የትኛውም ጴንጤ ለህሊናው የማይዋሽ ከሆነ አንዳንድ ፖስተሮች ምን እየሰሩ እንደሆነ ያውቃል~ሐዋርያዊ መልሶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 14

  • @NahomDaniel-r6o
    @NahomDaniel-r6o 16 днів тому

    Exactly

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 17 днів тому +2

    መምህራን ወንድሞች ግን ምህረት የሚባል ልጅ ገብቷችኋል ?

  • @ermiasberhanugebreselassie1618
    @ermiasberhanugebreselassie1618 17 днів тому +2

    አገልጋይ አልአዛር ከቻልክ መልስ 3 ፒስ ትለብስ የለህ ምን ችግር አለ . መልስ ከሌለህ ዉረድ እኛ እንማርበት

  • @mulugetalakachew3708
    @mulugetalakachew3708 17 днів тому

    wedehuala atimelesu

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 18 днів тому +2

    ግን ይህ ምህረት የተባለ ልጅ ምንም አልገባኝ አንዳን ደየ ይሳደባል ኦርቶዶክስን ሊገባኝ አልቻለም???

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 16 днів тому

    ፈሌ ምህረት የተባላውን ልጅ ለምን አትፋታውም

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 16 днів тому

    ምንድን ነው ይሄ ህፃን ልጅ ሚስትም አለው ተቀምቷል ከፈሌ ጋር ተጣሉ አይደል? ታረቁ ወይስ የቆየ ነው

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 18 днів тому

    የመቼ ነው?????

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 18 днів тому +2

    እንዴ ምንድነው ነገሩ ከነ ገድልህ ገደል ግባ ያለህ መቼ ነበር? ነው የቆየ ነው

    • @tsiyonayalew6547
      @tsiyonayalew6547 16 днів тому

      እረ አልቆየም ቅርብ ጊዜ ነው ግን ገና ልጅ ነው አስቦ ይመለሳል!

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 17 днів тому

    አገልጋይ አልአዛር ቅዱስ መፅሐፍን በደንብ አንብበውና ተረድተው ቢመጡ መልካም ይመስለኛል

  • @yaredalex997
    @yaredalex997 17 днів тому

    ይሄ ልጅ ታምኑታላችሁ ግራየገባዉ ሲሳደብ ነበር አሁንደግሞ ሌላሰው ሆነ ይገርማል

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 17 днів тому

    አታጭበርብር ያለፈበት ቪድዮ ነው