የሊቨርፑል የህልም እንጀራ፣ ከዚህ በኋላስ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 63

  • @amirside5728
    @amirside5728 2 місяці тому +1

    Zubimendi ቀጣይ ሲዝን እግሩ ይሰበር ይድቀቅ

  • @MesefenMeles
    @MesefenMeles 2 місяці тому +3

    መንሱሬ አነተ ምርጥ ነሕ ብዙ ሰርታሐል ገና ከአተ ብዙ ስራ እጠብቃለሁ መንሱሬ ዎው አርሴ ዎው ዘገነርስ

  • @mama-Yi8
    @mama-Yi8 2 місяці тому +5

    መንሱሬ እንደት ነህ ተወዳጁ ጋዜጠኛ መንሱሬ ድንቅ ትንታኔ ስለ አርሰናል ምንአድስ አለ

  • @AbebawEshetu-h3g
    @AbebawEshetu-h3g 2 місяці тому +8

    እንኳን ደስ አለህ የሊቨ ጠላት እንደሆንክ ይሰማኛል።

  • @NadhiiNadhishaa-bj9mo
    @NadhiiNadhishaa-bj9mo 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤ mansur tank you brother

  • @MezmurAyele
    @MezmurAyele 2 місяці тому

    እውነት ስለ ሊቬ ልክ እንደ ጥሩ የኳስ አዋቂ የሊቬ ደጋፊ ነው የተነተንከው እናመሰግናለን በተለይ FSG ስግብግብ ነው ገብቶሀል ገንዘብ እየሰበሰብ ነው። ብድኑ ጉዳት ካላስተናገደ ጥሩ ብድን ነው ነገር ግን 2 ተጫዎቾች ያስፈልገው ነበር YNWA.

  • @Haile-tn1qm
    @Haile-tn1qm 2 місяці тому +2

    መንሱሬ በጣም ነው የሚያስከፋው ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ያጣናቸውን ተጫዋቾች አስበዉ በተለይ 6 ቁጥር ተጫዋቾች ቀጣዩ አመት በጣም ከባድ ሊሆን ነው FSG በስግብግብነት ካርቫልሆን መሸጡ ነው ደግሞ የሚያበሳጨው ደግሞ ተጫዋች አያስፈርሙም እርግጠኛ ነኝ ከ8 አመቴ ጀምሮ ህፃን ሆኜ መደገፍ የጀመርኩት ክለቤ እንደእነንትና ሲንኮታኮት ማየት አልፈልግም በጣም ያሳዝናል Fsg ትልቅ ነገር ቢሠሩም ቀስ በቀስ ክለቡን ለጥቅም ብቻ ነው የያዙት ገቢ ብቻ ያሳዝናል 😢

  • @Zekiman-h8u
    @Zekiman-h8u 2 місяці тому +3

    ሰላም መንሱሬ አሪፍ ሰአት

  • @AsefaSila
    @AsefaSila 2 місяці тому

    አኔ ዘንድሮ ሊቬ ጠሩ የሚሆን የመስለኛል

  • @ZeryihunSultan
    @ZeryihunSultan 2 місяці тому

    ሰላም መንሱር ። ስለ ዙቡመንዲ አንተው ሆዳችንን አጩኸው ነበር ። አሁን ደሞ መርዷችንን አረዳኸን ።ይሁና ። ለማንኛውም ለትኩስ ወቅታዊ መረጃህ አድናቂ ነኝ ።አመሰግናለሁ ።

  • @Asimalashyasin
    @Asimalashyasin 2 місяці тому +1

    ሰላም ሰላም ማንሱሬ ታማቺታኛል ❤️❤️✌️✌️

  • @abayabay526
    @abayabay526 2 місяці тому

    Mensure he said yes to Liverpool first,& whatever the reason was.but,I don’t think anything to do with the new coach

  • @DerejeAlamerew
    @DerejeAlamerew 2 місяці тому +6

    መንሱር ርዕስህ ለሊቨርፑል ጥሩ እንዳልሆንክ ይናገራል ። ወደድክም ጠላህም ሊቨርፑል ታላቅ ክለብነው ጥሩምባው።

    • @kebruysfasamuel3820
      @kebruysfasamuel3820 2 місяці тому

      Please don't talk nonsense you just can leave the video don't talk negative words on this channel 🙏🏼

  • @KeyruBest
    @KeyruBest 2 місяці тому +2

    ሠላም መንሱሬ የዘንድሮው ዋንጫ ማንቼ ይበለዋል እመነኝ

  • @YemamYemer
    @YemamYemer 2 місяці тому

    መንሱሪ እመነኝ በቃ በለሀብቱ ችግር አለበት ማውጣት አይፈልግም

  • @MohammedAbduselam-c2f
    @MohammedAbduselam-c2f 2 місяці тому

    Mansuree sila Coman min adis ngr alee??

  • @NursafaJemal
    @NursafaJemal 2 місяці тому

    መንሱሬ እንዴት እንደምተትመቺኝ ፋጣሪ እድሜህን የአርዝምልን

  • @wondumola8253
    @wondumola8253 2 місяці тому

    መንሡሯ እንደምንወድሕ ቮት ኮት ለማድረግ ቸኩለናል ።ለምን በአንድ አፍ ሑለት ምላስ አለሕና ! ወንዱ ወንዱ

  • @wubshetras8814
    @wubshetras8814 2 місяці тому +1

    መቼም አንተ ስለሊቨርፑል ጥሩ ነገር አታወራም የላንክሻዬር ሰዎች ጥሩ ነገር ሚመኙልን ይመስለኛል እምቢ ማለቱን ግን ሰምተናል .....ቀረበት እንጂ ....😅😮

  • @haroyyetube7624
    @haroyyetube7624 2 місяці тому

    ❤inkuan des aleh mansur abdulkani official

  • @waseashu
    @waseashu 2 місяці тому +1

    Mensure dehna nh bzi lij lay bkedem setawera germog nbr mknyatum arteta kzi bfet tykot alwetam ksocedad bloal bleh slnbr new ergetga nberku livepool endmaygeba artetan embi yale eza ygebal bya alasbkum nbr

  • @wondumola8253
    @wondumola8253 2 місяці тому

    መንሡር አንተ ነበርክ እኮ ዙቤሜንዲ ለሊቨርፑል ሊፈርም ጫፍ ደርሡዋል ያልከን። ግን ጋዜጠኛ ን ማመን ጉምን እንደ መጨበጥ ይቆጠራል ! ወንዱ ነኝ ከድሬደዋ

  • @AkeTamesgen-mh7yj
    @AkeTamesgen-mh7yj 2 місяці тому

    Don't worry we have best player endo

  • @ethious7413
    @ethious7413 2 місяці тому

    መንሱር እኔ ካንተ ባላውቅም ዙቨመንዲ ዝውውሩን ያልተቀበለው በሊቨርፑል አዲሱ አሰልጣኝ ምክኒያት ሊሆን ይችላል እያልክ ከሆነ እነ አርሰናል ማድሪድ እንዲሁም ሌሎች ክለቮችንስ ለምን አልተቀበለም? ስለዚህ ይሄ ምልከታህ ትክክል አይመስልም።

  • @AyuLoma
    @AyuLoma 2 місяці тому

    መንሱሬ ይሄ ልጅ ትልቁ ህልሙ ሪያል ማድሪድ ይመሰለኛል ፣ይሄ ባይሆን ኑሮ እስከአሁን የፈልጉት ቡድኖች ሁሉ ከእሱ አቅም በላይ እንጂ ከእሱ አቅም ብታች አይደሉም።

  • @MasetewalDemesie
    @MasetewalDemesie 2 місяці тому

    Yeshibaw degafi abeda

  • @AkeTamesgen-mh7yj
    @AkeTamesgen-mh7yj 2 місяці тому +4

    ከአርሰናል ቀድሞ ቼልሲ እና ሊቨርፑል ዋንጫ ማሳካት ይችላሉ ግን አንተ ይህን ማመን አትችልም ግን በቅርቡ ያደርጉታል

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 2 місяці тому +1

    መንሱር አብዛኛውን ጊዜ ትልቅ ነህ ስሎት ገና ራሱን አላሳየን ወደ ትልቅነት እየተጓዘ ነው
    Fsg ስለገንዘባቸው ያውቃሉ የሚያመጣቸውን ያውቃሉ
    መንሱር አይደለም 600ሚሊዮን ወደ 4ቢሊዮን የቀየሩት
    አሰልጣኙ እንደ ክሎፕ ትልቅ አሰልጣኝ አይደለም ራሱን ለሊጉ አላሳየም በብዙ ገንዘብ ተጫዋቾችን ገዝቶ አሰልጣኙ ባይሳካለት ነገ ሌላ አሰልጣኝ ቢመጣ ስሎት የገዛቸውን ተጫዋቾች አልጠቀምቢሊስ እኔ በባለቤቶቹ እምነት አለኝ
    ማኔም ሳላም የክሎፕ ቁጥር አንድ ተመራጮች አልነበሩም።

  • @NesimBekry
    @NesimBekry 2 місяці тому +1

    Mansure min yishalen le liverpool

  • @tyty-zl9jg
    @tyty-zl9jg 2 місяці тому

    ይህ ሰውየ ችግሩ ምንድ ነው ከሊቨር

  • @ahmedadem3841
    @ahmedadem3841 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢

  • @MusabAl-yj2ie
    @MusabAl-yj2ie 2 місяці тому

    መንሱር አስተውለህ ከሆነ ስሎት ሄድ ኮች ነው የማግባባቱ ጉዳይ የነ ሂውዝ ነው መቼስ የሱ ስራ ይሄንን ተጫዋች ፈልጋለው ማለት ነው የርገን ደግሞ ማኔጀር ነው ከስፓርቲንግ ዳይሬክተሩ በላይ የክሎፕ ስራ ነው ተው ለመውቀስ አትቸኩል

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i 2 місяці тому

    አንቴ ካሊቬ ምንድነው የምትፈልገው? live መቼም ሊቬናው :: የአርሰናል ደጋፊ ነህ እንዴ የአርሴናል ደጋፊዎች ሐሳብህን እየደገፉ ነው በኮሜንት Liverpool is king ❤❤❤

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 2 місяці тому

    የባርሳን ጥያቄ እየጠበቀ ነው

  • @akmelseid9235
    @akmelseid9235 2 місяці тому

    Yaszenal

  • @hussuebti
    @hussuebti 2 місяці тому

    Enkowan desi aleh ate bilo tentag

  • @heyeruhussien6871
    @heyeruhussien6871 2 місяці тому

    ብጥረቃ!!! ሲነጋገሩ ቦታው ላይ የነበርክ መሰልክ

  • @KasimBuser-k6n
    @KasimBuser-k6n 2 місяці тому

    Min alebat enen b asfermang

  • @eyobtadesse2586
    @eyobtadesse2586 2 місяці тому

    አሁንማ አስጠላህ ምን አይነት ርእስ ነዉ የምን ህልም ነዉ ደባሪ ሆነሀል

  • @AsenakeAlebachew-c1c
    @AsenakeAlebachew-c1c 2 місяці тому

    ከጣሊያን አይደለም ከጀርመን

  • @Nathanael-i1r
    @Nathanael-i1r 2 місяці тому

    first

  • @Oukasha-kg4ve
    @Oukasha-kg4ve 2 місяці тому

    Yes😂😂

  • @ethiopiahager8907
    @ethiopiahager8907 2 місяці тому +2

    ሊቬ ዙቤመንድን ስላላስፈረመ ደስ ያለው ይመስላል ከርዕሱላይ ስናየው😂
    ምክኒያቱም አርሰናልን አልፈልግም ብሎስለነበር😂😂😂😂

  • @AsenakeAlebachew-c1c
    @AsenakeAlebachew-c1c 2 місяці тому

    መንሡሬ አትቋጥር

  • @hikma3304
    @hikma3304 2 місяці тому +8

    እኔ እኮ ተናገርኩ ሙንሱር አንተ በቃ ስለ ሊቨር ጥሩ ነገር ካወራህ ምንም አይሳካልንም ስንቴ ጀርቤሀለሁ

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 2 місяці тому +1

      😅😅😅😅አይዞአቹ ሼባዎች ቻሉት

    • @NobelAman-xj5se
      @NobelAman-xj5se 2 місяці тому

      ​@@feridnura-xg9hqha ha liverpool👑 6 arsenal 0 man city 1 man united 3

    • @pesgame7161
      @pesgame7161 2 місяці тому

      Ehe neger ewnet new kemer

    • @hikma3304
      @hikma3304 2 місяці тому

      @@feridnura-xg9hq ወፊቶች እኛ ጋር ለመድርስ ማንጋጠጥ ይጠበቅብሀል ከናንተ ቀድመን ዎንጫ እንደምናነሳ ልገርክ ሻሼ እና ፈርሴ👅 ብቻ ነው

    • @natnaelmulugeta93
      @natnaelmulugeta93 2 місяці тому

      መብቱ ነው ስለማንም ማውራት ስራው እኮ ነው ምንድነው ምትለው

  • @KidusAquarius
    @KidusAquarius 2 місяці тому

    መንሱር liverpool primer league የሚጨርሰው 8 or 9 ሆኖ ነው ባለሀብቶቹ ጋር ችግር አለ

  • @AdebabayTayachew
    @AdebabayTayachew 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zelalemeshetu1296
    @zelalemeshetu1296 2 місяці тому

    ከዝውውሩ በላይ ያንተ አርእስ ያስጠላል ነጋዴ ነህ

  • @YonatanTesema
    @YonatanTesema 2 місяці тому

    መንሱር የአርሰናል አሽቃባጭ !በማንቼ ላይክ የምትለቅም ጋዜጠኛ ከሆንክ ቆየህ እኮ!አንተ ተበጥረቅ ሊቬ ግን የምር የዋንጫ ቡድን ይሆናል!!!