🛑ገጠር መወለድ # የማያሳፍራችሁ ብቻ ኑ ቆሎ እንብላ በግ# እየጠበቅን 🐏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 115

  • @ሸዋየገጠሬዋ
    @ሸዋየገጠሬዋ  3 роки тому +10

    ua-cam.com/video/ape1nU16gC8/v-deo.htmlመሬምን በሉ ጓብኞት ሰወዳችሁ

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ 3 роки тому +3

    የኔውድ አልሀምዱሊላህ በይ እኔአባቴኖሮ በገረፍኝብየ እመኛለው ሁሉምየአላህፍቃድሆኖ አላለልኝም አባቴ አላህበጀነተልፍርድውስ ያኑርልኝ አባት ያላችሁ እረጅምእድሜ ከጠናጋር ተመኘሁላችሁ እናቶቻችንንም አላህደህናያድርግልን ያረብ

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 3 роки тому +2

    ዋው ደስ ይላል ወደገጠር እኮ ንጡህ አየር አለ ተሁሉም ነገር የጠዳ እኔም የገጠር ልጅነኝ እዳውም ጎረቢት ሳንሆን አንቀርም አብሽሪ

  • @Lነኝየእናቴናፈቂሥደተኛዋ

    ጎበዝየኔእህት ማንነቱን የሚቀይር የሚበጣጠሡ ሴቶች ደሜን ነው የሚፈሉት የምር አውን ሁላችንም ያደግንበትነው ገጠር መወለድ መታደልነው የምር

  • @aggg4905
    @aggg4905 3 роки тому +2

    ሸዋየ አብሸሪ የኔዉድ
    ሂለችም የገጠረልጀነ

  • @እሙአቡበክርYoutube
    @እሙአቡበክርYoutube 3 роки тому

    እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ከገበሬ ነው ሁሉ ነገር የሚገኘው እድሜ ለአባቶችና ለእናቶች ቀንኛ ይባላል የምንቋጥረው አይይይ ልጅነት

  • @እሙአቡበክርYoutube
    @እሙአቡበክርYoutube 3 роки тому

    እስኪ እንደ እኔ የባቢን ፎቶ አይቶ የመጣ ማሻ አላህ የሀገሬ ልጅ በርች ባቢ እድግ በል

  • @ጦይባጦይባከርታቲትነኚ

    የገጠር ልጀ ነኚ በጣምም ደስተኛነኚ አዉ ነኚ ምን ያሳፍራል በባዱ ዕግሪም ሂጃለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @zinetzinet1981
    @zinetzinet1981 3 роки тому +1

    ሁላችን የገጠር ልጅ ነን ማሬ የማይረሣ ትዛታ አለብን እናማ በጥቅሉ ገጠር መወለድ መታደል ነው ወላሂ

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 3 роки тому

      👍👍👍👍🤣🤣🤣❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @sada-zc6ho
    @sada-zc6ho 3 роки тому

    ባባ ሠላምነህ አባቱን መሣ አላህ ያሣድግህ

  • @taibataiba7403
    @taibataiba7403 3 роки тому

    ማሻላህ እርግትያልሺሰ እ።ደዝህ ያለይው የትአድጋነው 😍😍😍😍😍😍

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 3 роки тому +1

    አልሀምደደ ሊላህ እኳንም የገጠር ልጆች ሆን እኔም የመካነ ሰላም በገጠራማው ቦታ ነኚ ሁላችንም አግደን ነው ያደግነው ቤተሰብ ሁኚ ከኔ ቤት ቤተሰብሽ ነኚ 👏👏👍👍❤

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    የኔቆጇ
    😂😂😂
    ስወድሺ
    የሆጤዋቀበጥ
    💋💋💋💋
    ❤❤❤❤

  • @fatimamohammed8699
    @fatimamohammed8699 3 роки тому

    የኔፋልቅልቅልቅ ልጅሺን ሢወደው አላህ ያሣድግልሺ ማሬ

  • @asasrt4579
    @asasrt4579 3 роки тому +4

    ቢጥም እያልነዋ ትዝታ አለብኝ kkkk እኔም መካነሠላም 04 ቀበሌ ላንቂሳነኝ ነይ በጓሮ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 3 роки тому

      ኪኪኪ ያገሬልጁ እኔ፣03ቀበሌ ደራሚ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    😀😀😀😀😀😀😀😀 እደኔ ነሺ እኔም ከብት ስጠብቅ ወይ ጥየ እመጣለሁ ወይ ቀበሮ አስበላለሁ እቤት ስመጣ እናቴ ትደብቀኚ አለች እዳይመታኚ አይ እናት እኮ 😢 ከዛ ንደቱ ሲበርድ እወጣለሁ ከተደበኩበት ይተወኛል እኔ ሁሌም ያዉ ነኚ እየተመታሁ ነዉ ያደኩት ሀሀሀሀሀ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነዉ ዝበያቸዉ

  • @sehenapsehenap8173
    @sehenapsehenap8173 3 роки тому

    ሁላችንምየገጠርልጆችአግደናልምንምነውርየለውም እረኛብለውየሚሉት ልጆች እራሱድብንያሉ እረኞችናቸውዝምበያቸው

  • @taibataiba7403
    @taibataiba7403 3 роки тому

    ማሻላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እድግ በል

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 роки тому +1

    ልጅሺን ሳሚልኝ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @zeibamoh3725
    @zeibamoh3725 3 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣በደንብ አገጅ እህቴ ተገኝቶ ነው የሚታገድ

  • @kazinaseidkazinaseid2566
    @kazinaseidkazinaseid2566 3 роки тому

    ወላሂ አስቅሺኝ የኔ ዉድ ስወድሺ የኔ ፍልቅልቅ ለይክ

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 3 роки тому +2

    እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ልክነሽወላሂ አስተደዳደጋችንኮ ልዩነውወላሂ

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 роки тому

    አላህ ያሳድግልሺ እህቴ

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp 3 роки тому

    ማሻአላህ ብልአፍያ ኧረ ገጠሬነኝ ያውም የቅይመብራት ልጅ ሸዋ ባቢየትነው ሳሜልኝ እማ ሆሆ ክክክክክ አሳቅሺኝ ዮቱብካባኔ አልቀበለኝአላለም ገጠሬ ናትብሎአላለቸም

  • @አላህሆይልቤንመልስልኝ

    ዋሊኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻ አላህ አወ የአርሶ አደር የገጠር ልጅ ነኝ የምስራቅ ጎጃም ልጅ ነኝ አይ ብዙ ትዝታ አለኝ ትዝታየን ቀሰቀሽው የኔ ማር የኔ የዋህ ስወድሽ ብዙ ትዝታ አለኝ ልፅፍ ነበር ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ

  • @ሀዪያብልኮዋ
    @ሀዪያብልኮዋ 3 роки тому

    የኔፍልቅልቅሁላችንምምርጥየገጠርልጅነንአናፍርብትምበገጠርነታቺን

  • @Temir5172
    @Temir5172 3 роки тому

    ዋዉ ያምራል

  • @mubarkali6274
    @mubarkali6274 3 роки тому

    ያገሬ ልጅ በርች ለሠው ጆሮ አትሥጭ እህት ግልጵነትሽን ሥወደው

  • @እርፍፍ
    @እርፍፍ 3 роки тому

    ክክክክክክክ ያሥቃልል

  • @ሀለውያየኬሚሴልጅ
    @ሀለውያየኬሚሴልጅ 3 роки тому

    እኔ እኮን ለተረኛ አስረክቢ ከብቶች ስባል፡ወይም፡ቀንቻአድርሽስባል፡አለቅሳለሁ፡ግን፡የወድ፡ሰራተኛ፡አለን፡ሁለይም፡አሁንግን፡በሸቃይነውየሚሰሩት፡እናምአቺ፡ጀግናነሽ

  • @ሰአዲየወሎዋ-ዠ2ቨ
    @ሰአዲየወሎዋ-ዠ2ቨ 3 роки тому

    አይ ትዝታ አይይይይይ

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 роки тому

    ልዩ ነሺ እህቴ ኑሪልን😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fafitube7483
    @fafitube7483 3 роки тому

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ወሎየዋሀዩዩቱብ
    @ወሎየዋሀዩዩቱብ 3 роки тому

    እካን ደህናመጣሽ ሸዋየ

  • @ያባየልጅ
    @ያባየልጅ 3 роки тому

    ተይሸዋ ትዝታየንቀሰቀሽው እኔም አገድነበር እና እህቴጋስንነዳ ድብድብ አረጋታለሁ ከዛ ትተሻነይ ትባላለች ብቻየን አግዳለሁ ከከከከከ እረስቱ

  • @ሠአዳትዩብ-ሐ7መ
    @ሠአዳትዩብ-ሐ7መ 3 роки тому

    ማሸአላሕ

  • @fatimawal2882
    @fatimawal2882 3 роки тому

    ፋጡማ የወግዲዋልጂ

    • @fatimawal2882
      @fatimawal2882 3 роки тому

      የሀገሬ ልጁ አብሺሪ ማሬ

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እህቴ

  • @seadaenders4910
    @seadaenders4910 3 роки тому

    ወሀላችንም የገጠርልጅነን

  • @mesayetube9974
    @mesayetube9974 3 роки тому

    ያገሬልጀደምራኝሸዋዬ

  • @umufewzan-2948
    @umufewzan-2948 3 роки тому +1

    ቦረና አልሽሀገሬ መካነሠላም ሂወቴናት እስኪእዝህያላችሁ ኑና በተሠብአርጉኝ😘😘😘😘💐💐💐🖕

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    የኔምረጥ
    ስወድሺ
    👍👍👍
    🍓🍓🍓
    💋💋💋💋

  • @ሰአዲየወሎዋ-ዠ2ቨ
    @ሰአዲየወሎዋ-ዠ2ቨ 3 роки тому

    ያ ግዜ በተመለሰ ምነዉ

  • @maryamzarito7920
    @maryamzarito7920 3 роки тому +1

    መሬምወለየዋአህለንደሞነገጫማየለሽብለዉእድሠርቡሽነዉደ

  • @ዜድ-ፈ4መ
    @ዜድ-ፈ4መ 3 роки тому

    ሸዋ አብረን እናግዳለን እሽ የገጠር ልጃነኝ

  • @aggg4905
    @aggg4905 3 роки тому

    ክክክክክክክ

  • @ሰሙነኝገጠሪዊ
    @ሰሙነኝገጠሪዊ 3 роки тому

    ክክክ ቆንጅ

  • @madinaadim7970
    @madinaadim7970 3 роки тому

    ምችትይበልሺ

  • @sofiyahabtamu6740
    @sofiyahabtamu6740 3 роки тому

    የኔ ማር እኔም እንዳቺ ነው ያደኩት

  • @ወሎየዋነኚሰላምለሀገሬ

    እኔደሞ አረምና ጉልጒሎነበርየምስራው

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 3 роки тому

    Lakelgye erguze nagye

  • @hawaahmed2465
    @hawaahmed2465 3 роки тому

    ሠላም

  • @ዜድYouTube-l9b
    @ዜድYouTube-l9b 3 роки тому

    እኔም እንዳች ነበርኩኝ😍😍😍

  • @ዉቢትወሎየዋ-ኘ8ተ
    @ዉቢትወሎየዋ-ኘ8ተ 3 роки тому

    አታሥጎዥኝ ሺዋ

  • @emaanemaan1767
    @emaanemaan1767 3 роки тому

    Mashallah des yilal

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 роки тому

    Lovely boy 🥰💞

  • @ሀዪያብልኮዋ
    @ሀዪያብልኮዋ 3 роки тому

    ሸዋብአላህሽርአድግልኝይቱቤንአድስጀማሪነኝ

  • @zeenathdxb2629
    @zeenathdxb2629 3 роки тому

    እኔግን ጎበዝ ነበርኩኝ ስጠብቅ

  • @tube4919
    @tube4919 3 роки тому

    👍👍👍❤❤❤

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 роки тому

    እንደ ኢትዮጵያ ገባሽ ደ ሁቢ

    • @ሸዋየገጠሬዋ
      @ሸዋየገጠሬዋ  3 роки тому

      በትዝታ ነዉየገባሁት

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 роки тому

      @@ሸዋየገጠሬዋ እሽ ሀቢቢቲ እኔ ግን ኢትዮጵያ ገብተሽ ሀገር ዉስጥ መስሎኝ ነበር ለማንኛዉም ሀሪፍ ነዉ ትዝታ ጥሩ ነዉ

  • @umufewzan-2948
    @umufewzan-2948 3 роки тому

    አታሥጎምዢኛ ዋ ነገርኩሽ😢

  • @tube-jl3de
    @tube-jl3de 3 роки тому +1

    ውድየተካበራቹየሽዋየቤተሰቦችበቅንነትቤተሰብእንሁን

  • @mesayetube9974
    @mesayetube9974 3 роки тому

    ሸዋየደምሪኝማርአረተዪ

  • @ሠአዳትዩብ-ሐ7መ
    @ሠአዳትዩብ-ሐ7መ 3 роки тому

    ልብስሽን አነባብረሽ ክክክክክ

  • @TUBE-zo2gn
    @TUBE-zo2gn 3 роки тому

    እኔምየገጠርልጂነኚ ገጠርውስጤነው

  • @emaanemaan1767
    @emaanemaan1767 3 роки тому

    😁😁😁

  • @TUBE-zo2gn
    @TUBE-zo2gn 3 роки тому

    አህለን ያባቢሸጋእናት

  • @ወሎየዋሀዩዩቱብ
    @ወሎየዋሀዩዩቱብ 3 роки тому

    እንዛመድየሸዋየ ቤተሰቦች

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 роки тому

      ነይዉዴ ኮሜትአሥቀምጪ እመልሣለሁ

  • @fafitube7483
    @fafitube7483 3 роки тому

    አህለን

  • @ሀድራሙሀመድ-ጨ6ኀ
    @ሀድራሙሀመድ-ጨ6ኀ 3 роки тому

    አስታወሠሽኝ

  • @umufewzan-2948
    @umufewzan-2948 3 роки тому

    መቸነዉ አደኛየምሆን 🙉😂በሉደምሩኝ🖕

  • @moniramonira1406
    @moniramonira1406 3 роки тому

    🤣🤣😁

  • @adgjlssgjp1993
    @adgjlssgjp1993 3 роки тому

    ተቆጭ አጣሽ

  • @asasrt4579
    @asasrt4579 3 роки тому

    ወይ ሣልሠማው ጨርሸ አልሠማሁትም አለጋ እኛም ቤት አለን እና አባቴ ሀይለኛነው እንዳች አባት ይገረፈናል

  • @ኡሙጦይባየልጀእናየእናቴ

    ክክክክክክክ

  • @ሰማረ
    @ሰማረ 3 роки тому

    👍👍👍❤️

  • @ዜድYouTube-l9b
    @ዜድYouTube-l9b 3 роки тому

    አህለን

  • @Ahmed-zq6un
    @Ahmed-zq6un 3 роки тому

    ክክክክክክክክ