ሳይንቲስቶቹ ጥንዶች .....ቤታችን ጋቢም ጀበናም አለ...ዶ/ር ፀጋ እና ዶ/ር ብርሃኑ ቡልቻ ሳይንቲስቶቹ ጥንዶች የበአል ማግስት ጨዋታ..Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 542

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 2 роки тому +162

    እደዚህ አይነት ለወገን አለይታ የሆኑትን አቅርብ የ tik tok ቅራቅቦ እየለቃቀምክ ብዙ ህጻናቶች ይመለከታሉ ቻናሉን so እደዚህ መሆን አለብኝ ብለው በትምህራታቸው ጠንካራ ይሆናሉ ሲቀጥል ማስተር አብነት ከበደን አቅርብልን መልካም ልጅ ነው ለሌሎች አረያ የሚሆን ወጣት ነው

  • @hayu684
    @hayu684 2 роки тому +64

    እርቃናቸውን መጠው በእድሜያቸው ከሚያፍሩ አርቲስቶች 100000% የሚበልጥ ሰዎች ስለጋበዝክ እናመሰግናለን

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому +1

      እርቃናቸውን የመጡ እንግዶች አይተን አናውቅም ፤ ምክንያቱም ፡ ልብስ ሳይለብሱ አደባባይ መውጣት ሕገ ወጥ ተግባር ነው ። 🤔

    • @eveali6794
      @eveali6794 2 роки тому

      ትክክል የኔውድ ነገረ 🍬💐🍬💞🍬💐🇪🇹🛍💕💖💝

    • @zeynb5682
      @zeynb5682 2 роки тому

      ተናግረሽ ሞተሻል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      @@zeynb5682
      ከሙሐሙድ አስራ ሶስት ሚስቶቹ ፡ አምስተኛ እና ሰባተኛ ሚስቶች የነበሩት ዘይነብ የሚባሉ ሞክሼዎችሽ ናቸው ። አንደኛዋ ዘይነብ ፡ የሙሐመድ ባሪያና የእንጀራ ልጅ የሆነው የዛይድ ሚስት የነበረች ስትሆን ፡ የሙሐመድ የስጋ ዘመድም ናት ። 🤔😲

  • @marthatesfaye3778
    @marthatesfaye3778 2 роки тому +63

    ይህ ነው መማርና ወገንን መረዳት አጅግ የሚያኮራ ሥራ ነው !

  • @woinshetmelaku520
    @woinshetmelaku520 2 роки тому +38

    ይህ መማር ብቻ ሳይሆን መባረክም ነው። ተባረኩ

  • @samsonshiferaw8425
    @samsonshiferaw8425 2 роки тому +2

    ሰይፋ እንኳን ደስ አለህ ከአዝማሪ እና ከፊልም ሰሪ ወጣህ። ይህ ነው ትውልድን የሚቀርጸው እንጂ አዝማሪ እና ተወዛዋዥ ብቻ እያቀረብክ ልጆቹ ሁሉ ተበላሹ።ይበል ያሰኛል።

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 роки тому +9

    ማሻአላህ እንደዚህ አይነት ረጋ ያሉ ባለትዳሮች ሳይንትሰቶች በጣም ደሰ ሲሉ ሰነሰርሃታቸው ሲደማመጡ የጨዋ ልጆች የጨዋ ቤተሰብ ቤተሰቦቻቸውን አክባሪ ማንነታቸውን ያረሱ ንፁ ኢትዮጵያን በጣሞ የሰወየው ሰነሰርሃት የልጅትዋ ጨዋነት በጣም ትመሰገናላችሁ ለራሳቸው አልፈው ስለ ሃገር አሳቢ ይህ ነው የደሃ ልጅ ሁሌም ደሃን ጥሩ ቦታ ለማድረሰ የሚፈልጎ በናተ ብዙ ነገር ሰው ይማራል አላህ ይጨምርላችሁ በልጆቻችሁ አላህ ያልታየውን ይሰጣችሁ ይህ ነው የሰው ልጅ እንዳለው ሰው የማይኮራ ሰነሰርሃቱ በጣም ጅንተል ማን ነው ልጅትዋም ባልዋን አክባሪ አነጋገሩን ጠበቃ የምታወራ ጎበዝ ሚሰት ባልዋን አክባሪ በጣም ከእናንተ ብዙ ሰው ይማራል ሴይፉም ሳላደንቅህ አላልፍም ኢቢኤሰ ሁሌም ጥሩ ብሮግራማችሁ ይደነቃል እናመሰግለን

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому +15

    ዛሬ ለትዉልድ የሚሆኑን እንግዶችን ስላቀረብክ እናመሰግናለን። ሳይንቲስት ብርሀኑ ታፈስ ቡልቻ እና ሳይንቲስት ፀጋ ለሀገራቹህ ወጣቶች ስለምታደርጉት መልካም ነገር ሀገራችሁ ታመሰግናችኋለች።🇪🇹

  • @nazarethtube1790
    @nazarethtube1790 2 роки тому +11

    መማር ማለት የወጣህበትን ማህበረስብ ዞር ብሎ መመልከት የማህበረሰቡን ችግር የሚቀርፍ ኑሮን አቅላይ ሀሳብ የሚያመጣ ነው ።እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @raghelgossaye9226
    @raghelgossaye9226 2 роки тому +17

    እናመሰግናለን ሰይፋሻ የተባረኩና የተረጋጉ ጥንዶች ደስ ሲሉ ባለ ሙጥቅ አዕምሮ ኢትዬጵያ ብዙ የተማሩ ሰዎች አላት እንደዚህ አይነት ሰዎችን ጋብዝልን

  • @kiyarseman4593
    @kiyarseman4593 2 роки тому +33

    አላህ እንደ እናንተ ያሉ ለሀገሩና ለህዝቡ ቅን አሳቢ የሆኑ ሰዋች ያብዛልን እናንተም እድሜያቹ ረጅም ከጥሩ ጤንነት ጋ ያድርግላቹ።አላህ ያግዛቹ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      'ኣሏህ' (ሙሐመድ) ቅን አሳቢ እና አጋዥ ቢሆን ኖሮ ፥
      - የሁለት ሴቶች ምስክሮች እንደ አንድ የወንድ ምስክር ይቆጠራሉ ፤ አይልም ነበር ( ቁርኣን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ ሱረቱ አል በቀራህ ቁጥር ፪፻፹፪ ) ። 📖👈🤔

    • @abduenini
      @abduenini 2 роки тому

      @@tenalehulum Bel atkebater

    • @sayameen760
      @sayameen760 2 роки тому

      @@tenalehulum መጀመርያ ለምን እንደሱ ተባለ በደንብ ሳታውቀው አትናገር: ከዛን ሴት ልጅ በ እስልምና ሃይማኖት ያላት የበላይነት በቁረኣን የገለጻት በ ኡስታዝ ካልድ ክብሮም "ዉሳኔው ባንቺ ነው በሚል ገብተህ እዩው ኢና በደንብ ይበራልሃል : ስጀመር ፕሮግራሙ ስለ እውቀት ያላቸው ሳይንትስቶች ነው : ቁርኣን ደግሞ እወቅ (ኣንብብ ) ተመራመር ነው የሚለው ይህን ሁሉ በአለም እንዳ ይገልጻል እና : ከዚህ በተረፈ ለሴት ልጅ የበታችነት ኣስበህ ከሆንክ በመጽሓፍ ቁዱስ 1ኛ ቆሮንቶስ 14:34 ክፈት እና እንብብ ለክብራ ነው ወይስ ለማነስ?

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 роки тому +10

    🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊ለእነእዚህ ጥንዶች አ/ቶ ሠይፉ የምትመክክርልን አደራ ለራሳችሁ ሣትኖሩ በሥራ ብቻ ማሣለፍ ብቻውን አይጠቅምም ምክንያቱም ማርጀትና መሞት ሥለማይቀር ካላችሁ ጊዜ አብቃቅታችሁ ልጅ በመውለድ እራሣችሁን ተክታችሁ ኑሮ ሁንም ይበልጥ በማጣፈጥ ለወገናችሁም እራሣችሁን አብዙና አሥደሥቱን።በልና ምክሬን አድርሱልኝ።

  • @techawatch
    @techawatch 2 роки тому +21

    Very smart couples..ሲያድል እንዲህ አመቻችቶ ውሀ አጣጭን ያገጣጥማል ከራሳቸው አልፈው ለሌላውም ተርፈዋል።
    Keep up the good work...they are a good example to others.

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому +49

    የሚያምሩ ጥንዶች ሰፍዬ እንደነዚህ ያሉ የሀገር አለኝታዎችን አቅርብልን።

    • @soliyanamedia5106
      @soliyanamedia5106 2 роки тому +3

      Betam hula artist kmakireb ytmaru le hagerm ymitkmu sewochin makreb tiru nw . Letmariwochim dream endiyadrgu yagzal

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 роки тому +77

    ሲያምሩ ሁለታቸውም ውብ ናቸው እንደዚህ ያሳመራቸው ኑሮአቸው ነው እስኪ የኛንም ኑሮ ያሳምርልን የመዳም ቅመሞች ዱአ እናርግ እስኪ እንመራረቅ 🤲🤲🤲

    • @saaaasss2137
      @saaaasss2137 2 роки тому +3

      አሜን ውዴ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zm3020
      @zm3020 2 роки тому

      @@saaaasss2137 ማሬ ሚስኪን እህታችሁን አበረታቱኝ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራብ በማድረግ

    • @ሐምዜ
      @ሐምዜ 2 роки тому

      ወንዱኳ የኑሮ ብቻ አይደለም

    • @fuadmussa4070
      @fuadmussa4070 2 роки тому

      መዳም አስመሰለቻችሁ አመዳም!!!

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 2 роки тому

      እህቶቸ ፀሎት አድርጉልኝ በሰው አገር ታምሜያለው .....

  • @nebiyat
    @nebiyat 2 роки тому +84

    Thank you for inviting these incredible people! 😊 Two things:
    1. Seifu should have asked Dr. Tsega more questions. More than 80% of his questions were targeted toward Dr. Birhanu.
    2. Seifu should prepare better questions! We could’ve gotten more out of these wonderful people.

    • @AK-vx3ht
      @AK-vx3ht 2 роки тому +2

      I agree with you. Give all the same attention.

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 2 роки тому +6

      ሰይፉ = ተራ ኣርቲስትች< These 2doctors

    • @canijones6575
      @canijones6575 2 роки тому +1

      100% agreed!

    • @ናርዶስ-የ2ፀ
      @ናርዶስ-የ2ፀ 2 роки тому +3

      እሷ አማርኛ ቋንቋ ብዙም ስለማይቀናት ብዙም ስታወራ ምቾት አይሰጣትም መሰለኝ እና እሱን ተረድቶ ይሆናል።

    • @solomonh1563
      @solomonh1563 2 роки тому +3

      No offense to anyone, but this is not a science fair in which the host/moderator is expected to have reasonable knowledge of the topic to be discussed on the show. Honestly speaking, Seifu did a very good job soliciting ideas from the guests, creating awareness that would help our community. If you want to drill deeper, the guests and their projects information is already provided.

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson 2 роки тому +14

    በጣም ደስ የሚልና የሚያነቃቃ ቃለ መጠየቅ ነበር። ይሄ ነው በህይወት የሚያኮራ ስራ ለራስ ሆኖ ለውገን መድረስ :: ተባርኩልን እናመስግናለን :: 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +71

    ማንኛውም ስው ምኞት አለው,
    ምኞታችንን ማግኘት ከ እግዚያቢሔር መታደል ነው!
    እግዚያብሄር የተመኘነውን ይስጠን!🙏🏾
    💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹 34:10

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 2 роки тому +19

    በጣም ደስ የሚሉ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው።እግዚአብሔር ጤንነታቸውን የቤተሰባቸውን ይጠብቅልን።ለሥራቸው እድገት ለአላማቸው መሣካት ፀሎትና አድርጉላቸው።

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 2 роки тому +16

    እንደዚህም አለ ከራሱ አልፎ በዓለም ተደንቆ ለሎች ማሰብ እጅግ አስደናቂ ነው. እውነት ተባረኩ🙏ደሀ
    ወገናችሁን ሁሌም አትርሱት ሰው እራቁቱን እንደተፈጠረ እራቁቱን ስለሚሞት ይዘንው የምንሞተው ጥሩ ስራችንን ብቻ ስለሆነ. አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @tarikukidane2265
    @tarikukidane2265 2 роки тому +6

    ደስ የሚሉ ጥንዶች እንዲሁም ደስ የሚል ሀሳብ ይዘው ነው የመጡት እናበረታታቸው ፈጣሪ ይርዳችሁ ሰይፉ በጣም ብዙ ጠቃሚ የሆኑ የሚጠየቁ ጥያቄዎች እያሉ ትጨፍራላችሁ? ታዜማላችሁ? እቁብ እድር እያልክ አዝገሀቸዋል

  • @behailugtsadik4506
    @behailugtsadik4506 2 роки тому +1

    በሰይፉሻ አጠያየቅ ቅር ተሰኝቻለሁ እንደዚህ አይነት ትልልቅ ሰዎች ጋብዞ ቡትት ያለ ቀሽም ቃለ መጠየቅ እውነቱን ለመናገር አሰደንግጦኛል በተለይም ሰይፍሻን እና ሾውን እንደሚያደንቅ ሰው
    የጥያቄው ይዘት እና ዝግጅቱ ፍልፍሉን ለመጠየቅ የተደረገ አስመስሎታል
    ከታላቅ ይቅርታ እና አክብሮት ጋር ቢስተካከል !!!

  • @newlife2805
    @newlife2805 2 роки тому +19

    ደስ ሲሉ ህልማችሁ ይሳካላችሁ ለሀገሬ ልጆች፣ ለወገን ማሰባቹ በጣም በጣም ደስ ይላል እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 2 роки тому +10

    እንደናንተ አይነት ሰውች ሳይ አገሬ ሰው እንዳላት ነገ የተሻለ እንደምትዋን ተስፍ ይሰማኛል ዘመናቹ ይባረክ

  • @Semutre3456
    @Semutre3456 2 роки тому +21

    ማሻ አላህ ሲያምሩ እድሜያቸው በአግባቡ የኖሩ

  • @kiyarseman4593
    @kiyarseman4593 2 роки тому +17

    ሰው በጠፍበት ሰው ሆናቹ የተገኛቹ ሰው ናቹ።ለብዙዎቻችንም ምሳሌ ናቹና በርቱልን አላህ ያግዛቹ

  • @meheretkebede9541
    @meheretkebede9541 2 роки тому +4

    በጣም ትልቅ እንግዶች ናቸዉ እንዲህ አይነት እንግዳ ትዉልዱ እንዲነቃቃ ፣ማድረግ እየፈለገ የማይቻል የሚመስለዉን ነገር ማድረግ እንደሚቻል አይሆንም የሚባለዉ መሆን እንደሚችል የሚያሳዮ ጥንዶች ናችዉ። ሰይፉ እንደዚህ ያሉ ሰዎችን ስታቀርብ ትንሽ ስለ እንግደ‍ችህ ብታዉቅ ብትዘጋጅ ጥሩ ነበር። ብዙ ስለ ትምህርታቸዉ ስለ ስራቸዉ ስለ ልምዳቸዉ ይነግሩን ነበር ግን አልሆነም ። በተጨማሪ እና ትልቁ ስህተት አቅራቢ የእንግዳዉን ስም እና ማዐረግ በሚገባ ማወቅ አለበት አሳስቶ መጥራት ሌላ ትልቅ ስህተት ነዉ። ዝግጅት አልነበረዉም 😢

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ሰይፉ ፡ በቅርብ እንደሚተዋወቁ የተናገረ መሰለኝ ። 🤔

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርላችሁ ባልና ሚስት ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 роки тому +17

    ተባረኩ ለሀገር ያላቸው ክብር ደስ ይላል አላህ እድሜ ስቶ ለሀገር ጠቃሚ ያርጋችሁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ኢየሱስም ፦ " ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፡ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ይላል ።" (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭)👉📖🤔

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 роки тому +25

    Well done የኢትዮጵያን ጭንቅላት ቀለም ለመያዝ ምርጥ ነው እዚህ በየሀይስኩሉ በዉጤት ቶፕ ቶፕ ልጆች ሞልተዋል በየኮሌጁ እንደዚህ አይነት ፕላትፎርም እጅግ በጣም ያስፈልጋል ታንኪዉ እዚህ አሜሪካ ዉስጥ ላለነው የህክምና አማካሪ በቋንቋንችን ለወላጆቻችን እንድንጠቅም ።አስቡበት

  • @esetechender8983
    @esetechender8983 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን ሰይፋ።በጣም ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው።ስርአታቸው መከባበራቸው ስራቸው በአጠቃላይ እርአያ የሚሆኑ ደስ የሚሉ እንግዶች ነበሩ።ebs እንዲሁም እንግዶቹን በጣም እናመሰግናለን።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +134

    ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @Itsme-mc3pj
    @Itsme-mc3pj 2 роки тому +17

    ልክ እንደዚ ትልልቅ ቦታ እሚደርሱ ወጣቶች ናቸው ምንም ጥቅም ለሌለው ጥርነት ያለቁት ስስለዚህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ንቁ ሂወት አንድ ናት

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 роки тому

    ዋውውውውው እንዴት እንዳኮራችሁኝ ማርያምን የሚገርም ነው እግዚአብሔር እምላክ ከፊት ከኃላ ከግራ ከቀኝ እየቀደመ እየተከተለ ያሰባችሁበት ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ኢትዮጵያ በእንደ እናንተና እናንተን በሚመስሉ ልጆችዋ ተስፍ አላት ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ ይህንን ምስኪን በኑሮው በህይወቱ በሰላሞ በስልጣኔው በፖለቲካ የተጎዳውን ህዝባችሁን ድረሱለት እስቲ ፈገግ እንዲል እውቀትን መግቡን እናመሰግናለን 🙏🏼

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 2 роки тому +12

    በጣም ደስ የሚል ነው ኮርተንባችሆል በርቱ ትልቅ የአገር ውለታ ነው ትውልድን በትምህርት ማነጽ የሁሉም አሻራ ነው ዶክተር አብይ እንደዚህን የተማሩ ስዎች ትውልድ እንዲቀርጹ ማድረጉ ለአገና ለትውልድ መውደድ ስላለው ነው እናመስግናለን በርቱ

  • @jasminkarimseif2022
    @jasminkarimseif2022 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አስተማሪ።
    እኔንም ካለሁበት ሀገር ሆኜ እንዳስብ አደርጋችሁኝ።
    ለስው ልጀ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ ለተማር ስው ትልቅ ክብር እስጣለሁ።
    እግዚሀብሄር በልጆች ይባርካችሁ የልጆች እናትና አባት ያድርጋችሁ
    የምታስገርሙ ጥንዶች ናችሁ🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +17

    የዛሬው ምርጥ ፕሮግራም ነው ሰይፍሻ

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 роки тому +21

    These couple r highly educated they r in a different world trying very hard to help their country . Lovely program

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 2 роки тому +1

    ሰይፍዬ ተባረክ እነኚህን የመሰሉ ሣይንቲስቶች ማቅረብህ ሰይፍዬ የሚገርመኝ አንተ የምታቀርባቸው እንግዶች ከየት እንደምታገኛቸው ሁሌም ይገርመኛል እድሜ እና ጤና ለእንግዶቹ ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 2 роки тому +27

    እንዲህ እይነት ስዎችን ያብዛልን

  • @mtamgt
    @mtamgt 2 роки тому

    በመጀመሪያ ደረጃ ዶ/ር ብርሃኑ እና ዶ/ር ፀጋ ለደረሳችሁበት ሀገርንና ወገንን የሚያኮራ ከፍተኛ ደረጃ ያለኝን አድናቆት እገልፃለሁ፡፡ ወገናችሁን በትምህርት ለመርዳት የጀመራችሁት ፕሮጄክት ደግሞ ለወገናችሁ ለወገናችሁ ያላችሁን ተቆርቋሪነት የሚያሳይ ነው፡፡ የሰው ልጅን ለዘላለሙ የሚጠቅም ስጦታ ካለ ከትምህርት የበለጠ ስለሌለ እጅግ በጣም ውድ ስጦታ ለወገናችሁ መስጠት በመጀመራችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ እላለሁ፡፡
    ሌላው ደግሞ የጀመራችሁት በጎ ምግባር በቀላሉ ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ የሚሰጡ ስልጠናዎች በድምፅና በምስል እየተቀረፁ ተቀምጠው ትምህርቶቹን ማንም ፍላጎት ያለው ዜጋ በቀላሉ የሚያገኝበትና የሚማርበት ሁኔታ ቢፈጠር ባይ ነኝ፡፡ ይህ ማለት ልክ ካህን አካዳሚ፣ ሲምፕሊለርን እና የመሳሰሉት እንደሚያደርጉት ስልጠናዎቹ በዩቲዩብ የሚቀርቡበት ሁኔታ ቢኖር ለማለት ነው፡፡ ይህ ቢሆን ከሚኖረው ጠቀሜታ ውስጥ በአጭር ጊዜ ለብዙዎች ለመድረስ፣አላስፈላጊ ድግግሞሽንም ለመቀነስ በሂደትም ተጨማረ ገቢ በማመንጨት ስራውን ለመደጎም የሚቻልበት እድል ይሰጣል የሚል አስተያየት አለኝ፡፡ እንደኔ ተገቢ እድል ያጣ እንጅ ሰነፍ የሆነ ተማሪ ስለሌለ ለጊዘው ጎበዝ የሆኑትን ብቻ መምረጣችሁ ቢቀጥልም በተሟላ መልኩ ባይሆን እንኳ ብዙሃኑ ትውልድ የእድሉ ተጠቃሚ የሚሆንበትን አማራጭ ብታዩ ያሰባችሁትን ለውጥ በቀላሉ ማሳካት ትችላላችሁ የሚል ጥቆማዬን እየሰጠሁ የጀመራችሁትን መልካም ስራ ዳር እንድታደርሱት በርቱ እላለሁ፡፡ በተጨማሪም ጋን በጠጠር ይደገፋል እና ለስራችሁ ስኬት በሃሳብም በገንዘብም በሀገር ውስጥም ይሁን በውጭ ያለ አካል ሊደግፋችሁ ቢፈልግ ድጋፍ ሊያደርግበት የሚችለውን ቀላል አማራጭ ብታስቀምጡ፡፡ በመጨረሻም ነገ የናንተን ሰናይ ምግባር አይተው ልምድ በመውሰደ ብዙዎች ከጎናችሁ እንደሚሆኑ ወይም ልክ እንደ እናንተ አዲስ የተቀደሰ ሀሳብ ይዘው በመምጣት ወገናችሁን እንደሚጠቅሙ ተስፋ አለኝ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @akielsa2257
    @akielsa2257 2 роки тому +2

    ፀጋና እውቀትን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ በርቱልን

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 2 роки тому +30

    Seifusha please invite Betsegaw Tadele. He is in Addis Ababa right now. He was valedictorian at Morehouse college who delivers the valedictory at a graduation ceremony in the presence of Barack Obama. Even if you remember Barack addressed him 'the skinny guy with a funny name'. Currently he is working for Microsoft in high position. I believe it worths if he share his experience and life journey at your show. 🙏🙏🙏 Respect!

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 2 роки тому

      Great suggestion. I wonder what he's doing now?

  • @semintube
    @semintube 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን ጥዶቹ እደናተ ያሉትን ያብዛልን ምናለ የሠው ገንዘብ ለመቀማት ለመግደል የሚፈልጉትን አላህየ ልብ እውቀት እዝነት ስጣቸው ያረብ የዘመኑ ወጣት በጣም እየተበላሸነው አላህ ልቦናውን ይሥጠን

  • @meazaasmare9245
    @meazaasmare9245 2 роки тому +2

    ሰይፉ ስላቀረብካቸው እንግዶች ላመሰግንህ እወዳለሁ።እንደዚ ረብ ያለው ስራ የሰሩ ኢትዮጵያዊያንን ማየት ደስ ይላል።ጥያቄዎችህ ግን ኖርማል ሰዎች እኮ ናቸው።ሰው የሚያደርገውን ሁሉ ያደርጋሉ አስጨነካቸው...መማር የተሻለ ህይወትን ይሰጣል እንጂ ከሕብረተሰብ አይነጥልም።
    ሀገሬ እንደዚ ያለውን ትውልድ ያብዛልሽ።

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 2 роки тому

      ሳይንቲስቶችን ብዙ ጊዜ ለምን ቲቪ ላይ ማያቀርቧቸዉ ይመስልሻል? ሳይንቲስትን ለመጠየቅ የሳይንስ እዉቀት ያስፈልጋቸዋል። አብዛኛዉ ጋዜጠኛ ደሞ እዉቀቱ ስለሌለዉ ነዉ።

  • @abduselam4111
    @abduselam4111 2 роки тому +3

    አይለያችሁ ሁሌም ፍቅራችሁ ይብዛ እናመሰግናለን በበለጠ ሁሌም በቅርበት ብናያችሁ ምኞታችን ነው የእውነት ሰው ማየት ናፍቆን ነበር እናተን ስላየን ኑሩልን

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 2 роки тому +17

    Thankyou for this amazing project ,and seyfu please do more meaningful interviews like today because you have a platform can help millions 😊

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 2 роки тому +18

    አሁን ገና ሰው አቀረብክ!! ደስ የሚሉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ያንተ ተራ አርቲስት ተብዬዎችህን ተደበቁ በላቸው , አይጦች
    ሰይፉ ግን ምላሱን ዋጠ😂😂

  • @selamyohannes8417
    @selamyohannes8417 2 роки тому +22

    Proud of you guys I hope the young generations learn to achieve like you guys. ❤

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 роки тому +6

    በውጭ ዜጋች ምክር ስንረዳ
    እስከመቼ ነው የሚለው ጥየቄ ሰአቱ ደረሶ አህን በዜጎቻችን ነገሮች መስተካከል ማያት እጅግ በጣም ያስደስታል ተባረኩልን እግዛብሄር ያግዛችሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому +2

    ሰይፉ እንደዚህ የተማሩ ሰዎችን አቅርብልን በጣም ጥሩ ነው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 роки тому +1

    እባክህ እምላክ ክፉ ከመስማት እውጥተህ እንደዚህ ምርጥ ሰዎችን እብዛልን ከመገድልና ከመፈናቀል እድነን ለገዳይች ልቦና ስጥልን

  • @ebrahimeshetu3108
    @ebrahimeshetu3108 2 роки тому

    ይልመድብህ ሰይፉ። የብዙ ሰዎችን ህይወት ለመቀየር የሚተጉ ውድ ኢትዮጵያዊያንን በማቅረብህ እናመሰግናለን።

  • @zinabuadoforo2306
    @zinabuadoforo2306 2 роки тому +1

    ❤ እግዚአብሔር እንደነዚ አይነቶቹን ያብዛልን ተበራኩ ከምንም የፀዱ 💐💐💐

  • @tsehaywoldemariam2798
    @tsehaywoldemariam2798 2 роки тому +5

    እግዝያብሄር ይመስገን ኢትዮጵያ ልጆች አሏት መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ:

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 2 роки тому +7

    What a beautiful couple with bright ideas to help the communities back home!!! Dr. Birhanu and his brother are exemplary and attestation of the value of education!
    Kudos to this couple establishing the “Brighter Generation”

  • @adyarega101
    @adyarega101 2 роки тому +8

    የመካነኢየሱስ ፍሬ በጣም ነው የምደሰተው ሳይህ❤❤

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc 2 роки тому

      He went to mekane eyesus school? I went there and then minilik.

    • @adyarega101
      @adyarega101 2 роки тому

      @@UA-camr-dz5kc yes mekane then minilk

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 2 роки тому +8

    I am amazed by what this couples are doing for their people. You are the heroes. Good job I am with you.

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 2 роки тому +2

    ሰይፍዬ እናመሰግናለን እውነት በጣም ታላቅ ሰውችን ነው ያቀረብክልን

  • @canijones6575
    @canijones6575 2 роки тому +8

    Thank you for the best interview. Wonderful Ethiopians way to go!!!! May God bless you more!

  • @linahassen5286
    @linahassen5286 2 роки тому +2

    ደስ ሲሉ በጌታ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 2 роки тому +1

    በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን ሰላሰባቹት ሀሳብ ቀጥሉበት

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 2 роки тому +2

    ፊሊጺስዩስ ሰዎች 2-4 እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት፥ ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ። እግዚአብሄር ይባርካችሁ እናንተ ጥንዶች ስለአደረጋችሁት ቸርነት ሁሉ ።

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому +2

    እንዚህ ለአገር ይጠቅማሉ በጣም ደሥ ይላል 👏👏👏

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 2 роки тому +2

    በርቱ ተግታችሁ ስሩ እግዚአብሔር የረዳችሃል።

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 2 роки тому +3

    አረ! ኡኡኡ ምንድነው ይህንን ሰውዬየምትሉት ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቃቸው የሰው ፍጥረት እኮ አልመሰሉትም በእውነት አፈርኩ በጭራሽ እሱ ሊጠይቃቸው አይገባም እኔጃ እኔ ብቻ ይሆን ይህ የተሰማኝ ብቻ በህይወታቸው ከባከነባቸው ሰአታቶች ውስጥ አንዱ ሳይሆን አይቀርም

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 2 роки тому +5

    Thanks for creating the platform. I am in with my profession to serve. Stay blessed!!!!

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому +3

    ማሻአላ ብያለሁ በርቱ ወገኖች አሜሪካውያኖች ከነሱውጭ የተማረ ብዙም አይፈልጉምና ራሳችሁን እየጠበቃችሁ ኢ/ት ቅጣው እጅጉ ታሞየሞተ አይመስለኝም ብቻ ልብስ ይማር ወንድማችንን

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ኢትዮጵያ ✅
      ኢ/ት ❌

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 2 роки тому +2

    እንደነዝ አይነት ሰዎች አቅርብልን ህይወት የሚዘሩ ሰዎች 👏👏👏

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 2 роки тому

    ወይ ጎድ ምርጥ ሰው አማረኝህ እንኮውን የማይቁራረጥ በስማም ሆሆ የተለየህ ሰው ነህ እግዝብሔር ሀሳብሀችውን ይሳክላችው

  • @habtamuduressa742
    @habtamuduressa742 2 роки тому +8

    I couldn't agree any more I studied in minilik like he said if you are committed and dedicated you will make it I am the living example

  • @rihana4796
    @rihana4796 2 роки тому

    ከልብ እናመስግናለን እድሜ ይስጥልን !!ይረሰ ሸር ሀገራችን ሰላጣን ላይ ተቀምጠው ለሚያባሉ ከነዚህ ቢማሩ አሪፍ ነው ባይ ነኝ

  • @jonyagaro4356
    @jonyagaro4356 Рік тому +1

    Interview of the year! Thank you both for your service.

  • @FAFIWEYBATIS
    @FAFIWEYBATIS 2 роки тому +1

    የወይባ ጢስ ጥቅሞች
    ✔️የጀርባ ህመም ችግርን ይቀርፋል
    ✔️የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በላብ አማካኝነት በማፅዳት ጤናማ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል
    ✔️በብርድ ምክንያት የሚመጡ የጀርባ ችግሮች የመገጣጠሚያ ህመሞችን ይፈውሳል
    ✔️ማራኪ ወርቅማ የቆዳ ከለርን ያላብሳል
    ✔️ለማህፀን በር ጥበት ወሳኝ ነው
    ✔️በወርአበባ ጊዜ የሚከሰትን የሆድ ቁርጠት ይቀንሳል
    ✔️በስራ የደከመን ሰውነት ዘና ያደርጋል
    ተአምረኛው የወይባ ጢስ እንጨት ተዘርዝረው የማያልቁ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት ፣ አንድ ሁለቴ ሞክረን አንሰላች ፣በተደጋጋሚ በመሞከር ጥቅሙ እንዲገለጥልዎት ያድርጉ።
    አቅርቦታችን 👇👇
    ✔️በቤታቸው መጠቀም ለሚፈልጉ
    ✔️ለወይባ ቤቶች(አዲስ መክፈት ለሚፈልጉም)
    ✔️ሙሉ ግብዓቱን ወስደው መነገድ ለሚፈልጉ
    ✔️ውጭ ሀገር ሆነው ወይባ ቤት መክፈት ለሚፈልጉ ወይንም ላላቸው ፈልጠን፣ አድርቀን እናዘጋጃለን ::
    የተሟላ ግብዓቶች አሉን፣ወይባ(ተፈልጦ/ሳይፈለጥ፣የተለያዮ ስራስሮች እና እንጨቶች፣ሸክላ፣ወንበር ፣አንደኛ ደረጃ ካባ(ሌዘር)፣ከርቤ፣ሸብ፣እርድ፣ቀሲል፣ከእህሎች የተዘጋጀ ቦዲስክራፕ✔️ ግብዓቶቻችን ንፁህ እና የተፈጥሮ ብቻ ናቸው ።
    ✔️በጥራት አንደራደርም✔️
    #ፋፊ #weyba #weybatis #የወይባጢስ #Ethiopia #Habesha #wollo #Traditional

  • @bekelegebreamanule1811
    @bekelegebreamanule1811 2 роки тому +28

    Tsega’s PhD project was based on in 'metamorphic' proteins, which have the ability to shapeshift and adopt new fold topologies despite very little or no alteration in their amino acid sequence," explains Orban. "Her results have broken new ground in our understanding of how protein switches work. Her findings will attract broad interest in the protein biophysics community and may have practical applications."

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ና ቪዲዮ አይተህ ቤተሰቤ ሁን በቄ ❤

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 2 роки тому

    እግዚአብሄር ይርዳቹ ታላቅ ስራ ለአገራቹ ለመስራት አስባቹ የጀመራችሁት ሥራ ውጤቱን በልጆቻችን ላይ እንደምናየው ሙሉ ተስፋ አለን አገር በዕውቀት ስትደገፍ ነው የምትለወጠው ሥራቹ የተባረከ ይሁንላቹ ውድ ወገኖች ኢትዮጵያ የናንተ ነች!

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 2 роки тому

    ሰይፉ እኮ ይጠይቅ በቃ በጣም ነው የሚያረካው ጥያቄዎቹ የእያንዳንዳችንን ጥያቄ መልስ ነው የሚያሰጠን በዲቴል።

  • @firaolk9430
    @firaolk9430 2 роки тому +6

    Today's guest are well educated and the new generation can learn a lot from their history. I think Seifu did not give enough time for DR Tsega. She is expert in her field and has a lot to share. But notice the way her husband tries to engage her as much he can.

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 роки тому

    እምዬ ኢትዮጵያ እንደነዚህ አስተዎይና ላንቺ ጥዎት ከማታ በጎ የሚያስቡ ልጆች ባይኖርሽ
    መቼ በህይወት ትኖሪ ነበር
    ለነዛ ማስተዎል ለጎደላቸው ሞትሽን ለሚመኙት ለምትወጃቸው ልጆችሽ
    ፈጣሪ ማስተዎልን ይስጣቸው🙏🙏

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 роки тому +7

    ምንም አልልም እግዚአብሔር ይስጣችሁ 💚💛❤🙏🌺🌹🌷💕

  • @christina2806
    @christina2806 2 роки тому +2

    They are real genius 👏
    Thank you seifsha for inviting those inspiring couples ❤🙏

  • @erutsolomon3348
    @erutsolomon3348 2 роки тому +1

    WOW ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ እንውዳችዋለን በረቱ

  • @seada5485
    @seada5485 2 роки тому

    ተባረኩ እደትደስይላሉአላህእዲሜናጤናይስጣቹህ ያሰባቹህትምይሳካላቹህ በሁንስአትእዲህም ያለሰዉአላሁሉምረራሴበሚልበትወቅት ለሰዉእሚስብአለ

  • @bin6837
    @bin6837 2 роки тому

    Hello Seifu, I am a fan follow your show since the beginning, and I always wanted to give you this comment: ቡዙ ጊዜ የ እንግዶችህን ሀሳብ ትቆርጣለህ በተለይ ቁምነገር። ለምሳሌ እዚህ interview ላይ stressful ነው እያለ፣፣፣ በምን እንደሚያካክሱት ሊያወራ ነው ብለን ሰፍ ስንል በሌላ ጥያቄ አቋረጥከው። you do have improved but still need to be. Thanks,

  • @منيرهحبشي-ج3ض
    @منيرهحبشي-ج3ض 2 роки тому

    ጎበዞች በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁሉም ዲያሥፖራ እንደናተ ቢጣጣሩ ጥሩ ነው

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 роки тому +43

    ትክክለኛ ፍቅር ሲሆን ጊዜው 11 አመት ቢሆንም የዛሬ 11 :00 ሰአት ይመስልሀል አድምጡት ልክ 0:46 ሰከንድ ላይ 👏

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 2 роки тому

      True

    • @zm3020
      @zm3020 2 роки тому

      @@yodaheyyesakor3731 ማሬ ሚስኪን እህታችሁን አበረታቱኝ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራብ በማድረግ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 2 роки тому +1

      ገርሞኝ ስስቅ ነበር 11 እያልኩ ዕይታሽን/ክን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @Miko16459
      @Miko16459 2 роки тому

      @@meseretrefera2664 እኔ ወንድምሽ እንዲ ነኝ 😂 አንቺም እህቴ አንብበሽው አይተሽ ስለፃፍሽ አመሰግንሻለው እውነተኛ ፍቅር ያለው ይግጠምሽ ካለም ሁሌም አንግሶሽ ይኑር !!!👏

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 2 роки тому

      @@Miko16459 እውነተኛ ፍቅር መኖሩን እራሱ እጠራተጠለው የምር ሰው ሁሉም ከሐጅ ነው 🙅‍♀️ ብቻ ለሁላችሁም እውነተኛ ከወረት የፀዳ አፍቃሪ ያድላችሁ 🙏 እኔ gn 🙅‍♀️

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 2 роки тому

    ሰይፉ መቸም በጣም እዉቀት ያላቸቸዉንና ታዋቂ ሰዎችን ደረጃዉን የጠበቀ ጥያቄ ለመጠየቅ ማስታወሻ ይዘህመጥተህ ብትጠይቅ እነኚህን ሰዎች እንዴት ማነዉ የፍቅር ጥያቄ የጠየቀዉ ብለህ ትጠይቃለህ ሰይፉ እባክህ ለመሻሻል ጥረት አድርግ ወይም ስልጠና ዉሰድ ደሞ ደሞዛችሁ ስንት ነዉ ለማለት ሞክረሀል በዚህ ላይ ትጠይቅና ሲመልሱ አታስጨርስ ቀልድም ቦታ አለዉ እባክህ እባክህ አስተያየት ተቀበል። ዉሀ በፈረቃ እነሱ አያዉቁም የት ነዉ ያሉት ኧረ

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 2 роки тому +5

    እውነት ብለሃል ሰይፍዬ እቤት ውስጥ ፈታ ያላለ ህይወት የጭንቅት ህይወት ሞልቶ ቢተርፍ ዋጋ ያለውም

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 роки тому

    ስይፉ እኔ UsA ነው ያለሑት እነኚሕ የሚሉት ድራማ ነው የወያኔ ሹማምንት ልጆች Du sum About Ethiopia. ቆሻሾች ኢትዮጽያ የምሑራኖች የጀግኖች የእምነት እና የቆንጆዎች ሐገር ነች ውብሐገር ቀልደኞች ትምሕርትሕን ይግለፅልሕ የሌባ ልጅ አትምናቸው ስይፉ ።

  • @hailualigaz437
    @hailualigaz437 2 роки тому +3

    thankyou seifu you did a good job and a nice new generation looking .
    thank you for a couple Drs

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 роки тому +3

    ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደ እነዚህ ያሉ ሰዎች ይብዙልሽ
    ፈጣሪ ሆይ አንክርዳዱን የሰይጣን አሽክላ ነቅለህ ጣልልን

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 роки тому +1

    ውይ መታደል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 2 роки тому +5

    God bless you my beautiful peoples Dr.Hasband and Wife Wawo.......

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 2 роки тому

    ሠይፉሻ ጥያቄዎችህንና ጭውውቶች እንደ እንግዶችህ ትንሽ edit& arrange አድርጋቸው አንጂ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 2 роки тому

    ሳይንስቲት፣ዶ/ክተር፣ብርሀኑ፣እናከብራችኋለን፣፣እባክህ፣ውሀውን፣ስትፈልግ፣ፈጣሪንም፣ካገኘህልን፣ስለ፣አገራችን፣ጉዳይ፣ጠይቅልን፣፣

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 роки тому +2

    መማር ማወቅ ከራስ አልፎ እንዲህ ለተተኪ ትውልድ መጨነቅ ተልቅ ስልጣኔ ነውና በርቱ ብለናል

  • @emmeradv1
    @emmeradv1 2 роки тому

    ሠይፉ ዛሬ እንግዶችህም ጥያቄዎችህም ምርጥ ናቸው።
    ርእሱ ጀበና ግን የላቸውም

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Рік тому

    I am a senior clinical data scientist for the university CA Davis and would love to join the program to help others

  • @eyerusalembayu6931
    @eyerusalembayu6931 2 роки тому +2

    Can you please share the link for the platform? Thanks

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому +1

    ሰይፉ ፋንታሁን በጣም ነው የምንወድህ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንደ እነዚህ ዓይነት ሰዎችን ነው