|| ልቤን ፈተንከው በሌሊትም ጎበኘኸኝ || በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 61 /Aba Gebrekidan

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 7 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @atkawftsum532
    @atkawftsum532 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen
    አቤት አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን
    ከልብ ካዳመጥነው ከተገበርነው ይሔ ቃል ብዙ እራሣችን አሣይቶናል
    አቤት እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ አባቶችን የሠጠኽን ተመስገን
    ለንሠሐ ሞት ያብቃን

  • @እንይየማሪያምልጅ
    @እንይየማሪያምልጅ 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 роки тому +10

    አይ አለመታደላችን እነኚህን በመሳሰሉ አባቶች ተምረን ያልኖርበት ምን ይሻለን ይሆን ጌታ ሆይ😥😥😥

  • @wsasses2254
    @wsasses2254 2 роки тому +1

    በእውነት መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑራልን አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 2 роки тому +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አምላክ ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @TadrosAndvakh
    @TadrosAndvakh 4 місяці тому

    እኒን አባት የሰጠን መድሀኒያለም ክርምጋና ይሁን አሜን አሜናን ፍፃሚችን አሳምርልን መድሀኒያለም

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 роки тому +14

    እረጅም እድሜ ያድልልን አባታችን❤

  • @ግሸንሆይጥሪኝ
    @ግሸንሆይጥሪኝ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያስነሳልን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf 2 роки тому +3

    አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት እኛ ኦርቶዶክሶች በጣም እድለኞች ነን የእርስዎን አይነት አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    የቅዳሜ አርጋኖን የሚስፈራኝ ምዕራፍ ነው አባታችን እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አውጽአኒ ከመዓቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስቡን አስቡን አስቡን

  • @emutilahun1119
    @emutilahun1119 2 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይህን የመሰለ የእግዚአብሔርን ቃል ስለመገቡን ይፍቱን ይባርኩን ማርያም እናቴ ቅደሚ ከፊቴ የነገርኩሽን አደራ ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይጠብቀን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 роки тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤

  • @asfawdubai6788
    @asfawdubai6788 2 роки тому +2

    ረጅም እድሜ ይስጥልን አባቻትን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልሁል፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስሙም፣ከፍ፣ከፍ፣ይበልልን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @ሔለንየማርያምልጅ
    @ሔለንየማርያምልጅ 2 роки тому +2

    ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 роки тому +6

    በእውነት እግዚአብሄር አምላክ በናንተ አድሮ ላስማረን ክብር ምስጋና ይግባው
    የአባቶቻችንን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን
    እመብርሀን ለተጨነቁት ትድረስ
    ቅድሳን መላእክት ከክፉ ሁሉ ይሰውሩን
    ለንስሀ ሞት ያብን
    መጨረሻችንን ያሳምርን
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን
    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @tijihaymi793
    @tijihaymi793 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @tutu2127M
    @tutu2127M 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @teketaytenaw1830
    @teketaytenaw1830 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 2 роки тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @bekleguta5760
    @bekleguta5760 2 роки тому +1

    ረጀም እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @zainabzainab286
    @zainabzainab286 2 роки тому

    አባታችን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 🇪🇹🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿👏🏼👏🏼💫

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 роки тому

    እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሚያሳዝነው አልኖሮውም ቃሉ

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጦዎት ሁሌ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 роки тому +11

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን 30/60/100ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ውዴአዳማ
    @ውዴአዳማ 2 роки тому +1

    ለአባታችን ረጅም እድም ያድልልን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 🇪🇹🇪🇹👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙌🏿🙌🏿⭐⭐💌🇧🇯🇧🇯🌻🌻🌻🇧🇯📖💝💝💝💝

  • @በላይነሺወለተማርያም

    ተመስገን ቸሩ ጌታ ሆይ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የተግባር ሰው ለመሆን በቸርነቱ ይርዳን

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሔወትን ቃል ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ዳዌር ፍቅሩን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @bossM.T
    @bossM.T 2 роки тому

    አሜን(3) ቃለህይወት ያሰማልን!! አባታችን በእዉነት ጥዑም ት/ት ነዉ ያስተማሩን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +1

    አሜን🤲

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 2 роки тому +1

    Amen yemsemawn belbonachin ytsafln .

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 роки тому

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen Abatachen idemea ketena yestewot

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 роки тому +1

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን

  • @solomonghebreslassie5629
    @solomonghebreslassie5629 2 роки тому

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፡ ቃለሂወት የስምዓልና ኣቦና።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አባታችን በጸሎት ያስቡን የተማርነውን እንድንኖረው በልባችን እንዲሰርጽ የአምላካችን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj 2 роки тому

    አሜን (፫) አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🙏❤❤❤

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 роки тому +1

    Kalehiwot yasemalen

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 роки тому +4

    ደህና አደራችሁ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому +3

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜንየምላኮችን የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስቃሉ ስሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁን እንኮን ደሕና መጡ አባታችን
      እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 роки тому +1

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 2 роки тому +1

      @@frehiwot27 ተመስገን ነው ትምህቱን መከታተል ከጀመርኩ አንስቶ ለውጥ አለኝ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому +1

      @@halimam0hamede991 መልኮምነው እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ የምንሰማው ን ለፍሬ ያርግልን

  • @اميييبرهمحمد
    @اميييبرهمحمد 2 роки тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማል እግዝአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም በቸርነቱ በቃሉ ያኑረን

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 2 роки тому

    Amen kaliyiwet yasemalin

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 роки тому +1

    Amen amen amen kale hiyewut yasemaln abatachin be edme betena yetebkiln Amlak Kidusan

  • @ከምፍቃዱ
    @ከምፍቃዱ 2 роки тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማለን. አባክ ወንድም ታማሚ ነይ አና ላባቶች አንድፅልይሉይ ኣድረስልይ ገብረትንሳኤ አባላለው

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ

    እኮን ደህና መጣቻሁ አባታችን እስኬይ ስራ ስጨርስ ባአንድ ልቤይ ላዳምጠው

    • @hayemanot5169
      @hayemanot5169 2 роки тому +2

      እኔ ግን እየሰራሁ ነው የማዳምጥ ችግር አለው

    • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
      @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 2 роки тому +1

      አረ ችግር የለውም እኔይ ስልክ መያዝ አልችልም ከቻልሽ ጡሩ ነእው

    • @AKIA-X-MAN
      @AKIA-X-MAN 2 роки тому +1

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 2 роки тому

    Qale hiwet yasemalot abatachin YE EGZIABHERIN qal bemigeba megibonal ! yhinin timihirt endadamit yaregegnin EGZIABHERIN ameseginewalehu!

  • @hlfthlft8357
    @hlfthlft8357 2 роки тому

    እባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አቋሜን

  • @abelmelesew6204
    @abelmelesew6204 2 роки тому

    kale hiwote yasemalen

  • @zufanlegesse8420
    @zufanlegesse8420 2 роки тому

    Kalhewte yasemalenn

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 2 роки тому

    ወይእዜኒ መኑ ተስፋዬ አኮኑ እግዚአብሔሮ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому

    ከቀኝ ከግራ ከተሰቀሉት አንዱ፣ በሙታን ትንሳኤ አስበኝ ሲለዉ፣ ዛሬ በገነት ትኖራለህ ብሎ ሀያል ነገርን የሚያደርግ እርሱ ማን ነዉ?

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 2 роки тому

    Abata kalhiwot yasemaln mengeste semayaten yawerslen edmana tana yadeleln tsegawen abezto yestehhln

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 2 роки тому

    qale hiwotn yasemaln abatachn

  • @sebletadesse5931
    @sebletadesse5931 2 роки тому +1

    Yete new yemigegut

  • @ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ
    @ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ 2 роки тому +1

    አሜን ፩ ቃለህይወትያሰማልን ፫በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tersite858
    @tersite858 2 роки тому +3

    ሰላም እንምን ዋልክ በመጀመሪያ ይህንን መልካም ትምህርት ለምታስተላልፍልን ቃለህይወት ያሰማልን!
    መዝሙረ ዳዊት ትምህርትን ከ 1 እስከ 5 ያለውን የትምህርት ክፍል ማግኘት ይቻላል?
    ያገኘሁት ከ6 ጀምሮ ነው

  • @nunuadmassu9876
    @nunuadmassu9876 Рік тому

    ቡራኬዎ ይድረሱኝ ይሄ ክፍል 61 ይላልሌላውም በክፍል ቢለይልን ቁጥሩን ፈን የምንፈልገውን ማዳመጥ እንድንችል

  • @milkiyasayalew5364
    @milkiyasayalew5364 2 роки тому

    የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 62, 63 …መች...?

  • @fasilmulugetaefrem1849
    @fasilmulugetaefrem1849 2 роки тому

    abatachin yet church endemiyastemru miyak ebakachaw?

  • @heliblog7226
    @heliblog7226 2 роки тому

    P

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 2 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወደዚህ ቤትም ብቅ በሉ ua-cam.com/video/tmpUqgrWaQQ/v-deo.html

  • @lealemmedia2721
    @lealemmedia2721 2 роки тому

    የኔ ወንድም youtube ላይ የርሶን vedio ለቅቄ ነበር እናም ዮቱብ copy right ልኮ vedioየን እንዳይታይ አድርጎታል እናም ሳላስፈቅድ መልቀቄ ስህተት ቢሆንም vedio ጠቃሚ ስለሆነ ለአህዛብ መልስ መመለሻ አድርጌ ተጠቅሜዋለሁ ።እና ይቅርታ እየጠየኩዎት ዮቱብ እንዲያስለቅቅልኝ ቢያደርጉልኝ ብየ በድንግል ማርያም ስም እጠይቃለሁ። ወጣት ከሆኑ እርስዎ ስላልኩ ይቅርታ
    ye vedion link yeha new እባክዎትን ያስለቅቁልኝ/ua-cam.com/video/YPQus6F9rCE/v-deo.html

  • @WondeKasa-ve8hg
    @WondeKasa-ve8hg 7 місяців тому +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 Рік тому +2

    ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🌷🌷❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 роки тому +1

    ቃልሂወትን ያሰማልን አባታችን
    እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 2 роки тому +2

    ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ8በ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋዉን ያብዛልህ አባታችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 2 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን መምህር

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 2 роки тому

    አባ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሄወት ያሰማልን 🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 2 роки тому

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ከማያልቅበት ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥልን

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 роки тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ አባ♥

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 2 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወደዚህ ቤትም ብቅ በሉ ua-cam.com/video/tmpUqgrWaQQ/v-deo.html

  • @አስቴርገመቹ
    @አስቴርገመቹ Рік тому +1

    የኔ ዉድ አባት በእውነት ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @Israel9563
    @Israel9563 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 9 днів тому

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    አሜን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @zerthuntemtime4737
    @zerthuntemtime4737 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sarademissie
    @sarademissie 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @weleteslase
    @weleteslase 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብልን

  • @zainabzainab286
    @zainabzainab286 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @selamleethopiahagerekidusg1364
    @selamleethopiahagerekidusg1364 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏❤❤

  • @sanas7429
    @sanas7429 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hailemazwe8672
    @hailemazwe8672 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤