen
    እርስ bersachin ፍቀር ሲኖረን ነው manegnawunem ደል ማድረግ የመንቸለው

  • @samikassa2162
    @samikassa2162 5 років тому

    WOW!!! Betam kenahu Anbsoche yagere lejoche

  • @hananni8551
    @hananni8551 5 років тому

    Omggg I love this gurls 😍😍😍

  • @woynshetwoyn8916
    @woynshetwoyn8916 5 років тому

    Waaawww 👍👍❤❤

  • @rokyalegas1686
    @rokyalegas1686 5 років тому +2

    እኔ የምለው አባት አርበኞቹ አድዋን የተዋጉት የልጅ ልጅ ናቸው ወይ ምክንያቱም ድሉ አራሱ 123 አመቱ ስለሆነ ነው አድሜያቸው ስንት ነው

    • @nabuteyimer8733
      @nabuteyimer8733 5 років тому +1

      የአድዋዉ ተከታይ ጠላት (ለበቀል) ማይጨው የዘመቱት አባቶችና የአድዋውም የልጅ ልጆች አሉ! ታሪክ እኮ ሁሌም ቀጣይ ነው!

  • @muleman778
    @muleman778 5 років тому

    በውነት በጣም ነው የኮራሁባችሁ ።

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 5 років тому +3

    Omg deses Emile wene💚💛❤️

  • @belxuterfa3523
    @belxuterfa3523 5 років тому +1

    👌👌👌👍👍👍💚💛❤

  • @nesanetlehulum7063
    @nesanetlehulum7063 5 років тому

    Beweyane geze fukerana schilela kilkel neber beradio aysemam neber betam desyelalu weyane tekatel

  • @biniyamteklulemma7167
    @biniyamteklulemma7167 5 років тому

    the back ground turunba is disturbing

  • @user-ql4sk9io8g
    @user-ql4sk9io8g 5 років тому

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v 5 років тому

    ጎበዜች ሴቶቹ

  • @seadeas6421
    @seadeas6421 5 років тому

    ውይ ድስ ስትሉሉሉ

  • @yigo1010
    @yigo1010 5 років тому +6

    Endeh naw ambesa teweled ewnet tekebro alkerem ye abatocachen gedel be banda lijoch mechem tewardo aykerem teweled tenestwal

    • @sarakidane6458
      @sarakidane6458 5 років тому +1

      አቤት አጺስ አቤቤመዎች አንጼት ተአምራላቹ

  • @elssaissaissa.gondriwa.7204
    @elssaissaissa.gondriwa.7204 5 років тому

    ❤❤😘😘😘👌

  • @hananni8551
    @hananni8551 5 років тому

    Ere ye Addis abeba setoche wende honachu yele wow

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 5 років тому

    Adiss Abeba hagerihin tebik

  • @abdullahad7912
    @abdullahad7912 5 років тому +2

    Egzbher amlek ytbkachew

  • @ethioaethioa1364
    @ethioaethioa1364 5 років тому

    የት ነው አዴስ አበባ ወይስ የት ነው?

  • @stshow9069
    @stshow9069 5 років тому

    gobez hager wedad ehitoche wedddddddddd new yemaregachu enanete kekoretachu lemanegawem neger jegena nachu melaw ye Ethiopia setoch bertu endezeh yaregal yehager fikir legebaw fikir anedenet lemelaw Ethiopia zeregnenet yetefa anedenet yenges ke Adewa enemar.

  • @saraarega2997
    @saraarega2997 5 років тому

    Sitamru

  • @yebabaenatcellphone9802
    @yebabaenatcellphone9802 5 років тому +1

    Uffffff aslekesugn menew yani nori beneber

  • @abebaa7294
    @abebaa7294 5 років тому +1

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-uy3hk9vu3o
    @user-uy3hk9vu3o 5 років тому +3

    እርርርርርር ሴቶች አንበሶች

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 років тому +1

    እልልልልልል

  • @haile952
    @haile952 5 років тому

    ከባለስልጣኖቹ ይልቅ በአሉን በደመቀ ሁኔታ ያከበረው የነገ ሀገሩን ተረካቢ ወጣቱነው ደምቆ የታየው
    ባለስልጣናቱማ ለዚህ ኮኮብ ላለው ባንዲራ ተገዢ ሆነዋል

  • @lamu9875
    @lamu9875 5 років тому

    Real G-7 show. The irony thing is amharas did not fight at Adwa, but stole the same way they did our land

  • @user-cr6hc1xl2l
    @user-cr6hc1xl2l 5 років тому

    Ethiopiawi aelhonin mgezat ytenanqenale eko say blew abo

  • @metasebiyageberewold6794
    @metasebiyageberewold6794 5 років тому +1

    👏👏👏👌👌👍👍👍👍👍👍❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-cr6hc1xl2l
    @user-cr6hc1xl2l 5 років тому

    Bdem yetgenebacen hager ebakacu btera zerignenti anawdemat ebakacu

  • @yesheerygoodadamasu8523
    @yesheerygoodadamasu8523 5 років тому

    Please don't show drama Ethiopia now fashist Weyane enveding Raya and welkaiet fight for that land

  • @konjosmarmlaektyasmalnkonj6497
    @konjosmarmlaektyasmalnkonj6497 5 років тому

    asknachun agrnagknetiyopiyalslalm tnur

  • @amanuboss8815
    @amanuboss8815 3 роки тому

    ሚኒሊክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ' እንቁላል ይሆን ነበር ግብሩ ይሄን ጊዜ ሀበሻ ዘራፍ .........

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 5 років тому

    AHUN YEZMNUN SILT TETEQEMU FUKERA BE GURAGIGNA, BE OROMIGNA ,BE SIDAMIGNA , BE TIGRIGNA BE AFARGNA BE GAMOGNA .....BEMTEQEM ETHIOPIAN ADINU ......

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 5 років тому

    ኮራሁባችሁ፣፣

  • @fitsumatkaw5797
    @fitsumatkaw5797 5 років тому

    batry yelelachihu wodoch atgbu

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 5 років тому

    Banda group!

  • @hassandigale1935
    @hassandigale1935 5 років тому

    you guys are wel known for this empty cheap talk.

    • @ethiopianatinku8559
      @ethiopianatinku8559 5 років тому +1

      Hassan Digale yanin yemiru ken simeta enasayachihualen. Endenante setochin ina arogitochin dinget tenesto mared ina medfer sayhon Jegninet min endehone enasayachihualen. Embi kalachihu kezih behuala ande ketenesa aymelesim,

    • @mdkettering437
      @mdkettering437 5 років тому

      you banda

  • @lahmet5360
    @lahmet5360 5 років тому

    ተግባርና ጉራ የተለያዩ ናቸው። ኣየ፣ እምቢ ኣለ ምንሊክ። ሃሃ፣ ምንሊክ ከቤተክክርስትያን ውጣ ጦርነቱ ኣልቋል ተብሎ ነው የወጣው። እነ ራስ እሉላ፣ መንገሻ፣ የወሎው ዋግሹሞች ጦርነቱንን ጨርሸውትን ንበር።

    • @nabuteyimer8733
      @nabuteyimer8733 5 років тому

      ዛሬ እንኳን ተደበቅ ባንዴ??

    • @lahmet5360
      @lahmet5360 5 років тому

      @@nabuteyimer8733
      ገበርዲን ቡት ጫማ ከጣልያን ተቀብላችሁ እነ ጀግኖቹ ኣብርያ ሃ ደቦጭና ሞጎስ ኣስገዶም ያስያዛችሁ እናንተ ኣይደላችሁም እንዴ። ምን ታቃለህ? ዝም ብለህ ጥሬ ስጋህን ብላ።

    • @lahmet5360
      @lahmet5360 5 років тому

      ገበርዲን ቡት ጫማ ከጣልያን ተቀብላችሁ እነ ጀግኖቹ ኣብርሃ ደቦጭና ሞጎስ ኣስገዶምን ያስያዛችሁ እናንተ ኣይደላችሁም እንዴ። ምን ታቃለህ? ዝም ብለህ ጥሬ ስጋህን ብላ

    • @teklewolddoni6908
      @teklewolddoni6908 5 років тому

      የአንተ ዘመዶች ናቸው አድዋ ድረስ ጣሊያኖችን እይመሩ ያደረሳቸው ሚኒልክማ አንድ ሺህ ኪሎ ሜትር በእግሩ ተጉዞ ነው ድባቅ የመታቸው