የነርቭ በሽታ ምልክቶችና መንስኤ | ቀላል መፍቴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 101

  • @muluyebekele9633
    @muluyebekele9633 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ዕውቀትህን ስላሳወከን ።

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 2 роки тому +3

    thanks very much good advice 👍

  • @LishanMendesil
    @LishanMendesil 2 місяці тому

    Doctor betam ameseginalehu ejen betam ydenezizegnal yakatilegnal

  • @EndeshawAssefaw
    @EndeshawAssefaw 4 місяці тому

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @sayedahmada2590
    @sayedahmada2590 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ ❤❤

  • @faxekadir9012
    @faxekadir9012 2 роки тому

    ጤና ይስጥህ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ።
    ምክርህ አይለየኝ።

  • @tamratbrhanu6924
    @tamratbrhanu6924 2 роки тому +1

    tanks good information

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 роки тому +2

    Thanks!

  • @kidusyared4475
    @kidusyared4475 Рік тому +1

    Thank u

  • @tiradmariamkassaw7479
    @tiradmariamkassaw7479 2 роки тому +1

    It is a good lesson thank you.what is tinnitus I need explanation .

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt Рік тому +8

    ሁሉም ምልክቶች አለብኝ 😢😢😢😢😢😢ፈጣሪዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በስደት እንዳታስቀረኝ

    • @hayatsaed7577
      @hayatsaed7577 Рік тому +1

      አይዞሽ ማማዬ እኔም እዳችዉነኝ የስደት መዘዙ😢😢

    • @AfAf-nc7qg
      @AfAf-nc7qg 5 місяців тому

      እኔም ወገቤን እራሴን እግሬን በቃ ሁለመናየን ታምያለሁ ግን ስደት ህክም የለዉም😢😢

    • @akliluassefa2181
      @akliluassefa2181 4 місяці тому

      Give every thing for God.and.keep.your self carefully.

  • @ዘሀራ-የ2ቐ
    @ዘሀራ-የ2ቐ 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን

  • @adnumagersaa2803
    @adnumagersaa2803 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Menbi-e8l
    @Menbi-e8l 6 місяців тому

    ዶክተርዬ እጅግነው የማመሠግነው

  • @elsagebremeskel1106
    @elsagebremeskel1106 2 роки тому +1

    Thanks so much

  • @hasenseid2974
    @hasenseid2974 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @اههىهفغقثغ
    @اههىهفغقثغ 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @Makibe-el9wb
    @Makibe-el9wb 5 місяців тому

    👍👍👍👍👍

  • @h.g3326
    @h.g3326 Рік тому +3

    አልሀምዱሊላህ ከነዚህ ምልክቶች ነፃ ነኝ ከራስ ምታቱ በስተቀር

  • @hailudesalegne
    @hailudesalegne 3 місяці тому +1

    ዶክተር አድራሻህ የተወሰኑ ምልክቶች አሉብኝ ፕሊስ😂😂😂😂😂

  • @youtub-q1b
    @youtub-q1b 2 роки тому +1

    you are great bro

  • @LlBb-dr2ln
    @LlBb-dr2ln Рік тому +4

    መዳኒቱምንድነዉ

  • @habenyosihaben
    @habenyosihaben 3 дні тому

    3 ተኛዉ ን መደንዘዝ አለብኝ እባክህ መፈትሄዉን ህክምናዉን

  • @frehiowtmihert8254
    @frehiowtmihert8254 2 роки тому

    Thanks 👍

  • @Tigist-d6n
    @Tigist-d6n Рік тому

    ባጣም አማሳግናሎ እኔ ባዳም ግፊት narvuu የያዛንይ ይማስላንያል ማፍtewን nigarany

  • @sealmsealm1736
    @sealmsealm1736 Рік тому +3

    እኔጭንቅላቴንያቃጥለኛል ደም ማነስ ነው አሉኝ ግን እራሴን በጣም ያቃጥለኝልምን ትለኛለክ ያለውትስደት ነኝ

    • @bettyYilma-c8h
      @bettyYilma-c8h 2 місяці тому

      እኔም በጣም እባክሽ መፍትሔ ኣጊኝተሽ ከሆነ ንገሪኝ

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 2 роки тому

    Thanks 🙏

    • @nugusebeynesofiy2960
      @nugusebeynesofiy2960 2 роки тому

      የሐሞት ጠጠር አለብነኝ ምንማድረግ እችላለሁ የደም እና የልብ መምታትም መድሐኒት እወስዳለሁ ምን ትመክረኛለህ76አመቴነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@nugusebeynesofiy2960 ደምሪኝ

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 2 роки тому +1

    Enmsegnalen

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 2 роки тому

    tnkyu betam

  • @mumu5035
    @mumu5035 2 роки тому +2

    እኔ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኛ የምትላቸው ነገሮች አያለሁ

  • @የስሚር
    @የስሚር 2 роки тому +4

    እኔ የምለው ግን ለምንድን ነው የማትመልስው የቴሌግራም አድራሻህን ብትስጠኝ ጥያቄ ነበረኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @semirasairage7182
    @semirasairage7182 2 роки тому +2

    ከ❤❤❤❤አመሰግናለው ብዞግዜ ሰራ ሰሰራ ድካም ይሰማኛል ሰደት ሰለሆንኮ ምግብ አልመርጥም ምን ማድረግ አለብኝ

  • @zebibaomer9348
    @zebibaomer9348 2 роки тому

    Thanks

  • @KassechGebremedhin
    @KassechGebremedhin Рік тому

    እራሥ ማዞር መፍትሄ ው መንድነው

  • @umualeyatube862
    @umualeyatube862 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር መረቅ ጠጡ የሚለው እኔ መጥፎው ኮልስትሮል አለብኝ እና መረቅ ቅባቱ ኮሊስትሮል አይጨምርብኝም

  • @seidahmed4371
    @seidahmed4371 2 роки тому +3

    ዶክተር እኔም ይህ ምልክት ይታይብኛል ህክምና አለዉወይ ካለ ቦታዉን ብትነግረኝ

    • @mekdesbelayneh4385
      @mekdesbelayneh4385 2 роки тому +1

      ታክሜ ድኜ ነበር ግን በሁለት አመቱ ተነሳብኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      ​@@mekdesbelayneh4385 ደምሪኝ

    • @NAZIFAFADLO
      @NAZIFAFADLO Рік тому +1

      ​@@fatumawaseእኔ 10አመቴ ይሆናል ከጀመረኝ ህክምና ቦታ ይነገረንን

    • @hawa5330
      @hawa5330 9 місяців тому

      ​@@mekdesbelayneh4385ውደ በፈጠርሺ መዳኒቱ ምድነው ተባበሪኝ ባሌ በጣም ታሞል ህክምናም ህዶ ነበር ግን ማንቀጥቀጥ ጀምሮታል መፍትሄውን ንገሪኝ

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት 2 роки тому

    አመስግናለሁ

  • @MahletLeulseged-s2u
    @MahletLeulseged-s2u 4 місяці тому

    ዶክተር ወንድሜ ቫክቴሪያ ተብሎ እየታከመ ነገር ግን ባሰበት እና ቫክቴሪያው የት እንዳለ አልተገኘም
    ነገር ግን አይንቀሳቀስም አያወራም ምግብም አይወስድም ፈሳሽ ብቻ ነው የሚወስደው ኤማራይ እክስሬይ ደም ተመርምሯል ግን ሌላ ከቫክቴሪያ ውጪ ሰላም ነው ነው የተባለው ሁኔታው ግን እንደነርቭ ነው

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 2 роки тому

    እናምሰግለን

    • @kidisttesefahun4600
      @kidisttesefahun4600 2 роки тому

      እናመስግናለን፡ብንከታተል፡አንተጋ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@kidisttesefahun4600 ደምሪኝ

  • @elfebiru3147
    @elfebiru3147 Рік тому

    አመሰግናለው ዶክተር ዝም ብሎ ያልበኛል ህክምናውስ

  • @FjGu-e9q
    @FjGu-e9q Рік тому

    በአንገት በኩል የአንገት ማቃጠል አሉብኝ።

  • @halima2348
    @halima2348 2 роки тому

    enamesegenale gen wanedema menem mefetaha alageghem medanetum ayasetageseletem keyazew 8ware honotal gefet alebet

  • @iftutolesa6159
    @iftutolesa6159 Рік тому

    Andii milikit binoros nerve nwu

  • @rahmakmal2866
    @rahmakmal2866 2 роки тому +2

    እናመስገናለን ዶኩተር

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 роки тому

    Enamesgne alne

  • @hailuendewa5887
    @hailuendewa5887 Рік тому

    በርቱ

  • @rozaroza1628
    @rozaroza1628 2 роки тому +2

    Wow doctor

  • @Saraahmed-j9n
    @Saraahmed-j9n Рік тому

    ቀላል ጥርግ ጥርግርግ😊 እዳገባዉ

  • @suadhassan7675
    @suadhassan7675 2 роки тому +7

    አላህ,ይሰጥልን ዶክተር በ ኑርልን

  • @mekdesyeshitla-ff3cs
    @mekdesyeshitla-ff3cs Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንም የለብኝም

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ወንድም እኔ የደም ግዛት መዳኒት ሰተውኝ ዶክተሮች የጭንቅላቴን ነርፍ ነካኝ እና መዳንኒት እየውስድኩ ነው በቆም ችግር አለው አሁን አንድ አመት ነው መውሰድ ከጀመርኩ በናትህ ንገርኝ

    • @Effoy
      @Effoy  2 роки тому +1

      ማንኛውንም መድኃኒት ከማቆሞ በፊት ከሀኪሞ ጋር መመካከር ተገቢ ነው። የጤና ሁኔታዎትን ዶክተሮ መርምሮ የሚወስን ይሆናል። ባይሆን የሚወስዱት መድኃኒት የጎንዮሽ ካስከተለቦት ለሐኪሞ በደምብ ያስረዱት።መቀየር ካለበት እንደ ጤና ሁኔቶት ሊቀየር ይችላል። በፊት የታዩበት መታየት ካልፈለጉ ቀይረው ሌላ ሐኪም ቤት በመሄድ ይመርመሩ፣ ከዚህ በፊት የታዘዘሎትን መድኃኒትም ያሳዩ። ያስከተለቦትን የጎንዮሽ ያስረዱ።

    • @Habtam_cooking
      @Habtam_cooking 2 роки тому

      @@Effoy ማለት ዶክተርዬ የዛሬ ሁለት ወር ኢትዮጵያ ውስጥ ነበር የምከታተል እና አሁን ማዳም ውጭ ዶባይ ነይ ብላኝ እዚህ ነኝ ውስጂኝ ልበላት ነው ቀስ በቃስ ላቁም ምንም ስሜት የለኝም ከዚህ በፌት ጥሩነሽ ቤጂግ ነበር በኦብሬሽን ያዋለዱኝ እና የደም ግፌት መዳኒት ስጡኝ በዛው ሁለት ግዜ እራሴን ሳትኩ ከዛ መዳኑቱን የስጠኝ ኤግቭዥን ነው የግል ህክምና ምን ላድርግ አሁን ግን በጣም ይቅርታ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ መውለድስ እችላለሁ ካሁን በሃላ ምናልባት ነረቭ ስላለብኝ ፈርቼ ነው

  • @sanaa4054
    @sanaa4054 2 роки тому

    እኔ ተቸግሬ አለሁ መፍትሔው ምን ድነው ሕም አለብኝ ሁሉም ምልክት አለብኝ ኧረ ዶክር ለእኔ መፍትሔ ሥጠኝ ሡኳርም አለብኝ

    • @eses143
      @eses143 Рік тому +1

      አላህ ሙሉ ጤናሺን ይመልሰልሺ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 2 роки тому +1

    እናቴ የአጥንት ነርቭ አለብሽ ተብላለች ከትካሻዋ ይዞ እስኪ ምን ማድርግ አልብን ንገርን 😢

    • @taybahtaybah4536
      @taybahtaybah4536 2 роки тому

      የኔም እናት ነች ኡፍፍፍ

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد Рік тому

      እደት ነው የሚያረጋት. መዳኒት የለውምደ ታዳ

    • @taybahtaybah4536
      @taybahtaybah4536 Рік тому

      @@حضرمحمدسيد እስካሁን አልዳነችም እናቴ ያልሄደችበት ሀኪም የለም

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد Рік тому

      አሏህ በረህመቱ ያሽርልን የኔም እናት እጇን ይደነዝዛታን እደዛነውየሚያረጋት ያንችንም እናት

    • @taybahtaybah4536
      @taybahtaybah4536 Рік тому

      @@حضرمحمدسيد አወ ጣቶቿን ክንዷን እግሯን መተጣጠፊያወቿን ነው አብዛኛውን የሚያማት አላህ ያሽርልን

  • @samuelbirhanu3048
    @samuelbirhanu3048 9 місяців тому

    Efoye ymchek doctor tmsleg nber😂😂😂

  • @ketemaamengistu442
    @ketemaamengistu442 2 роки тому

    Pleis. Helepmi. Nerv. Hoisptaal. Cotakrmi. Tainkeww

  • @hasenseid2974
    @hasenseid2974 2 роки тому

    እኔ ከፍተኛ ለሊት በጣም ያልበኛል

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia8202 2 роки тому +8

    ሁሉም ምልክቶችን እያየሁ ነው ጭንቅ ብሎኛል

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому

    Nurilinyiii

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 роки тому +2

    አላህ ይሰትር እጅ ሁሉም ምልክት ይታይብኛል 😭

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር እኔ ከስንዴ የተሰሩ ምግቦች ማጅራቴን ቅስፍ አርጎ ነው የሚይዘኝ ዳቦ የፓስታ ዘሮች እሩዝ ስመገብ ጥሩ ስሜት የለኝም ያለሁት በስደት ነው ምን ትመክረኛለህ

    • @Effoy
      @Effoy  2 роки тому

      የጉልተል አለመመቸት ወይም አላርጂ አለቦት ማለት ነው። ስንዴ ደግሞ ከፍተኛ ጉልተን አለው። ስለዚህ ጉልተን ከያዙ ምግቦች ወይም ዝቅተኛ ጉልተን የያዙትን መመገብ ይመከራል። በሌላ ቪዲዮ ስለ ጉልተን ሰፊ ማብራሪያ ሰራበታለሁ።ነገር ግን ከዚህ በፊት ጤፍ እና Oat ጉልተን እንደሌላቸው ጠቁሜቸዋለሁ። ውጪ ሃገር የሚኖሩ ከሆነ የሚሸጡት ላይ glutens free የሚሉ ይለጠፍባቸዋል።እነሱን ይጠቀሙ።

    • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
      @አለምጌታነህ-ተ2ዘ 2 роки тому

      @@Effoy እሺ ዶክተር ስለቅንነትህ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ። የተቻለኝን አደርጋለሁ ግን ያው አረባት ሀገሮች ከነዚህ ነገሮች መታገድ በጣም ከባድ ነው እንደልቤም ከቤት መውጣት አልችልም

    • @Lily-fq1co
      @Lily-fq1co 2 роки тому +1

      እንጀራ አጃ ዳቦ ይጠቀሙ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@አለምጌታነህ-ተ2ዘ ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@Lily-fq1co ደምሪኝ

  • @AsebelignHaile
    @AsebelignHaile 6 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @Noour-b6e
    @Noour-b6e 29 днів тому

    እናመሰግናለን

  • @tamratbrhanu6924
    @tamratbrhanu6924 2 роки тому

    tanks good information

  • @hannasisay6703
    @hannasisay6703 2 роки тому

    thanks

  • @gelilagelila9422
    @gelilagelila9422 2 роки тому +1

    Thanks 🙏

  • @getahaile
    @getahaile Рік тому

    Thanks

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 Рік тому

    Thanks .