አብ ባለበት ቦታ ሁሉ ወልድ አለ፣ ወልደ ባለበት ቦታ ሁሉ አብ አለ! በመጀመሪያው ቃል ነበረ። የዮሐንስ ወንጌል ትርጓሜ ክፍል 5 በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 180

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 6 місяців тому +1

    እሴይ እልል ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ነገር ረቂቅ እሴይ እልል-----
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @FhjuFyhh
    @FhjuFyhh 8 місяців тому +3

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መምህር ❤

  • @woinshetabreham5304
    @woinshetabreham5304 2 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያኑርልን።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @YenenshYeUraleLij
    @YenenshYeUraleLij 8 місяців тому

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማለን 🌿🌿

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 2 роки тому +6

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ባንተ ላይ እድሮ እንድንማር ያደረገን ቅዱስ አምላካችን የተመሰገን ይሁን እኛንም ቃሉን ሰምተን ለመተግበር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ጸጋውን ያብዛልህ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

    • @demesewmereid9147
      @demesewmereid9147 2 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 2 роки тому +1

    በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ጥዑም የሆነውን ቅዱስ ቃሉን ላስተማርከን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስጉን አሜን አሜን አሜን

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 2 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ይስጥልን እንደ ልብህ ይስጥህ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ።
    የሰማንውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @ባለማተቧ
    @ባለማተቧ 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር የሰማነዉን በህሌናችን ይሰርልን !!!ቃለ ሂወት ያሰማን ለሁላችን።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @teweldemedhinbrhane4689
    @teweldemedhinbrhane4689 Рік тому

    ቃለ ህይወት የስምዓልና መምህርና እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይያበለይ

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 2 роки тому +3

    መምህራችን ቃለ ህውይት ያስማልን በእውነት እኔ ድጋግሜ ብማህር አልጠግበም የእርሶ ትምህርት እግዚአብሔር ያኑሮት ትምህርቶ ህጠንትን ያልምልማል እህይን ፕጅ ይምትክታተልሁ ሼርርር ላይክ ማድርግ አተርሱ👈

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 роки тому

    መምህርራችን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልን 🙏❤️❤️

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን፫

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 роки тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የሰማነውን እንድናስተውል ፈጣሪ ይርዳን

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 9 місяців тому

    በሀለት ስለት የተሳለ መምህራችን ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 2 роки тому

    Amen kale hewet yasemalin memhirachin🙏🙏🙏🙏

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።😍😍

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 11 місяців тому

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @eyerusalemhailemeskel9908
    @eyerusalemhailemeskel9908 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር እስከነቤተሰብህ ይጠበቀሀ

  • @Selam-z1c
    @Selam-z1c 2 роки тому

    ቃለ ሂወት የስምዓልና ዝሓወይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 2 роки тому +2

    መምህራችን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ፀጋዉን ብዝት ብዝዝት ያርግሎት🙏🙏🙏😍 የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና በሰላም ታኑርልን ትጠብቅልን🙏🙏🙏😍 እማምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አፀንታ ለዘላለም ታኑርልን ትጠብቅልን አሜን😍💒🙏🙏🙏😍👏👏👏👏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ

    በእውነት ቃልህዉት ያስማልን መምህራችን እግዝአብሔር ኣምላክ በእድሜ ና ጠና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን🙏 በትክክል ይከብዳቸዋል ብሎ ነገር የለም ሁሉን ማወቅ ጥቅሙ ለኛ ስለሆነ እንደዚህ መሰረታዊ የሆነውን ጥልቁን ትምህርት ተንትነው ስለሚመግቡን ፈጣሪ ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት ለኛም የሚያስተውል አይምሮን ያድለን በረብቶት ይደርብን መምህራችን🙏🙏⛪❤️⛪❤️⛪

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @ተስፋማርያም-ተ1ጨ
    @ተስፋማርያም-ተ1ጨ 2 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስስ የሚል ትምህርት በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ አምላከ ቅዱሳን

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 2 роки тому +1

    ቃል ህያወት ቃልህ ህያወት ያሰማልን ማምህሪ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @aabbccdd6406
    @aabbccdd6406 2 роки тому

    አምን በልቦናችን ያሳድርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @moustafaethiopian8069
    @moustafaethiopian8069 2 роки тому

    _ይህን መምህር ወላሂላአዚም በጣም ነው እምወደው ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ ምንምኳ ሙስሊም ብሆን_

  • @hdhdhdhdrhdhd7683
    @hdhdhdhdrhdhd7683 2 роки тому

    መምህራችን እግዚኣብሔር ፀጋዉን ያብዛልን

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 2 роки тому

    አሜን! ቃለ ሕይዎት ቃለ በረከትን ያሰማልን!!

  • @ወርቅነሺነኝወሎየዋ

    በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፀጋው ያብዛልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 роки тому

    አሜን ፫ በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ምህራችን። በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ያስተላለፉት እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን፫

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ቃለሕወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነዉን እግዚአብሔር በልቦናችን ላይ ይፃፍልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @nxjskdndjjd9676
    @nxjskdndjjd9676 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤👏

  • @filmonkalayu6152
    @filmonkalayu6152 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ
    @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 роки тому

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan mamharachan qalun balbonachin yaqidusan amlak iyasus kirastosa yasadirabn mamharachan baidimem baxenam yixabaqalan 🇨🇬⛪🇨🇬⛪🙏😭

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @selamgebretnsae6880
    @selamgebretnsae6880 2 роки тому

    Kale hiwet yasemaln Memihrachn 🙏...

  • @ዘተዋህዶ-ረ4ጘ
    @ዘተዋህዶ-ረ4ጘ 2 роки тому

    እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህራችን ዓስበው መምህራ ያድልልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @አየንየየድንግልልጅ

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💓👏💓💐🌿

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

    • @አየንየየድንግልልጅ
      @አየንየየድንግልልጅ 2 роки тому

      @@MasyasTube እሺ ❤️

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀጋዉ ያኑርህ

  • @elisamuluneh8841
    @elisamuluneh8841 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማል በእውነት በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማረን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @tsegaberhe8520
    @tsegaberhe8520 2 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna Egziabhier ymesgen

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 роки тому +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ለኛም በልባችን ይፃፍልን አሜን(፫) መምህራችን ተከታታይ ስብከት ሲሆን ክፍል ፩,፪ ...ፃፉሉን አከታትለን ለመማር ለምሳሌ እንደ ጉባኤ ተዘክሮ የአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ስብከት

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому +1

      በክፍል ተቀምጧል። ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @አባዛብሎንዘኦርቶዶክስ

    እጅግ በጣም ጥልቅ የሆነ ትሞህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @milashmilash3881
    @milashmilash3881 2 роки тому

    ቃለ ሂወት የስማዓልና

  • @leulgirma7044
    @leulgirma7044 2 роки тому

    እግዚአብሔር የቅዱስ ዩሐንስን በረከት ያድልልን መምህር በርታልን በጣም መንፈስን የሚያድስ ትምህርት አስተምረውናል

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому

    አሜን አሜ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦናን የልድያን ልብ ያድለን።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

    • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
      @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому

      @@MasyasTube እሺ ስለማልኮምት እጂ ቤተሰብ ነኝ😍

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 Рік тому

    Beautiful mind wow amazing. Bless my brother 🙏

  • @samuelangosom6779
    @samuelangosom6779 2 роки тому

    ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለሀገራችን ሰላም !!

  • @እግዚአብሔርከእኔጋነው

    ሚደንቅ ትምህርት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 2 роки тому

    Mamireee yesuti timiriti leee gororor xafacinewww😘😘😘😘😍😍😍😍

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @deresetesfaw6501
    @deresetesfaw6501 2 роки тому

    መምህርአችን እንኳን ደህና መጡ

  • @geremew8763
    @geremew8763 2 роки тому

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ቆንጆ ት/ት ነው በልቦናዬ ያስቀምጥልኝ እንዲሁም እርሶን ጤናና እድሜ ይስጦት አመሰግናለሁ::

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
    @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye3833 2 роки тому

    ክብር ምስጋና አምልኮት ውዳሴ
    ለፈጣሬ ዓለማት ለቅድስት ሥላሴ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 2 роки тому

    ተባረክ በፀጋው ያቆይህ::

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችንፀጋሁንያብዛልን እኛምየሰማነውን30.60.100ያማረፍሬእንድናፈራየሱቅዱስፍቃድይሆንአሜን፫

  • @tigidema1661
    @tigidema1661 2 роки тому

    kale hiwot yasamaln mamher ejage betem teru temahert new

  • @michaelargaw2032
    @michaelargaw2032 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን።።

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene3675 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @hesn6839
    @hesn6839 2 роки тому

    Kale hiwet yasemalin

  • @elisamuluneh8841
    @elisamuluneh8841 2 роки тому

    አሜንንን

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 2 роки тому

    Ameen Ameen Ameen Kale hiwot yasemlen

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 6 місяців тому

    ካልከበደን አይገባንም ልክ ነው። ሲደጋገም ስናሰላስል ቀስ ብሎ ይገባናል።

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 роки тому

    ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @keybirhanu7982
    @keybirhanu7982 2 роки тому

    kalehiwot yasemaln

  • @misganakasa9773
    @misganakasa9773 2 роки тому

    Amen amen amen

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ይስማልን ማምህራችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @birqeekabadaa543
    @birqeekabadaa543 5 місяців тому

    AmenAmen❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitbelayneh1417
    @selamawitbelayneh1417 2 роки тому

    ሀሌሉያ

  • @salamzeru1036
    @salamzeru1036 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን መምህር እኛም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 роки тому

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @messiworku9939
    @messiworku9939 2 роки тому

    ተባረክ

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Рік тому

    Amen 🙏 QHY!!!

  • @hannamekonnen5173
    @hannamekonnen5173 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህር ከጥቂት አመታት በፊት በቅዱስ እግዚሀብሔር ቤተክርሰቲያን ያሰተማርከኝ አሁንም ከባድ ህይወት እያሳለፍኩ መፅናኛኤ ይሄ ቃል ነዉና እንዳታቋርት በፀሎት አስበኝ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @susufikir2253
    @susufikir2253 2 роки тому

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዎት ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ

    🟢🟡🔴እግዚአብሔርን መፍራት በልብህ ይሙላልህ የኔ ትልቁ ምርቃቴ ነው። ቁልፍ የሆነ ምርቃት ነው በውስጡ ብዙ ነገር የያዘ ነው።

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 2 роки тому

    Mamirachini Qaliyoti.Yasamalen

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 роки тому

    Amne amne

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 2 роки тому

    ልክ ነው ሠው በእግዚአብሔር እርዳታ እራሱን ማሳደግ ይችላል ደሞ ይረዳናል እናተ አስተምሩ እድንረዳ ድንግል ትረዳናለች ዳርዳሩን እያልን እየጫጨን እጅ እያደግን አይደለም ይከም ጭምርነው ወጣ ያለ አካሔድ እድንሔድ እሚያረገው ቃሒወትን ያሠማልን የአባቶቻችንን ፀጋ ያልብስልን። ሌላኛው አባገብረኪዳን ነዎት

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @abiygubae5075
    @abiygubae5075 2 роки тому

    betam ewnet new kaltesema endet maweq yichalal? degimo yemaymetinen bihon rasu Kiristos enkuan aynegrenim neber! Betam ameseginalehu Emeamlak tsegawn yabzalwot bewnet! yihe new Orthodox Tewahidon yemimetinat!!!!!!

  • @daneldire5634
    @daneldire5634 2 роки тому

    ገለጻው ይመቻል እግዚአብሔር ይባርክ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ቃሉን በልቦናችን እርሻ ይዝራብን አምላክ ቅዱሳን ለአገራችን የምህረት እጆቹን ይዘርጋብን በቃ ይበለን ቸር የምንሰማበትን እለት ያምጣልን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 2 роки тому

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው !
    በሰማነው ቃል እንድንኖርበት እግዚአብሔር ይርዳን !
    ለአንተም በበለጠ የምታስተምርበትን ጥበብ
    ይጨምርልህ! የምታገለግልበትን ፀጋ ያብዛልህ!

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @efremmariqos4204
    @efremmariqos4204 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 роки тому

    💚💛♥️

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o 2 роки тому

    እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኲሎ ሥምረተከ!
    በመጨረሻ የተናገሩት ተግሣፅ በተለይ አሁን ላለነው ትውልድ በጣም አስፈላጊ ነውና ተግሣፁ እንዲቀጥል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @seifeadinew4496
    @seifeadinew4496 2 роки тому

    ወንጌሉ ሲተነተን (ትምሕርቱ ) በጣም ተመችቶኛል ግን በአካል መካፈል ስላልቻልኩ በ you tube ነው የምከታተለው ፡፡ ከመጀመሪያው እስካሁን ስብከትዎችን በቅደም ተከተል መከታተል አልቻልኩም ፡ለሌላ ጊዜ በቁጥርና በቋሚነት እንዲሁም በርእስ እንደስብከቱ ቢሆን መልካም ነው ፡የአሰባበክ መንገድህም ልዪ ነው እኔ እየታነፅኩበት ነው በርታ፡፡

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      በክፍል ተሸምጧል። Playlistm አለ

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому

    tailaiki siewi

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @አስንቃወለተሰንበትተዘከረ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን ያድልልን አሜን ለኛም የሰማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን አቤቱ ጌታ ሆይ የልዲያን ልቦና የከፈትህ የእኛንም ልቦና ክፈትልን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 роки тому +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ