Vegan healthy drink : Fenugreek (Abesh) የሚጠጣ አብሽ አሰራር /- ከነጥቅማጥቅሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Tune in for three ways of enjoying fenugreek drink / juice making it easily: fenugreek health benefits & juice making/ የአብሽ መጠጥ አሰራር ና ጥቅሞች / ለጤና ተስማሚ የሚጠጣ አብሽ
    4 cups of cold water
    3 large spoons of Abresh(fenugreek) powder (specially prepared)
    One lime or lemon
    Dates
    Yummy Ethiopian @HiFi Kitchen

КОМЕНТАРІ • 104

  • @brhanugebre9344
    @brhanugebre9344 Рік тому +10

    ክብደል ለመቀነስ ወይስ ለመጨመር?እኔ ማቀው ኣብሽ ስትጠጣ በጣም እንደምትወፍር ነው

  • @haan7143
    @haan7143 Рік тому +2

    in yemen we make fenugreek as chutney and eat it with food

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 Місяць тому

    ማሻ አሏህ

  • @עדנהלקאי
    @עדנהלקאי 5 місяців тому +1

    በጣም ወደድኩት

  • @edenfesseha9524
    @edenfesseha9524 3 роки тому +6

    Can you please make a video how to prep the powder???

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +1

    it looks very interesting i might try it in this form. fenugreek has a lot of health benefits. ya with honey for me😋 thank you for sharing dear 🙏🏽

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому +1

      Yes Sari it does. Try it. Thank you so much

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +1

    ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው በርቺ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому +1

      አሜን ወይኒ አመሰግናለሁ👍🏾

    • @sary9228
      @sary9228 Рік тому

      ​@@YummyEthiopian ወዴ አብሹን ቆልተሽው ነው ወይ

    • @RoziRozi-yx1dr
      @RoziRozi-yx1dr 2 місяці тому

      ኣብሽ ምነድ ነዉ

  • @meleket2215
    @meleket2215 3 роки тому +2

    Great job ! I like your presentation! Keep it up Hifi kitchen !!! 👏

  • @abitimekonnen6943
    @abitimekonnen6943 3 роки тому +2

    ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ።ሞክሬ አላውቅም እሞክራለሁ ።

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому

      Eshi hode mokriw. Amesegnalhu amen 😍❤️😍

    • @momlove2688
      @momlove2688 3 роки тому

      @@YummyEthiopian እህቴ እኔ ጥሬውን ሳልቆላ አጥቤ አፍልቼ እየጣሁኝ ነው ለፊት ጥሩ ነው ብለውኝ ግን እንዳያከሳኝ ፈራሁ አንቺ እንደሠራሽውን ለውፍረት መጠጣት ፈልጌ ዱቄቱን ስላጣሁት በናትሽ መልሽልኝ የጥሬውን ሳይ ያከሳል ወይ?

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому +1

      @@momlove2688 ሰላም እህት ምን ያህል ትጠጫለሽ? በሳምንት ስንቴ? አንቺ የምትይውን አይነት ለአራስ የጡት ወተት ማምረትን እንዲረዳ የሰራሁት ቪዲዮ አለ እኔም አራስ ቤት (በሳምንት 3 ግዜ አካባቢ) እየጠጣሁት ነው ግን አላከሳኝም:: ግን አኔ የምመክርሽ ሁሉን ነገር ስትሞክሪ በሞደሬሽን ሳይበዛ ሳያንስ አደድርጊው ::
      አብሽ በማንኛውም መልኩ ዱቄቱም ሆነ ሻዮ ለፊት በጣም ጥሩነው ለሆድ እቃም ምግብ ቶሎ እንዲፈጭ ይረዳል :: የሰውነት ጮማንም ለመቀነስ ይረዳል በአግባቡ ማለት ነው:: እናም ለፊትሽ ስትወስጅው እንዳትከሺ በመጠኑ አድርግጊው::
      ይህን አይነት መጠጥ ለመስራት አብሹ ተበቅሎ ነው የሚፈጨው እስቲ ከቻልኩ ቪዲዮ እሰራለሁ:: አመሰግናለሁ ውዴ በርቺ::
      ለፊት ጤናማ የሚቀቡ ነገሮችን ሞክሪ እነ ኦትሚል በማር, ሽምብራዱቄት ተበጥብጦ ወዘተ ባይሰሩ እንኳን ጤናማ ስለሆኑ ጉዳት አያመጡም::
      መልካም ቀን ውዴ

    • @momlove2688
      @momlove2688 3 роки тому

      @@YummyEthiopian yene melkam kelb amesegnalehu

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому

      @@momlove2688 minem aydel mare

  • @addisalmbires6496
    @addisalmbires6496 2 роки тому +2

    የተፈጨውን የአበሽ ዱቄት ለፀጉር ማስክ መጠቀም እንችላለን ???

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Рік тому

    ዉዴ መጀመሪያ የአብሹን አሰገጃጀት ነገሪኝ ሳይፈጭ በፊት መጀመሪያ የለዉን ፕሮሰስ ንገሪኝ ዉዴ

  • @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ
    @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ 3 роки тому +7

    አብሹ ይቆላል ወይስ ጥሬውን ነው እሚፈጨው

    • @wisechange5910
      @wisechange5910 Рік тому

      የእኔም ጥያቄ ነበር ግን መልስ አላገኘሁም

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer 5 місяців тому

      ጥሬውን​@@wisechange5910

  • @LinaLina-kh2zm
    @LinaLina-kh2zm 2 роки тому

    ሀሪፉ ነዉ ብትኑን ስንት ማንኪያ ልዘፉዝፈዉ

  • @Hadeea-x2o
    @Hadeea-x2o 5 місяців тому

    መሽአላህ

  • @NaniNani-xj5fd
    @NaniNani-xj5fd 3 роки тому +8

    አብሽ ክብደት ለመቀነስ ለመጀመሪያ ግዜ ካንች ስስማ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому

      ሪሰርች አድርጊ ነብሴ thanks for watching.

    • @sultanalmannaei1317
      @sultanalmannaei1317 3 роки тому +11

      እኔን ከ50 ኪሎ 70 ኪሎ አስገባኝ አብሽ በጣም ያወፍራል አያከሳም

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому

      May be other things did you research.

    • @mesifikirlije6127
      @mesifikirlije6127 3 роки тому

      @@sultanalmannaei1317 አጠቃቀሙ አንድ አይነት ነው እኔ መወፈር ፈልጋለው

    • @نورمحمد-م7ي5ظ
      @نورمحمد-م7ي5ظ 2 роки тому +2

      @@Roza-eid2pd1j ማታ በውሀ የተፈጨው ዘፍዝፉሽ ጠዋት ውሀው ከላይ ያለው ትደፊውና በደብ አርገች በማካ ምችው ውሀ እየጨመርሽ በጣም አታቅጥኝው በባዶ ሆድሽ ጠጪው እኔ ሰሞኑ ጀምሬው 2ኪሎ ጨምሬላው ትንሽ ሽታ አለው ቶሎ ቶሎ መታጠብ አለብሽ

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 3 роки тому +1

    ልዩ ነዉ 😋እጆችሽ ይባረኩበርችልን

  • @mercykaleab9536
    @mercykaleab9536 2 роки тому +1

    አብሹ ይበላል ?

  • @tgay5642
    @tgay5642 Рік тому +1

    አንሸትም ስንጠጣዉ

  • @asdgasd4508
    @asdgasd4508 11 місяців тому

    ለውፍረት እዴት አርገን እንሥራው ብታሣይኝ እህት

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому +1

    ህሊናዬ እንድዚህ በሎሚ ሞክሬው አላውቅም ጥሩአሰራር ነው እሞክረዎለው

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому

      አመሰግናለሁ ለምልምዬ እሽ ሞክሪው👍🏾 thanks for coming

  • @abebechshibshi2567
    @abebechshibshi2567 3 роки тому +1

    የአብሽ፡ዱቄቱን፡እንዴት፡አዘጋጀሽዉ?

  • @ጦይባአሊ-ጘ5ፐ
    @ጦይባአሊ-ጘ5ፐ 2 роки тому

    እህት ታምሽው አለሽ አታምሾውም ለሥንት ቀን ነው እኔ ጨጓራና ያጀት ቁሦለት ዲርቀት አለብኝ ለማዘጋጀት አሥቤነበረ

  • @Nor8997Ali
    @Nor8997Ali 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому

    በጣም ምርጥ ሰራ ነው ተባረኪ👌❤👌

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Рік тому

    መሸአላሕ

  • @kokot760
    @kokot760 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ!!! በአንቺ መመሪያ መሰረት ሰርቼው እንዴት ይጥማል መስለሽ። ለጨጉዋራየም መድሀኒት ሆ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому

      አሜን አሜን አመሰግናለሁ 😍

    • @momlove2688
      @momlove2688 3 роки тому

      @@YummyEthiopianእህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እንድትመልሽልኝ በተስፋ እጠብሻለሁኝ አብሹ ሳንቆላ በጥሬው ውሃ ላይ አፍልተን ብንጠጣው ያወፍራል ወይ? እኔ ውፍረትና ፍቴን ለመጥራት ስለምፈልግ ነው ፕሊስ መልሽልኝ

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 роки тому

      @@YummyEthiopian ማሚ የሚያወፍረ መዳኒት ንገረኝ በፈጣሪ በጣም ከሳሁ እዳየሺዉ መልሺልኝ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 роки тому

      እሙዬ መወፈር ምንም እኮ ጤና አይደለም እህቴ:: በሗላ ለመክሳት ትቸገሪያለሽ::
      ግን ትንሽ ክብደት መጨመር ካለብሽ አንድ የታወቅ አማካሪ ያለውን ልንገርሽ:: ምንም ይሁን ምን ስትበይ ከጥጋብ በላይ ብይና ክብደትሽ ትንሽ ይጨምራል::
      ግን ተጠንቀቂ ውፍረት ቶሎ አይጠፋም ይለምድብሽና ሆድን መቀነስ ይከብዳል::

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 роки тому

      ውይ መወፈር ምንም እኮ ጤና አይደለም እህቴ:: በሗላ ለመክሳት ትቸገሪያለሽ::
      ግን ትንሽ ክብደት መጨመር ካለብሽ አንድ የታወቅ አማካሪ ያለውን ልንገርሽ:: ምንም ይሁን ምን ስትበይ ከጥጋብ በላይ ብይና ክብደትሽ ትንሽ ይጨምራል::
      ግን ተጠንቀቂ ውፍረት ቶሎ አይጠፋም ይለምድብሽና ሆድን መቀነስ ይከብዳል::

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ ጎራ በይ እህቴ👍

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому

      አመሰግናለሁ❤️ እሽ መጣሁ በደስታ

  • @Theinformedscholarr
    @Theinformedscholarr 3 роки тому

    Great video thanks, is it possible to drink the water that you extracted from the fenugreek?

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому +1

      Oh yes I do it. On the Video I also said, I could have used the water extracted to blend the paste. Also showed to even boil the water and drink it like a tea or drink it like a juice cold.

  • @SerekiTeshome-en9zk
    @SerekiTeshome-en9zk Рік тому

    መገመርያ ጠሬው አዘገጃጀት አዴት ነዎ

  • @beshamohamed6649
    @beshamohamed6649 Рік тому

    Ine milo abishi wufrat lemechemer now lemekenes now tikimu ibakishin negaregn

  • @selamsuu9343
    @selamsuu9343 2 роки тому +1

    ያወፍራል ወይ

  • @wengelafework4266
    @wengelafework4266 2 роки тому

    How many times in a week and size and use of it

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 6 місяців тому

    እኔ መወፈር እፈልጋለሁ ምን ላርግ

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 роки тому +3

    እ 😳 ክብደት ይቀንሳል እንደ እኔ ያወፍል ብየ እየተጠቀምኩ

  • @tube-gj5vu
    @tube-gj5vu 2 роки тому

    እሽ የኔ እህት ጥያቄ አለኝ ሁል ጊዜ ነው መጠጣት ያለብን? ሌላው ደግሞ እኔ ለምሳሌ አረብ ቤት ስኖር ልብስ አጥቤ ማሰጣው ስጡህ ላይ ነው ያኔ ብዙ ጊዜ ፀሀይ ላይ እወጣለሁ ችግር ያመጣብኛል እንዴ መልሽልኝ ማማዬ?❤️🙏

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 роки тому +1

      ሰላም እህት አመስግናለሁ
      ሁሌ መጠጣት የለብሽም ግን በ2 ሳምንት አንዴ ነበር እኔየምጠጣው ግን ለማንኛውም ሳታበዥ ሁሉም ነገር በሞደሬሽን ሲሆን ጥሩ ነው:: እኔ ሃኪም አይደለሁም ግን በጠዋት ነው እናቶች ጠጡ ይሉን የነበር ከዛም እጥብጥብ ብለሽ የቀን ስራሽን ብትቀጥይ ችግር ያለው አይመስለኝም:: ዲዎድራንት መጠቀምሽንም እንዳትተይ

    • @tube-gj5vu
      @tube-gj5vu 2 роки тому

      @@YummyEthiopian እሽ እህት አመሠግናለሁ💙

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ❤️💞

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Рік тому

      Thank you sooo much. Please come again and support the channel

  • @ethiopia6230
    @ethiopia6230 2 роки тому

    ቆንጆስራ

  • @marsimoonaa
    @marsimoonaa 9 місяців тому

    Habish bicha new ingi mix ayhonem

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ለጤና ተስማሚ የሆነ ነው

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому

      አመሰግናለሁ👍🏾 በጣም ጤናማ

  • @ሀያትየረሡልወዳጅያቢትሀላ

    አብሹ ታምሶ ነዉ ወይስ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 роки тому

      አይደለም እህቴ ተበቅሉቶ ነው: በቆልት ሆኖ ማለት ነው:: ይህም በውሀ አርሰን እንዲበቅል መተው ሲበቅል አድርቆ ማስፈጨት/ መፍጨት

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    Watching 👀

  • @muhamedomer5155
    @muhamedomer5155 3 роки тому +1

    ሰላም አብሹ ተቆልቶ የተፈጨነዉ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 роки тому

      No ተበቅልቶ ነው :: 2 ቀን ተዘፍዝፎ ሲበቅል ነው የሚዘጋጀው

  • @edenbirhanu3934
    @edenbirhanu3934 2 роки тому +2

    Hello thanks for the video, fenugreek Raise testosterone and boost sperm count so it's best for men too especially with dates.

  • @seaedamuhemed1040
    @seaedamuhemed1040 3 роки тому

    አብሹን ትቆይው አለሽ እንደ እህት

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому

      አይቆላም ተበቁልቶ ነው የሚፈጨው ውዴ

  • @sarakedir6704
    @sarakedir6704 3 роки тому

    Sewnet yashetal mibalews

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому +4

      በተፈጥሮ አብሽ ሽታ ያመጣል ግን ይህን የመሳስሉ ና ሌሎችንም ምርጥ ጥቅሞች ለሽታ ብለን ከምናጣ መፍትሄ ተፈልጎ ከተገኙት ውስጥ በሎሚ መስትራት ነው:: ሽታን በጣም ይቀንሳል almost no smell with lime /lemon. Please try and let us know.

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 3 роки тому +1

      @@YummyEthiopian ok le weight loss sihon be shay melk new mizegajew?

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  3 роки тому +1

      @@sarakedir6704 yes beshay or anything you feel comfortable drinking it.

  • @LinaLina-kh2zm
    @LinaLina-kh2zm 2 роки тому

    ሀሪፉ ነዉ ብትኑን ስንት ማንኪያ ልዘፉዝፈዉ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Рік тому

      2 spoon would be good. All a lot of water, like 3-4 cups for 2 spoon.
      Thank you sooo much. Please come again and support the channel

  • @neimaeshete9089
    @neimaeshete9089 Рік тому

    ❤❤