ፈታ የሙዚቃ አዋርድ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 26 вер 2024
- Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#abbaytv #ፈታ #feta #fetamusicaward #lijmic #yedirelij #abdukiar #gelemele #mastewaleyayu #wendimak #fetashow #AbbayTv #መስቀል #ደመራ #lafonte #ethiopianartist #Award#abbatv #ortodox #መስቀል #ደመራ #holiday #AbbayTv #ethiopianmusic #abbaytv #mesenko #ethiopian #meskel
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube
ቆንጆ ሀሳብ ነው እውነትም ጥበብ አትዳኝም ... የዘንድሮ አልበሞች ለመዳኘት የሚከበዱ ናቸው!!
ልዑል 👏👏👏 ዳግማዊት ወርቅ👏👏👏 ማስተዋል እንዚራ 👏👏👏 ለምለም 👏👏👏 አብዱ ኪያር 👏👏👏👏 መሳይ ተፈራ 1ኛ
ነፍስህን በገነት ያኑርልን ማዲንጎ
menew eskahun !!!yehen program eyetebku walku eko ,gn feta show beziew ketayenet benorew demo betam arif nw seraw kebad nw mn yahele endmetchenku ke stage gemero i now ena perfextion alachu ketelubet lemalet nw #FETA SHOW
እውነትም ዓባይ ቲቪ የኢትዮጵያ ምርጥ ፈታ ተመችቶኛል ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማዲዬ የልቤ ስብራት ሞትህን ማመን አቅቶኝ አለሁ ዘፈንክን በሰመዉ ቁጥር ፎቶህን ባየዉ ቁጥር አንባ የሚቀድመኝ እንዴትስ ሞትክን አምኘ ልቀበል😢ሚዲዬ ስስቴ አስበህዋል እዝህ ማሀል ብትኖር የእኔ ድምቀት 😢
አሪፍ ዝግጅት ነው ነገር ግን አልበም ሙሉ እንሸልማለን ካላቹ እና ቴዲ ዮ እና ሚኪ በላይነህ በጣም ነው እያዳላችሁ ያላችሁት
አይባልም ነውር ነው
መግቢያው ላይ ልጆቹ ያቀረቡትን ዝግጅት ብቻውን ቢለቀቅ ብዙ ተመልካቾች ይኖሩታል 👌
እስቲ feta show የናፈቀው belike ❤❤❤❤
ማዲዬ አባቴ ሁሌ በልቤ አለህ❤❤
እኔግን እስካሁን የየማን የሚደርስልኝ የለም በቀን አንዴ ሳልሰማዉ አልዉልም የማዬ❤ ፕሮግራሙ ምርጥነዉ እንዳይቋረጥ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማዲየ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢
እኔ ምርጥ ፕሮግራም ብዬ ሳልጨርስ ምን አስባችሁ ነው ስለ ቲዲ ዮ? እውነት ይቅርታ ጠይቁ!!!! በጣም በጣም በጣም ይደብራል!!!!
ምን ብዬ እንደምገልፀው አላውቅም እጅግ የተዋበ ኢትዮጵያዊነት ባህል የታየበት ታናሽ ታላቅን ሀገራዊ በሆነ ባህል ክብርን ያሳየበት ደስ የሚል ፕሮግራም ይህን ዛሬላይ እንድናይ ስላደረጋችሁ ክብረት ይስጥልን አደራ እንዲሁ እንዳማረባችሁ ቀጥሉ 🙏
በጣም የተዋጣለት ፕሮግራም ነው አደራ እንዳይቋረጥ በየሳምንቱ እና በየአመቱ አዳዲስ ነገሮችን ከ እናንተ እንጠብቃለን, በተለይ ጌች ለ ኢትዮጵያ Hip Hop ሙዚቃ ያለክ ክብር እና አድናቆት የሚያስገርም እና የሚደነቅ ነው እንዲሁም ይበል የሚያሰኝ ነው, በየአመቱ ልክ እንደዚ በስልቱ አቅም ያላቸው አዳዲስ ታዳጊ ወጣት ልጆችን እንደምታስመለክቱን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ጎበዞች በርቱ.
ከምር ሁሉም ይገባቸዋል ❤❤አብዱዬ በጣም ይገባሃል ❤❤❤
ማዲየ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ፈታ ትለያላችሁ የመደረክ አያይዝ በዛይ የድምፀህ ለዛ
Teddy yo መሸለም ነበረበት ለምን እሱን ተዋቹት
Best show ever 3 host it’s new idea we love y’all
Ere Teddy Yo🔥🔥... Mindnew yelelew 😳
Long live for feta#1
አብዱ❤❤❤❤❤❤❤
መሳይ ተፈራ 1ኛ ሁለገብ የጥበብ ሰው
Where is TEDDY YO??????????????????????????????????????????????????????????
የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ
ua-cam.com/video/H1ujVucrTkI/v-deo.html
ፕሮግራም ብሎ ዝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
andun shelemo gn andun alemeshelem yasetelale taddy yo meshelem nbrbet
ልኡል ,ሚካኤል በላይነህ ይቀራሉ
የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ
ua-cam.com/video/H1ujVucrTkI/v-deo.html
welcome feta we miss you good to see you ur idea is so perfect keep it up we are always with you well done
Tenshe ker alge ena Veronica Adana yetaleche koye beyanesebat enje ayebezabatem
wooooow
ጌታነህ ለሰው ያለህ ክብር ይገርማል በርታ ብሮ well Come Feta show my favourite show 👍🙌🙌🙌
መጀመሪያ ላይ የቀረበውን የማዲንጎን መታሠቢያ ሙዚቃ የሠራኸው የባላገሩ አይዶል ተወዳዳሪ የነበርከው ብሩክ ሙሉጌታ ተባረክ ጥሩ ማሥታወሻ ነው ያሥቀመጥክለት ማዲየ ሁሌ በልባችን ትኖራለህ 😢😢
Wow
ለምን ትለያላችሁ Lij Michael ሸልማቹ Teddy yo ን ዝም ማለት ምንድነው በጣም ይደብራል ይቅርታ ጠይቁ
ቀጣይ። ሀሚደ ብሩክ🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Gutuu abera tebike nbr😅
Teddy yo lemn ge , 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
We never for forget you madi
We never for forget you madi
Sheeesh 12:00 🔥🔥🔥🔥
Lij mic faf wow so happy
ይገባሀል መሳይ ❤❤❤
ማዲዬ 💔😢😢😢😢😢
Long live for feta#1
ጅንበሩ አትጃጃል
Programu yeleyal ❤❤
ማድ 😢
Lij mickael(faf)❤❤❤❤
Veronica s 😳?
You know jhanny
Veronica's???
Mastewal 1❤❤❤
Veronicas😢😢😢😢
Veronics❤
Veronics❤
Anatolin megabez neberebachu
ye ethiopian zefenoch bemigeba tiktok lay promoted eyarrga yale wetat new ena pls musikegnech akeberut behone event
it is a nice program just regarding the show name it is better to rename as Amharic Music Album Award as other languages not considered except one Gurage Music
Wow
❤❤❤
🎉🎉
Teddy yo ena lij mich seleteshelemachu Des blognal
Abd ygebahal ❤❤
Abd የአራዳ ልጅ
We never for forget you madi
WHERE IS VERONICA ???????????
lij michal yeymhale
Live new ende sewoch
❤❤❤❤🎉🎉🎉
Hi
❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤😊
Enemm
ስጁድ ለአላህ ብቻነው!! ወድሜ ለፍጡራን አደለም :: አተን የምናገርበት ሞራል የለኝም እባክህ በቃህህህ !! አይበቃም? የቶበትጊዜ አለህ? አብዱ ተብለህ ምን ትሰራለ እዚህ!!!?