ፍኖተ ጉባኤ | በኢትዮጵያ ብቸኛው የተክሌ አቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት ክፍል 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 4

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube1921 Місяць тому +4

    መልአከ ታባር አሳዳጊ አባታችን ከልጅነቴ ጀምሮ ዝማሬን ያስተማሩኝ አባት አይ እርጋታ ። የብዙ ሰንበት ትምህርት ቤት ዝማሬዎች ባለቤት። ነፍሳቸውን ይማርልኝ

  • @ግዮናዊግዮናዊ
    @ግዮናዊግዮናዊ Місяць тому +4

    እውነት ነው የደብረ ታቦር ተክሌ መተኪያ የለውም። ነገር ግን የኔታ መርሻ ከአለቃ ማህተም ሙሉ አቋቋሙን አስቀርተውታል ወይም ጠንቅቀው ያውቁታል ለማለት አያስደፍርም ቀጣይነቱም አደጋ ላይ ነው።

    • @yibeltaladmassie3852
      @yibeltaladmassie3852 Місяць тому

      ያለፈውን መውቀስ ጥቅም የለውም ይልቅ ሰብሰብ እንበልና እናጠናክረው መጽሐፉን እናጽፍ መውቀስ እንኳን ቢያስፈልግ እየሠራን ቢሆን ጥሩ ነው። የሚያዉቁት አበው በነገሩን መጠን ርእሰ መምህራንና ክቡር መልአከ ታቦር ዘውዴ ተናበው ከሠሩ ጥንቅቅ ያለው የተክሌ የወንበር ቀለም አሁንም ህያው ነው። በዚህ መንገድ ከእኛ ከደረሰ እኛ መጽሐፉን አጽፈን ጉባኤውን አስፍተን እንዲቀጥል እናድርግ። ሌላው ወሬ ትርፍ ነው።

    • @bereketgselassie
      @bereketgselassie Місяць тому

      19:41