Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህ የመሰለ ኣተራረክ እና ለየት ያለ በጣም ገላጭና እና ኣሳዛኝ ታሪክ ያደመጠው ሰው በጣም ጥቂት መሆኑን ሳይ ኣዘንኩኝ።ከዚህ ዩቱብ ያነሰ ደረጃ ያለው ከዚህ ዪቱበ በላይ ኣዳማጭ ያለው መሆኑ ሳይ ድጋሜ ያስዝነኛል።በኣላህ ኣዱንያው የፕሮሞሽን ብቃት ሆነ በቃ።ደጀኔ ጥላሁን ግን በጣም ትመስጠኛለክ።
በጣም የሚያሳዝን ጽሁፍ ነው። እናመሰግናለን !
አይ አቡቹ .....ስንትና ስንት እንደ አቡቹ አይነት ጓደኞች ነበሩን....?
Betam asdesach tireka new... bizu tirekawoch enitebikalen.. The youtube page needs to be promoted.. I know eveyone would love to here your voice everyday. Please keep on promoting your page and need to see your works everyweek.
ደጀኔ ጥላሁን ከብዙ የልጅነት ትዝታዎቼ መሀል ትልቅ ቦታ ያለው ጋዜጠኛ ነው:: ከመፃህፍት አለምን ላዳምጥ ብዬ ካባቴ የምቀበላት ራዲዮ ብዙ ሰኞ ጠዋቶች በአልጋዬና በግድግዳ መሃል ተንሸራታ ወድቃ ስለምትገኝ ሁሌ ከቁጣ አላመልጥም ነበር:: 🙂
ተመሳሳይ ትዝታ አለኝ ጣፋጭ የልጅነት ግዜ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እህ ምስኪን ...የፍቅር ስቃዩ ነፍስን ያስጨንቃል...ዕጣ ፈንታው ለመስማት እንኳ ይከብዳል...ግሩም ድርሱት