ህጋዊ ሌቦች - Ethiopian Movie Higawi Leboch 2023 Full Length Ethiopian Film Hgawi Leboch 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ህጋዊ ሌቦች - Ethiopian Movie Higawi Leboch 2023 Full Length Ethiopian Film Hgawi Leboch 2023
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqmedia
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

КОМЕНТАРІ • 140

  • @Maliion-w5x
    @Maliion-w5x 24 дні тому +1

    Henok bexamnow yeminodiki harif film now❤❤❤❤❤

  • @GetnetTilahun-sw3ss
    @GetnetTilahun-sw3ss 10 місяців тому +2

    Hi❤

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 Рік тому +4

    አሁን በደንብ ተገለፀልኝ አርቲስቶቻችን ሌላ አምልኮ እንደሚያመልኩ የውጭ አርቲስቶች በግልፅ በእግዚአብሔር ሲያላግጡ እናያለን የኛም አርቲስቶች በፈጣሪ ማላገጥ ጀምረዋል ፈጣሪ ይፈርዳል ብለን ስንጠብቅ እሱም ዝም አለን ሲለው እሱን ተወው መቼም ልክ ሆኖ አያውቅም ነው ያለው አሁን ይህንን ቃል ፊልሙ ላይ ማስገባት ለምን ተፈለገ ሌላ የምታመልኩት አካል ነው እንድትጠቀሙ ያዘዛችሁ ሁላችሁም ፊልሙን የሰራችሁት በጠቅላላ ተጠያቂዎች ናችሁ አንዳችሁም እንኳን እንደዚህ አይነት ፊልም አልሰራም ይቅርብኝ አለማለታችሁ።

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ Рік тому +4

    አረ ሄኖክ ድንቁ አበሳ ሆነሀለ ፉልም በፉልም አደረከን እኮ እናመሰግናለ ወድምየ❤❤❤❤❤ሁላቹሁንም🥰🥰🥰🥰🥰

  • @besttube8710
    @besttube8710 Рік тому +7

    ሙሉ ፊልሙ ላይ ያየሁት ለሃይማኖትና ለቅርሶች ያላችሁን ንቀት ነው። 17:24 ላይ ፈጣሪ መቼም ልክ ሆኖ አያውቅም ብሎ የተናገረው በጣም ስርዓተ ቢስ የሆነ ንግግር ነው። በተለይም መጨረሻ ላይ ሄኖክ የተናገርካቸው ቃላቶች።
    ሲቀጥል መጨረሻ ላይ አንዴ እንኳን ያጠፋ ሲቀጣ አላየንም።ይሄ በጣም ስድ የሆነ ፊልም ነው ልቦና ይስጣችሁ ደራሲና ተዋንያን

    • @enstmedia8008
      @enstmedia8008 Рік тому +5

      ያጠፋ የት ስቀጣ አይተህ ነው ይሄ ኢትዮጵያ ላይ ያለው ነባራዊውን ያሳያል
      ያላጠፋ ሲቀጣ
      በሀገሩ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ስታይ
      ከላይ እከታች ሙሰኛ ሌባ አጭበርባሪ ስረአት ነው የነገሰው ምነው ፊልም ላይ ሲሆን ፍትህ መጓደሉ ታይ 😏😏😏
      አይተው እንኩዋን ቢማሩ ጥሩ ስራ ነው ፊልሙ

  • @صباحصباح-ش2ط
    @صباحصباح-ش2ط 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይፈውስ አሜን ዬማዳም ቅመሞች ጌታ ክኪፉ ይጣቢቃቹ ❤

  • @MersalMersal-j8p
    @MersalMersal-j8p 3 місяці тому +1

    ቀጥሉበትበናታችሁፎሎናረጋለንበናታችሁደሰሲል

  • @fggh1943
    @fggh1943 Рік тому +4

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 Рік тому

    እኔ ከፍልሙም ይልቅ ለርእሡ አድነቅያቹ ነኝ ህገዊ ሌቦች አላሉም😂😂😂😂 አር እነም አሥታማር ፍልም ነው እዎደቹሀለሁ😘😘😘😘😘

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 4 місяці тому +2

    𝙖𝙧𝙛❤✍️

  • @ayanasad5S
    @ayanasad5S Рік тому +1

    Wow very nice movie 😍😍😍😍

  • @raiseup4000
    @raiseup4000 Рік тому +18

    እዮብ ግን ወደ ልጅነትህ ብትመለስ ጥሩ ነበር 😂

    • @mahirusman-ou5vj
      @mahirusman-ou5vj Рік тому

      እናቱን መልሰሽ ዉለጂዉ እንበላት ድምፃችን ይሰማ🤣🤣🤣

  • @AbCd-gr3ef
    @AbCd-gr3ef Рік тому +9

    እዮብየ እወድሃለው❤❤

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Рік тому +1

    እኔ ምለው ለፊልም ብለው ፈጣሪ መቸም ልክ ሁኖ አያቅም ሲል እኔን ሰቀጠጠኝ

  • @Degfeburka
    @Degfeburka Рік тому +4

    ፈጣር ሑለም ልክ ነው ይቅር በልይ

  • @DitllRu-wy6to
    @DitllRu-wy6to 2 місяці тому

    አሪፍ. ነው

  • @rahel-291
    @rahel-291 Рік тому +8

    the old ethiopian films are best for currently films

  • @melatAhmd
    @melatAhmd 5 місяців тому

    Wow betam arif film new❤❤❤❤❤

  • @abher-
    @abher- 2 місяці тому

    ቆንጆ ፊልም🎉

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Рік тому +5

    ፈጣሪ ልክ ሆኖ አያውቅም ምን ማለት ነው

    • @fana4463
      @fana4463 Рік тому +1

      እኔም ኮ ገርመኝ 💔😭🖤

  • @Ccf-p1u
    @Ccf-p1u Рік тому +2

    አሪፋ ፍልም ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdluZegeye
    @EdluZegeye Рік тому

    በጣም ጥሩነው❤❤❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Рік тому +3

    አሪፍ ፊልም ነው❤

  • @Amanzwinner
    @Amanzwinner Рік тому +1

    የኢትዮጵያ ፍልም ከምጠላቸው ምክንያቶች አንዱ አጨራረስ ነው ፍልሙ ኣሪፍ ነበር ግን አጨራረስ ላይ ችግር አለበት ምንም አይነፋም

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 4 місяці тому

    እሿሿ እንዴት ናችሁ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት አይነት ግፍ እየተፈጸመ እያለ አንዱን አካል ያሳያል
    1.ሰው በግፍ ታስሮም ሆነ ሞቶ ፍትህን ማጣት
    2.የሿሿ ሌቦች መበርከታቸውን
    3.ትልቁ ጉዳይ አና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰበት የመጣው ነገር ሙስና (ላብ መጣጭ) ሌላም ሌላም ይቀጥላል...........😢😮😁😊🤐😛😤

  • @burte7906
    @burte7906 Рік тому

    ሄንዬ በጣም ወድሃለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +11

    የልጅቷ 💝ወንድ ጥቁሩ ልጅ ስወደው ከነ ከለሩ 💝

  • @BechoYemariyamlij
    @BechoYemariyamlij Рік тому

    የሀገር ቅርስ ብሸጥ ምንም ችግር እንደለለ የሚያሳይ እና ፈጣሪን የሚሳደብ አሰነዋሪ ትወና ነው😢

  • @Semardensultan
    @Semardensultan Рік тому

    ከዚ ፊልም የተመርኩት ነገር ብኖር ጡሩ የነበሩ ሰዎችን ወደ መጥፎ መንገደ የሚቀይረዉ ሰዉ ረሱነዉ በለደረጉት ነገር አደረጉ ተብሎ ተሰሩ እስረቸዉን ጨርሶ ሲዮጡ ደሞ በጉልበተቸዉ ሰርቶ እንደ አይበሉ ተከለከሉ የለቸዉ ምርጨ መዝረፍነዉ በሂዎት ለመቆየት ለደዘ አይናት ሂብረተ ሰብ ይገበወል

  • @edelawitbelete3203
    @edelawitbelete3203 Рік тому +4

    ይሔን ፊልም ከዚህ በፊት አይቼዋለሁ

  • @amandacherenet8215
    @amandacherenet8215 Рік тому

    ተገሳስ እናመሰግናለን የሄን ፊልም ስለለቀቀችው እናመሰግናለው

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Рік тому

    ሌቦች ዘራፊዎች ወጣቶችን ዝሙተኞችና ግብረ ሰዶማውያን አድርጋችሁ አጠፋችኋቸው።
    እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ።

  • @Fawsiyo
    @Fawsiyo Рік тому +1

    ወይኔትንሻንትወዳትየኔቅመም❤❤❤❤❤❤❤

  • @TofikBuser-r4s
    @TofikBuser-r4s 4 місяці тому +1

    7amete are lewete yeleme wey felm

  • @AA-kt5zj
    @AA-kt5zj Рік тому +10

    ስለ ፈጣሪ የተናገራቹሁት part ግን Please አስተካክሉት በጣም ተሳፈጣቹሁ🤔

  • @dubai1280
    @dubai1280 Рік тому +1

    ዋዉ❤❤😊

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 Рік тому +3

    ቤቴ መግስት አላለችም

  • @mimimimi4376
    @mimimimi4376 Рік тому

    መጨረሻው ያስጠላል መፅሀፉ መሰጠት አልነበረበትም

  • @Semardensultan
    @Semardensultan Рік тому

    ትኒሹወ ጩጬ ትገርመለች ስራዉንም አገኜች በስልክረሱ ከለቀቸዉ ጋረ ምተወረዉ እሱወናት ይገርመል የቲወና ብቀቱወ ሰለደንቀት አለልፍም

  • @Semardensultan
    @Semardensultan Рік тому

    ለበአል እንደ ሚተረደ በግ ኩላሊትሕን ለመዉሰደ እየተከበከቡሀነዉ ወይ ሌብናት ሰርቀለዉ ብለ ገብተ ኩላሊትህን ለመሽጠት ተሰመማ ይገርመል

  • @almilove3255
    @almilove3255 11 місяців тому

    arife felm new

  • @UmarUsman-xq4ib
    @UmarUsman-xq4ib 8 місяців тому

    ይመቻቹ

  • @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ

    ❤ልየውና እኮምታለሁ

  • @kristianelshaday551
    @kristianelshaday551 Рік тому

    ጥበብ ከጲላጦስ 10 ሚሊዮን እንደሚያወጣና ጀርመኖች እንዲ እንደሚፈልጉት አላውቅም ነበር😂

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq Рік тому +4

    የኔ ቅመም ስልኩን ሰርቃ ላስተዳድራቹ ስራ እስክጀምሩ 😂😂😂 I love her

  • @MahamadSaafi
    @MahamadSaafi Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Semardensultan
    @Semardensultan Рік тому

    እዮብ ትክክል ብለሀል ሄኖክ በልጂቱወ ፊቅር አብዶወል ስራዉ ሰየበሸዉ አይቀረም

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 11 місяців тому

    የወንዶች ጉዳይ ላይ ባለቤትየነበረው መኮንን ላእከ

  • @MulugetaYaphet-wl3sy
    @MulugetaYaphet-wl3sy Рік тому

    Bravo

  • @Semardensultan
    @Semardensultan Рік тому

    ትክክል ብለሀል በፊቅሩወ ጠጰ ብሎወል

  • @Adugnazerihun-y2c
    @Adugnazerihun-y2c Рік тому

    ❤❤❤❤wawu filmbest

  • @sanigoshu3373
    @sanigoshu3373 Рік тому

    እናንተ ደሞ ንግግር አሳመርን ብላቹ የማይነካ አትንኩ

  • @markos7615
    @markos7615 Рік тому +1

    አገሪቱ በፊት በፊት ሀብቶቿ እየተዘረፉ ይሸጡ ነበር
    ሌቦች ሆይ አሁንስ ምን ትሰርቁ ይሆን???

    • @enstmedia8008
      @enstmedia8008 Рік тому

      የሰው ነብስ የሰው ውጫዊና ውስጣዊ

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ Рік тому

      አሁን እማ ሀብቱ ሁሉ አለቀ አሁን የሰውን ሂወት እየሰረቁ ነው

  • @kristianelshaday551
    @kristianelshaday551 Рік тому

    ስለ አምላክ የምትሉትን እየተጠነቀቃችሁ!!! This is Ethiopia okey!!!!

  • @alemgena989
    @alemgena989 Рік тому

    በእንዲህ አልጠበኩትም ነበር

  • @خديجه0538
    @خديجه0538 Рік тому

    ውይ ፈራሁ እነሱ መጡ ውይይ እኔ አላይም

  • @Cabincrew9
    @Cabincrew9 Рік тому

    Zim biye saseb Henok dinku b kirbu mabedu aykere nw😢😢

  • @mulualemmelesetona
    @mulualemmelesetona Рік тому +2

    wow

  • @getaekonew7641
    @getaekonew7641 Рік тому

    ለኔ አልተመቸኝም መጸሐፍ መሰጠት የለበት ፊልሙን ዳልቱትና እንዳጋና ሥሩት

  • @mubaቡና6081
    @mubaቡና6081 Рік тому

    ጥሩ ትምህርት አለው

  • @MimiMisho-q3m
    @MimiMisho-q3m Рік тому

    Ye Tibeb Mejemeriya Egeziabeherin Mefirat New

  • @ሐኪምቤትሚዲያ
    @ሐኪምቤትሚዲያ 11 місяців тому

    እግዚአብሄርን ልኩን አያውቅም አይባልም!! ሎቱ ስብሃት

  • @abelcrazy-vz8ld
    @abelcrazy-vz8ld Рік тому +2

    አይ ሄኖክ ድቃቁ አንተም አርቲስት ነህ ከ 7 አመት በኋላ የልጂቷ እድገት እንኳን አይጨምርም እዳታዩት የሚያስጠላ ፊልም ነው

  • @rufu3986
    @rufu3986 Рік тому

    ህኖክአብራህየምትሠራዋልጅበጣምታምራለችአግባት

  • @admaddm6434
    @admaddm6434 Рік тому

    ሃገርቱ ሽመጥጥ ኣርገዉ እየበሉ
    በፍልም የኣገር ኣደራ ትላላችሁ

  • @GirmaKebebe-vz7yf
    @GirmaKebebe-vz7yf Рік тому

    ✌☺☺

  • @markos7615
    @markos7615 Рік тому

    እየባ ግን የባርያ ንግድ በመቅረቱ ፈጣሪህን አመስግን !!!

    • @AliyaHussen
      @AliyaHussen Рік тому

      😊ayasekim endeze ayebalem ye anten yehene yeante fit kesu ye base tekir tehonaleh

    • @semira13585
      @semira13585 Рік тому

      Kkkkkkkkkk betam yemejemeriyaw esu neber

  • @MadadAhmed
    @MadadAhmed 9 місяців тому

    Diramma

  • @Menbulala
    @Menbulala Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bruk2122
    @bruk2122 Рік тому

    Arise new

  • @MiftaAbdumumed
    @MiftaAbdumumed 7 місяців тому

    Teru new ❤❤

  • @sisai8346
    @sisai8346 3 місяці тому

    egnaw nen yafelanbachu yenant zbazke eyayenlachu chrash fetari tkkl hono ayakm weradoch nachu

  • @mohammedchala7709
    @mohammedchala7709 Рік тому

    Hey

  • @Zara-kingjk4dh
    @Zara-kingjk4dh 7 місяців тому

    😁🤣🤣🤣❤❤❤

  • @AsmaAhmed-x1g
    @AsmaAhmed-x1g 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 Рік тому

    abo sewedat gobez / qemem

  • @HundaaolRaabii
    @HundaaolRaabii Рік тому

    Mirxii filmii wadichee naw

  • @FiransiJohn-ge8ey
    @FiransiJohn-ge8ey Рік тому +1

    🥰😍🤌👌💖❤️🧡🧡🧡🧡🧡🧡

  • @saedasaeda8889
    @saedasaeda8889 Рік тому +1

    የታየውን ደግመው ይለቁታል እዴ ኡፉ ስራ ማጣት 🙄🤭

  • @kenzituali816
    @kenzituali816 Рік тому

    😂😂😂😂😂ህጋውሌባ

  • @naniadhanom
    @naniadhanom Рік тому

    Yematrebu. beaynachn keldubet .

  • @MarkosShomoro-yt2sg
    @MarkosShomoro-yt2sg Рік тому

    Abo digami sitasxalu

  • @majidaai
    @majidaai Рік тому

    😅

  • @JackySiwodilat-gf8kh
    @JackySiwodilat-gf8kh Рік тому

    Yemir indane wodijewalw tnishi fexari minm aywukim yalabeti bota fexari irasu yikiri yibelw ye saw liji asichegeri nw

  • @saadafaruq3732
    @saadafaruq3732 8 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @zelalemsisay7239
    @zelalemsisay7239 Рік тому

    😩😩😩😩😩

  • @MaM-in5eh
    @MaM-in5eh Рік тому

    ❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abdo-tm4mo
    @Abdo-tm4mo Рік тому

    😅😅😅😅

  • @cheay6054
    @cheay6054 Рік тому

    Ayyyy henok yemibal sew

  • @Wase_Tech_Solutions
    @Wase_Tech_Solutions Рік тому

    yemir alwodedkutim mecereshawum

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 Рік тому

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abelcrazy-vz8ld
    @abelcrazy-vz8ld Рік тому

    እንጭጭ የሆነ ፊልም

  • @MubarekMube-t1q
    @MubarekMube-t1q Рік тому

    ቅቅ

  • @Alwan-mio
    @Alwan-mio Рік тому

    👎👎👎👎👎

  • @chdbchhcf9117
    @chdbchhcf9117 Рік тому

    😂😂😂😂😂

  • @connectmobile258
    @connectmobile258 Рік тому

    😂😂😂

  • @SelemonAlemu-w2n
    @SelemonAlemu-w2n Рік тому

    😂

  • @Maliion-w5x
    @Maliion-w5x 24 дні тому +1

    Henok bexamnow yeminodiki harif film now❤

  • @EdluZegeye
    @EdluZegeye Рік тому

    በጣም ጥሩነው❤❤❤❤

  • @MadinaAhmad-o2t
    @MadinaAhmad-o2t Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤