Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደዚህ አይነቱን በደል ሁሉ ይቅር የምትል ፡ ንስሃን የምትቀበል የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሄር ሆይ! ስምህ ከምድር እስከ አርያም ድረስ ይክበር።
አሜን አሜን አሜን ይቅርባይ አባት መድሀኒት አለም ይቅር ይበለን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ቢዛ የአለም አዳኝ ኃጢአትን ይቅር እሚል ስንመለስለት ደስ እሚለው የኔ አባትና አምላክ ይባርክ
Amen Halleluya
የሠቀሉትንም ይቅር ብሏል።
ከደጋሚም ከአስደጋሚም ሰማይና ምድር በፈጠረዉ ጌታ ይጠብቀን
እንደዚቦታ የሚኤዱ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ለሰይጣን የምንጨነቀውን ያህል ለፈጣሪ ብንጨነቅ መልካም ነው
የሰፈሬ ልጅ የዳማ ሰፈር ልጅ ነኝ
@@VARIETY_VARIETY ወዬ ሀና ማርያም
በጣም... መከታችን በፈጠረን በግዛብሔር ቢሆን
@@VARIETY_VARIETY ጀግኖች አንባ ነኝ እኔ
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ህዝብ እያነቃህ ነው እንኳን ከዚህ አፀያፊ ተግባር ወጣህ 🙏
የእግዚአብሔር ትእግስቱ ይህን ሁሉ ሀጥያታችን እያየ ይቅር ይለናል ምህረቱ ይብዛአምላኬ ይገርማል ኦአምላክ ሆይ 🙏🙏🙏
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!
Egiziabher Yemsgen
ብጣም
ወንድ። ነክ። ሀለምህን። ከቀጨክ። በሀላ። ወደጌታ። ተመልስኩኝ። ትላለክ
ፈጣሪ ከሰይጣን ፈተና ያድነን
Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
አሜን አሜን
አሚን
የፃፈው መፀፍ ምንነው ስሙ
አቤት በምን አደበታችን ይቅር በለን ብለን እንለምነው አምላካችን መዳኒአለም በደላችንን አታሥብብን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን ሰውን በመፍጠርህ መፀፀትህ ለካ እውነትክ ነው
ከደጋሚም ከአስደጋሚም ተንኮል አላህ ይጠብቀን
አሚን ያረቤ
Amen yrabi . Sterna
አሚን ያረብ
በእውነት በእግዚአብሔር ቸሪነት ነው የኖረው እንጂ እንደኛ በደል እሳት ነበር የሚያዘንብብን እግዚአብሔር አምላክ ግን ቸር አምላክ ነው አቤቱ ለሁሉም ልብ ይስጣቸው
ማርያምን የእግዚአብሔር ትዕግስት ሁልጊዜ ይገርመኛል ምክንያቱም ይህንን ሁሉ በድለነው ይቅር ይለናል
Esu endesew aydelem
ዋው እዮሃወች በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ሰቶናል ሁሉም ሰው በተለያዬ ወንጅል ውስጥ ይኖራል ዋናው ቁም ነገሩ ከዛ ህይዎት መውጣቱ ነው ። ቃሉም አለ የአደም ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነው ከተሳሳቾቹ ምርጦቹ ተፀፃቾች እና ተመላሾች ናቸው። ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን በመልካም ስራ እንድትጨርሰው ይርዳህ
መጨረሻውን ለመስማት ድጋሜ መጣሁ እምላኬሆይ ከጠቋይ ና ከድግምተኛሰው አተው በቸርነትህ ጠብቀኝ😭😭
ያልጠፋ ነው በእግዚአብሔር ቸርነት እና ምህረት ነው እንጂ መጥፋ የነበረብን እኛ ሰወች እንጂ ዳይኖሰር አልነበረም
እዚህ conclusionላይ የደረስከው አንድ ጠንቋይ ሠይጣን ስለጎተተ ነው እንዳትለኝ?
@@rasayifat5726 tenkuayi koshasha
@@Bella-ie8kz Bella, የጣልያን ልጅ ነሽ? አፌ ቁርጥ ይበልልሽ..."ተንኳይ ኮሻሻ"ነው ስታድጊ ተንኳይ ቤት እንዳትሄጂ ... እሺ Bambina miaKkkkkkk...
@@rasayifat5726 ere yatifash abo wedeza yetenkuyi zebegna nesh anchima
አቤቱ ቸርነትህ የዋህነትህ ደግነትህ የማያልቅ እኛንሀጢያተኛ ልጆችህን ወደ ንስሀ ጎዳና የምትጠራን ቸር አምላክ ነህ ተመስገን
በስላሴ ስም አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 🤲😢 እግዚአብሔር ከሰይጣን እስራት ያስፈታን 🤲 ለንሰሐ ፍሬ ያብቃን ይሄ ሁሉ ሀገራችን ላይ የሚፈፀመው ግፍ የአጋንንት ስራ ነው እኛም ፈዘዝን ደነዘዝን አምላክ ሆይ ልቦናችንን ክፈትል 🤲
የደብረ ዘይት ጠንቋይ" ህዝብን ከአጋንት ጋር ሲያኗኗር የኖረ ሰው ሆራ እና ቢሾፍቱ ላይ የሚገበሩ ደሞችና የደም ዋጋዎች አቤት እግዚአብሔር እሱ አያልቅበት !!! ዛሬ ግን ኢፍታ ብሎ እየሱስ ፈቶኛል ብሎ ለዚህ ክብር ያበቃህ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር !!!!
አባቴ መድሀኒአለም ሆይ ቸርነትህ ,ምህረትህ , ርህሩህነትህ ይደንቀኛል ,አሁንም እድሜ ለንስሀ ስጠህ እያኖርኽን ነው ተመስገን እንጅ ሌላ ምን ይባላል , ምንም እንኳ ሀጢያተኛ ብሆንም ጠንቆይ ጋር መሄድ ቀርቶ የሚሄዱትን በጣም እፀየፋቸዋለሁ በጣም ነው ምታስጠሉኝ ,እንዴት ስው የአጋንት አሽከር ይሆናል ?????እግዚአብሔር አባቴ ሆይ አሁንም ትዕግስትህ ይደንቀኛል !!!!!!የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን።
ሰዎች የእግዚአብሔርን ትግስት እያያችሁ ነው በደላችን ይሄን ያህል እየበደልነው በህይወት ያቆየናል
የጠፋውን በግ የሚፈልግ እግዚአብሔር እንኳን ለንስሀ አበቃህ።
እድሜጤና ለመምህግርማ እና ለመምህርተስፋዬ
ትክክክክል አወ
ዋናዎቹ ጠንቋዬች እነሱ ናቸው መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
@@Emanu2018 አተትሆናለክ
@@Emanu2018 ergetgna negn andem kin temrtachewn adamtesh atawkim
@@selammulatu3807 selamye ላንቺ ብዬ እሰማቸዋለው ትሁት ስለሆንሽ
እግዞኦ ማርነ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማል ይህንን ሁሉ ሀጢያት እየያ ትግስቱ 😢😢😢
ንሰሀ መግባት በወሬ ብቻ አደለም ያሰራችሁትን ልጆቻችንን በሰላሴ ሰም ፍቱ እኛ እናቶች ካጋንት ጋር እየታገልን በየ ፀበሉ እየዞርን ለሰንት አመት ተሰቃይተናል ባርሴማ ሰም በገብርኤል ሰም በመቤቴ ማርያም ሰም በሚካኤል ሰም ደጋሚ በሙሉ ይፍረሰበት አሜን
Amen
እማማ ኢየሱስ ሳይዞሩ ያድኖታል ሰውየው በሱ ነው ነፆ የወጣው
አላሁመ ነጂና ሚን ሲህር ወሳሂሪን
በቃ ፈታ ዘና ብሎነው ሚናገረው ሰውኮ ይሳሳታል ግን ከስተቱ ሲመለስ ደስ ይላል ፍፁም ክርስቶስ ብቻነው ቀሪውን ዘመንህ ከቤቱ አያውጣህ
እኔም እኮ እሱ ነው ሚገርመኝ ይሄን ሁሉ ትውልድ ለሰይጣን ሲገብር ኖሮ ምንም እንዳልተፈጠረ ዘና ብሎ ነው ሚያወራው የሰይጣን ፈረስ ሆኖ የኖረም አይመስልም ሰውየው : ጭራሽ አድቨርታይዝ እያረገ ነው አሁንም ብዙ ሰው ይሞክረዋል አያጠራጥርም
ጎበዝ አስተዋይ ሰው ነህ ሁሉም እንዳንተ ቢመጡ እና ቢያስተምሩ መልካም ነው
እግዚኣብሄር ይመስገን ንዘላለም፡ይግበረልካ መላክቲ ማዕተብካ ይሰሩልካ ሓወየ ዝተረፉ ናብ መገድኻ ይምርሓዮም 🙏🏾🤲🏾💠⛪
እግዚአብሔር ሰይጣንን የሰይጣን ፈረሶችን ከሀገራችን ይቀልልን የስንቱን ሂወት አጨልመዋል ስቱን ቀጥፈዋል
ፈጣሪን ለምኖ ያጣ የለም ክብር ለድንግል ልጅ
Amen Amen 🙏🏽
ትክክል!
በስም አብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ስቱን በደላችንን እና ክፍታችንን ይቅር ብሎናል
ተባረክ ዋናው ወደክርስቶስ መምጣትህ ነው መመለስህ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
በመጨረሻው ዘመን ሀራም ሰርተው ሀላል እንደሠራ በድፍረት ያወራል አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ አሁን ይህ ምን ይጠቅመናል ማሳሰር ነበር ይህንን ስንቱን ቤት አፈርሰህ ይሆን የአላህ አሁን ላይ ያልተፈጠረ ሰው ምነኛ ታደለ
አሁን ላይ ያልተፈጠረ ሲባል ጥንቁልና የተጀመረው አሁን ነው ለማለት ነው?ሰውየው ባደረገው ነገር ተፀፅቶ በአደባባይ መናገሩ ፣እንዲሁም ሌሎች በዚህ ሠይጣናዊ ተግባር እንዳይጠመዱ ይረዳል ብሎ ከማሰብ ይልቅ መውቀስ ምን ይባላል? ስንት ሕዝብ የጨፈጨፉ፣ ሕፃናት አዛውንት የደፈሩ የዘረፉ ፣ አሁንም ሕዝብን በማንነቱ የሚጨፈጭፉ የሚያፈናቅሉ እረ ስንቱ... በማይታሠሩበት ሀገር አንድ ጠንቋይ ከሠይጣን ጋር ተነጋገርኩ ስላለ መታሠር አለበት ማለት ምን ይባላል? አንተ እንዲያውም የሠይጣኑን ሥራ በማጋለጡ የተቆጨህ ትመስላለህ
ያልጠፋነዉ በክርስቶስ ምህረት የተነሳ ነው ምህረቱ አያልቅምእና
እግዚኦ ያጋንንት ዙፋን ከመሆን ይሰዉረን አሁን በንሰሀ በቅዱስ ቁርባን ተመልሶዋሎይ ? እድሜ ለመምህር ተስፋዬ አንቅቶናል 😍
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ። ስንት እንደዚህ አይነት ደብተራዎች ናቸው በወያኔ ዘመን ቤተክርስቲያንን ወረው እያበጣበጡና እንደነ መምህር ግርማ ያሉትን እውነተኛ ባለጸጋ አባቶች የሚያሳድዱት። አረ አባት ሆይ ማስተዋልን ተነጥቀናልና ይቅር በለን።
ጎበዝ ማለት በእግዛብሄር መንገድ ተከትሎ ረቂቁነቱን መመስከር ነው ግን ለሰዎች ትምህርት ይሆን ዘንድ ሚዲያ ላይ ወጠህ መናገርህ ጥሩ ነው
ጠንቆይ ለራሱ አያቅም ይባላል ለምን ልጅ ለሚስት አልሰጣት ይሄ በራሱ ፈተና ነው በህብረተሰቡ ለዛም ይመስለኛል 2 ባለቤቱን የተዋት ለማንኛውም እንኳን ከዚህ ነገር ተገላገልክ እግዚአብሔር ረዳህ መጨረሻህ በእግዚአብሔር ይሁን ፈተናው ይበረታብሀል ለብዙ ሰው ትምህርት ነው
እግዚኦ ከፍል 1 እስከ ክፍል ሁለት በመገረመም በመመሰጥም ሰማሁት እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ምህረቱን ደግነቱን ተመለከትኩ ዛሬላይ በዚ በሰራሁ ሁሉ ነገር ተጸጽቶ ለምስክርነት ቀርቦ የሴጣንን አሰራር ሲያዋርድ ተገረምኩ እንኳንም ገዚ እስራት ወተህ ከአምላክ ውጪ የሚመለክ አምላክ እደሌለ ለመመስከር አበቃህ ክብር ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ
በአሁኑ ሰአት እንደ ቤቲ ሰው ማግኘት ከባድ ነው ና እግዚአብሔር ከነቤተሰቦች ይጠብቅሽ ቤትዬ ፅጌም እመብርሀን ትቅረብሽ እህትአለም
አህቴ እስኪ ስለ ቤቲ ግልጽ ብታደርጊልኝ ከይቅርታ ጋር
እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድህ ሳስበው ይገርመኛል በምህረቱ ስቦእንዴት እንዳወጣህ። እግዚአብሔር የእንደገና ጊዜ አለው ለሚመለሱ ጌታ መሀሪ ነው
ሀስቢአላህ ወኒአመል ወኪል ላአ ያዐለሙ ኸይቡ ኢለላህ የሩቅን ነገር የሚያዉቀው አላህ ብቻነው
ያአላህ እንዴት ነው ሚጨንቀው በረቢ 😌 አላህየ አንተ ጠብቀን
ይህ አሁን ለእኛ ምን ይጠቅማል የሰው ህይወት ያብላሹ ፈጣሪያ የካዱ ለምንድነው ይህ ማስታወቅያ ነው ምትስሩለት ያረብ ከአንተ መስተቀር ማንም የበላይ የለም ጠብቅን
ያረብ ከንደዝ አይነት ነገር አንቴ ጠብቀን ስንት ምስክን አልቆል በአንቴ ምክንያት ሰዉዬ ኤረሱ ያስፈረል
ወላሂ ያሣቀኝ ኮሜት😁ቱ አላይጠብቀን ያረብ🥺
እድለኛ ነህ፡፡መንገድህ የሀጢያት መንገድ መሆኑን አዉቀህ ወደ ንስሀ መመለስህ መታደል ነዉ፡፡ሌሎችም ከዚህ መንገድ እንድትወጡ ፈጣሪ ይርዳችሁ፡፡
😢😢😢በሂወቴ እንደ ዛሬ አዝኘ የማውቅ አልመሰለኝም ። ልክ ስጨርሰው ልቤ ዝቅ ሲልብኝ ይታወቀኛል በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ መጨረሻውን አሰሙን እስኪ ያው ተመልሷል ብየ ተስፋ አረጋለሁ እግዚአብሔር ዘወትር ወደኛ ነው እንጅ ወደሀጢያታችን አያይም መቸው በሂወት ያኖረናል እሱም ቆሞ ይሄዳል ሰሀሊለነ ድንግል ኡፍፍፍፍፍፍ
በአሁን ሰአት ጌታን ተቀብሏል
@@elsatilahun5307 😭😭ፔጤ ሰራችሁ ይህ ነው
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄ ጎበዝ በትክክል ተመልሷአል
አሁንም አስተውይ ከእዜህ ሁሎ የሜያድነው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ማመን ነው
@@tesfanshiwdagenw7144 ሰውዬው ጌታን ተቀብሏል ስል ቤንጤዎች ስራቸው ነው ይላሉ እግዚዬ ልቦና ይስጠን ማናችንም ፈራጅ መሆን አንችልም
ሳእሊነ ቅድሰት አድኝን እናቴ የእግዚአብሔር ዝምታ ከአይምሮ በላይ ነው
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤት ያተ ቸርነት እሆንን ሁሉ ስንበድልክ በንሰሀ ታጥበናለክ
እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠመንግስትከ እግዚአብሔርሆይ ማረን. ሃጥያታችንብዙነው. ሰው. እግዚአብሔርንትቶ ሰይጣንንማምለክተጀመረኮ በጣም ቆየ ይማረንበቸርነቱ
ዛሬ ነው እንዴ የተጀመረው? ዘልዓለም የኖረ ነው አኮ። አላውቅም ነበር እንዳትዪ ብቻ
ክክክክ እዴ ለምንአላቅምእላለሁ
@@accacc3506 በሠይጣን ማምለክ ዛሬ ገና የተጀመረ ይመስል፣ እግዚአብሔርን ትቶ ሰይጣን ማምለክ ተጀመረ ስላልሽ ነዋ
እግዞ መሀረነ ክርቶስ 😭😭😭😭 ስንት አይነት ክፉ የሞላባት ሀገር ሆናለች እምዬ ኢትዮጵያ 😭😭😭 ወይ ሀይማኖተኛ ነኝ ማለት ????? አምላኬ ሆይ ይሄ ሁሉ ለዚች ከንቱ ምድር ይሄሁሉ ጭካኔ😭😭
Betame ledkika yimitfa habte nbret
እኔ የአክስቴ ልጅ ትሄድ ነበር ታወራልኝ ነበር እንደዛ ሆና አክራሪ ኦርቶዶክስ ነች ቁልቢ ታህሳስ ሀምሌ ሀዎሳ እየሄደች በሬ ታርዳለች አሁን በኔ ምክንያት ጌታን አግኝታለች
አላህዋ ከደዝህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን ያረብብ ኑ የማዳም ቅመሞች እንደማመር
አሚን እሽ ነይ
አማኑኤል አባቴ መሀሪ እና ይቅር በይ አምላክ ነው ሁላችንንም ለንሰሐ ሞት ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችም እንዲህ ራሣቼውን ያጋልጡ
በዚ ዘመን ሰው ሰውን ሚበቀለው በድግምት አላህም ይህን ሀጥያት ይቅር አይልምና እዛ ምትሄዱ ሰዎች ፈጣሪን ፍሩ
የምትሳደቡ ሰዎች ቃለምልልሱን በትእግስት ጨርሱት መጀመሪያ። ሰውዬውን እግዚአብሔር እረድቶት ወደቤቱ መልሶታል። ራሱን አጋልጦ ሀጢአቱን በሚዲያ የሚናዘዘው እኛ እንድንማርበት ነው። ይፍሩ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርከው
ብሎ ነገር የለም እግዚሐብሄር እንዲ አይነቱን አይፈልግም
እህት ወንድሞቼ እንኳን የእግዚአብሔር ፍቅር ገባን እውነትየን እምላቹሁ የእግዚአብሔር ፍቅር ባይገባን ንሮ ስንቶቻችን ስልኩ በጠየቅን ነበር ህህህህ ተመስገን አምላኬ በእውነት እችን እንድያይ የፈቀድክልኝ ተመስገን ተመስገን ጦንቆይ ደብተራ መንግስት ሰማያትን ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ብላል መጥምቀ መልኮት ቅዱስ የሐንስ
እግዚኦ ማረን እባካችሁ ይህን ባታሰሙ ጥሩ ነው በህግ ያስጠይቃል
ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ ጌታ ኢየሱስን አግኝተህ ከአጋንንት እስራት ተፈታህ ኢየሱስ ብቻውን ከዘለዓለም ሞት ያድናል ከበሽታ ይፈውሳል ከሰይጣን እስራት ይፈታል ስሙ ኃይል አለው እኔ ምስክር ነኝኢየሱስ ጌታ ነው ‼️🙏🙏🙏
AMEN!
AMEN Egiziabher Yemsgen
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ በጣም ያሳዝናል 😥😥😥😥😭እግዚኦ ማረን አስመተኛም ጠቋይ ከምድርገፅ ያጥፋል። ለክርስቶስ የማይበረከክ ለሁሉ ሠጨረረሸው ሲኦልነው፦ አሁን ተቶነው ወይስ በአደበባይ ኑአምልኩኝ እያለነው!?
ሰዉዬዉ እኮ 5 አመት ሆኖታል ይህንን ጥንቆላ ካቆመ ተፀልዮለት ነፃ ወጥቷል አሁን ደብረ ዘይት በፀሎት ህብረት ዉስጥ እያገለገለ ነው
@@hassetbezabih5211 ከሆነ ጥሩነው ግን በጣም አሳፋሪ ስራነው መውጣቱ ጥሩነው
@@hassetbezabih5211 እግዚአብሔር ይመስገን።ወንጌል ይለውጣል! ትልቅ ትምህርት እና ምስክርነት ስለተወ እግዚአብሔር ይባርከው!
Yes teto new ye ezeabeheren talakenet yeker bayenet ena sewoch kesu sehetet egna endenemar new !!! Ezeabeher mechem mehari new endesew ayedelem !!..
Sewiyew be Kiristos amno kedane koye yasalefewin hiywet eyakafele new ke aristu ayiteh meredat tichilaleh
ይብላኝ ለልጆቻችሁ እግዞ ማህረነ ክርስቶ እግዞ ማህረነክርቶ
ይብላኝ ለልጆቻችሁ ስትዪ ነገሩ ወላጆችን አይመለከትም ነው?
ዛሬ ላይ ሚዲያ ላይ ሳይሆን ለአባቶች ተናዘህ ልብህን ሰብረህ ዝምምም ብለህ አጋንንትን እየጠራህ ያዘዝክበትን ዘመን በምስጋና በፆም በፀሎት በተከበረው ይሻላል
የስንቱ ሰው ህይዎት በጥንቆላ ምክንያት ተበላሸ እ/ር ይቅር ይበለን አንዳንዱ ህይወቱን ለማዳን ከዚህ ቦታ ይሄዳል አንዳንዱ ደግሞ ተንኮል ለመስራት ተንኮል ለሚሰሩት እ/ር ልቦና ይስጣቸው
ትክክል አሚን ባለቤቴ እየተሰቃየብኝ ነው
@@መካያላህባሪያ እሱም ጋኔን ይጎትታል ወይስ ጋኔል ሠፈረበት?
@@rasayifat5726 budaaaaa tenkuyai yatifah/yatifash koshasha
ከረ ሀያቲ መተት አርገውበት ኘዎ
የእግዚአብሔር ምህረቱ ከባህር ይሰፋል።
እግዛኦ የማንሰማዉ የማናየዉ ጉድ የለም ቅድሰ የሰራዊት ጌታ ሆይ አቤቱ ትእግሰትህ አቤቱ መሀሪነትሆ
አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
እናንተ ጋ እየመጡ እያስጠነቆሉ ንፁሁን የጎዱ ፈራጁ እግዛብሄር ቀን ቆጥሮ ዋጋቸዉን ይከፍላቸዋል።
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
በስመ ስላሴ 😭😭 እመብርሃን አንቺ ጠብቂን 😭😭
ሰይጣን ምን አባቱ ጫፊ ላይ አይደርስም የምንል ሁላ በባዶ አይሰራም መጫወቻ ነዉ የሚያደርግህ የክርስቶስን የጦር እቃ እንልበስ መፆም መፀለይ መስገድ መመፅወት መቁረብ ከክፉ ነገር መራቅ ከዛ ሞርትና ድግምት በአንተ ላይ አይሰራም! በስመ ክርስቲያን መኖር ይብቃን የተግባር ሰዉ እንሁን🙏🏾 እንድነቃ ላደረጉኝ አባት መ ምህር ግርማ ወንድሙን እና ቀሲስ ሄኖክ መ ምህር ተስፋዬን አመሰግናለህ🙏🏾
እኔ እኮ ሚገርመኝ እሱ ሀብት ለማካበት ብሎ እዚህ ሰይጣናዊ ስራ ውስጥ ያለምንም ማንገራገር በፍላጎቱ ገብቶ እንደፈለገ ኖሮ የስንት ሰው ነፍስ ወደ ሲኦል ሲነዳ ኖሮ ዛሬ ግን ሚዲያ ላይ መቶ ደሞ ሲያወራ ይገርማል : አሁንም ቢሆን ሚዲያ ላይ የመጣው የበለጠ ብዙ ሰውን ለመሳብ ማስታወቂያም ይሆናል እኛ ምን እናውቃለን : እንዲህ ያሉትን ሰዎች አጉል ለሌላው ትምህርት ነው በማለት ወደሚዲያ ባታመጧቸው ጥሩ ነበር ምክንያቱም እሱን ሰምተው እመኑኝ ከሚማሩት ይልቅ ሚጠፉት ይበልጣሉ ምክንያቱም መንገዱን ስለነገራቸው ይሞክሩታል : እንደዚህ ደሞ በቀላሉ ሚመሰክረው ምንም ሰይጣን ሲያመልክ የኖረ አይመስልም ሰይጣን እኮ እንዲሁ አይለቅህም በቃ ከንግዲህ አላምንም ስትለው ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ሌላ ምን ይባላል
ይህንን እየሠማን ማመንና ወደፈጣሪ የሚመለስ የለም። በሰይጣን ስንቱ ትውልድ እንደከሠረ አስቡት? አሁንም በጣም ጨካኝ ትውልድነው ትንሺ እርህራሔ የሌለው ትውልድ ለምን ሆነ!?ፈጣሪ ሌሎችንም ጠንቋይና ልቦና ይስጣቸው ደብተራወችንም ልቦና አግኝተው የሀገራችንመከራ ያስወግድል።
ይሄኔ የስንቱን ወጣትህይወት አጨልመሀል የስንቱን ጎጆ አፍርሰሀል ስንቱን ቤተሰብ በትነሀል ያንዱን ፀጋ ላንዱ ነጥቀሀል እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ ባንተ ህይወታቸው የተመሰቃቀለባቸውን እግዚአብሔር ይፈውሳቸው አንተንም ለንሰሀ ያብቃህ
የሰውን ፅጋ ፍለጋ የሚሄደው ደጋሚ አስደጋሚ አይብስም ከቤቱ ሄዶ የሚያስጠነቁለው
መምህር ተስፋየጋር ቢህዱ ካሉበተበሽታ ይድናሉ።
ወይኔ በማርያም ይሄን ሰውዬ አውቀዋለሁ ጠንቆይ / አስማተኛ መሆኑን ግን አላውቅም ነበር በማርያም እግዚኦ 🙉🙉የደብረዘይት ልጅ ስለሆንኩ ነው ወገኖቼ እንጂ ላስጠነቁል ይጄ አይደለም
እግዚኦ የሚያሰኙ ሌሎች አሠቃቂ ነገሮች በየቀኑ የሚፈፀሙበት ሀገር ለአንድ ንስሐ ለገባ ጠንቋይ ይህን ያህል መንዘፍዘፍ
@@rasayifat5726 koshasha tenkuayi
የከተማችን ባለሃብቶች እዚህቦታ እየሄዳቹህ ሰይጣንቤት የሃብታም ማማላይላለችሁ ታዋቂዎች ሰይጣንአምላኪዎች ናቸው በብዛት
እባካችሁ መፅሀፍ ፅፏል አርዕስቱን ንገሩኝ ወንድሞቼና እህቶቼ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከሴጣን መንስ ይጠብቀን
ሰላማችሁ ይብዛ
አቤቱ ጌታ ሆይ እንዴት ችለኽናልልል😢😢😢😢
Be'rsewo Mejen Aba'bye....Bakeh Serawun Astemren, Awachi Sera New.... Asmate'gna Adregen
እሱማ ንስሐ ገብቶ ሥራውነ ትቷል። ለሁሉም ኩሬ ያለበት አካባቢ እየሔድክ ብትጠራው ጋኔሉ ሊመጣ ይችላል እና ተሰፋ ሳትቆርጥ ሌላት ሌሊት ጩህ እስቲ Kkkkkk...
Wenjelega nek
አላህ ከንደዚህ አይነት ነገር ከመሄድ በኛም ላይ ክፉዎች ከሚሄዱት አላህ ይጠብቀን ያረብ ያሃዩ ያቀዩም
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይቅር በለን
ፈጣሪዬ እንዴት ያለህ ትግስተኛ ነህ በዚህ አይነት የብሾፍቱ ሰው በሙሉ ከዚህ ድርጊት የነጻ አይመስለኝም
መፅሐፍ ፅፌአለሁ ነው ያለው? ገዝታችሁ እንዳታነቡ አጋንንት ይገባባችኋል! መፅሐፉን ማቃጠል ነው እንጂ የምን መሸጥ ነው ጌታ ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ይቅር በለን!
Egzabher ykr blotal zm blachu.atleflfu mnew krstian slehone ancherecherachu ende zefan bihon gn bedenb tsemu neber
እሰይ ጥሩ ትምህርት ነው
በእየሱስ ስም የአጋንንት መንፈስ ይመታ !!!!!
መጨረሻው ናፈቀኝ እንዴት ከዚህ የመናፋስት አሰራር ወጡ ሲተዉትስ የደረሰባቸው ነገር የለም የሚለውን ማወቅ እፈልጋለው ይገርማል በጣም
Getan tekeblo new yewetaw
ለኢላሀኢለላህ
ኮመንታተሮች የምንሰጠው አስተያየት ለግለሰቡ ገንቢ ሊሆን ይገባል:: ምክንያቱም ይህ ሰው ወደ ራሱ ተመልሶ ነው ሚዲያ ላይ እራሱን ያጋለጠው:: የቻልን በጸሎት እንርዳው
Abeba Abrahamሰውየው ጥንቁልናን በሚመለከት በአደባባይ ወጥቶ በመናዘዝ ይቅርታ ጠይቆ ጌታ ይቅር ስላለው የአንቺ ወይም የሌሎች የፀሎት እርዳታ አያስፈልገውም። በነገራችን ላይ፣ አንቺ ለሱ የምትፀልየው የኢየሱስ ቅርብ ወደጅ ነሽ ወይስ ከሐጢያት የነፃሽ ስለሆንሽ ነው?ከቻልሽ ለራስሽ ፀልይ... እሱ ድኗል። ግብዝ!
@@rasayifat5726 tekuayi koshasha
ትክክል እህቴ ስው ማለት ጥፋቱን አውቆ ከጥፋት የሚመለስ ስው ነው
@@rasayifat5726 ምናይነት ሀደበት ነው ያለሽ አንቺስ ጸድቀሽ ነው ስው ለሀገሩ ለህዝቡ ለምድር ይጸልያል ጻድቅ ስለሆነ አይደለም
@@eyarslaewarkneh4548 እኔ ጻድቅ ነኝ የሚል ከአፌ አልወጣም። ለሀገር ሰላም፣ ለታመመመ፣ ችግር ለደረሰበት መፀለይና ሐጢያቱን በአደባባይ ተናዞ ወደ አምላክ ለተመለሠ ሰው አሁንም እንደ ሐጢያተኛ ቆጥሮ እንፀልይ ማለት ራስን እነደ ጻድቅ መቁጠር ይመስላል። መጀመሪያ ማንም ያላየውን የራሳችሁን ጉድፍ ከአይናችሁ አስወግዱ። እሱ በክርስቶሰ ድኗል ...That's all
ቤቱ ራሱ ሲያስፈራ በእየሱስ ክርስቶስ ስም
ጌታኢየሱስ እንካን ደለሰልህ በክርስቶስ ደም ተሸፈን
Besamami Egzio Abetu maren yikir balen 😭😭😭😭😭🙏🙏 enda bedalachen sahone bemireht maren 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🙇🙇🙇🙇
አኡዙቢላሂ ሚነ ሸይጧን ረጂም ከእንዲህ አይነት ነገር በአሏህ እጠበቃለሁኢትዮጲያ እኮ ብዙ ጉድ ይዛለች
ሠይጣን ኢትዮጵያ ብቻ ነው ያለህ ማነው?በአለም ላይ በይፋ የሠይጣን ተከታዮች እንዳሉ አታውቅም ?
ሱበሀናላህ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ የየመኑ ጠቋይ ወዴአላህ ተመልሶ ታሪኩን ሲያወራ ያስፈራል ገርሞኝ ነበር አተም ዴገምክልኝ አላህ ይጠብቀን ለጅን መስገድ ማረድ ቱ ብቻ ጨርሶይመልስህ መስተካከልህ ጥሩነዉ
ሰውየው ምንም ጥፋት የለበትም ጥፋተኞች የሚሄዱ ሰዎች ናቸው 🤐
Sewuyem yemihedutim ekul tifategnoch nachew.
@@TheBex2007 እኮ
Ere esu baynor sew wede egziabher yekerb neber
የስንቱን ህይወት አበላሽተህ ኖረሃል ሌላውም ካንተ አይቶ ወደ እግዚአብሔር ቢመለስ ይሻለዋል
እንኳን እግዚአብሔር አወጣክ
😂😂😂😂 ሲያረጉ ማያት ከችጋር ይጥላል እደሚባለው የሆነች ጉዋድኛየ ይዛኝ ሄደችና ባልነበረኝ ምን ጥሩነው ወፈርብየ ነበር መቆጣጠሪያ እየወሰድኩ ፔሬድ አይፈስም ቦርጪ ሁኖል ተጠራቅሞ ከዛ ሄድኩና ከጉዋድኛየጋ እርጉዝነሽ ከባልሽ ሶስት ወድልጅ ትወልጃለሽ አሁንም በሆድሽቀርቶል አለችኝ ከባሌጋ እየተጣላንነበር ወደአአ ከዛ አረባገር ስለምመኝ ደግጨ የግል ሀኪቤት ሁለት መቶ ከፋየ ስመረረር ምንም የለም አረባገር መጣው ባሌን ተውኩት እስካሁን እኳን ሶስት አድ የለኝም የማዳም ኩሽና ቁጪ ብየ ባሌ እዛ አግብቶል እና ጠቁዋይ ውሸታምነው ቦርጪን እርግዝና የሚሉ ምነው እግሬን ቢሰብለው አልኩ የዛለት
ወላሂ በሂወቴ እኔአድሰውየጋር ጎደኛየጋር ሄደን አላህይቅርይበለኝ ፓስፖርት ልኬ ቀርቶብኝነው አልኩት ይመጣልሻልግን ብርሽ በሰውጅነውእሚያልቀው አለኝ ክክክ ከምኬጅ ባልአግቢ አሁን ፀይምባል ይመጣልሻል አግቢው አለኝ ፀይሙም አልመጣ ፓስፖርቱም ቀረ በባህርመጣሁልሻለሁ ክክክከባድ ውሸታምናቼው እኛም ዱሮ ስለድናችንስለማናቅ እናምናቼውነበር እሱ ይማረንጅ
አቤት የድግል ማርያም ልጅ እደው ምንኛ ታጋሽ ነክ የሰራዊት ንጉስ 😭😭
እንደዚህ አይነቱን በደል ሁሉ ይቅር የምትል ፡ ንስሃን የምትቀበል የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሄር ሆይ! ስምህ ከምድር እስከ አርያም ድረስ ይክበር።
አሜን አሜን አሜን ይቅርባይ አባት መድሀኒት አለም ይቅር ይበለን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ቢዛ የአለም አዳኝ ኃጢአትን ይቅር እሚል ስንመለስለት ደስ እሚለው የኔ አባትና አምላክ ይባርክ
Amen Halleluya
የሠቀሉትንም ይቅር ብሏል።
ከደጋሚም ከአስደጋሚም ሰማይና ምድር በፈጠረዉ ጌታ ይጠብቀን
እንደዚቦታ የሚኤዱ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ለሰይጣን የምንጨነቀውን ያህል ለፈጣሪ ብንጨነቅ መልካም ነው
የሰፈሬ ልጅ የዳማ ሰፈር ልጅ ነኝ
@@VARIETY_VARIETY ወዬ ሀና ማርያም
በጣም... መከታችን በፈጠረን በግዛብሔር ቢሆን
@@VARIETY_VARIETY ጀግኖች አንባ ነኝ እኔ
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ህዝብ እያነቃህ ነው እንኳን ከዚህ አፀያፊ ተግባር ወጣህ 🙏
የእግዚአብሔር ትእግስቱ ይህን ሁሉ ሀጥያታችን እያየ ይቅር ይለናል ምህረቱ ይብዛአምላኬ ይገርማል ኦአምላክ ሆይ 🙏🙏🙏
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!
Egiziabher Yemsgen
ብጣም
ወንድ። ነክ። ሀለምህን። ከቀጨክ። በሀላ። ወደጌታ። ተመልስኩኝ። ትላለክ
ፈጣሪ ከሰይጣን ፈተና ያድነን
Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
አሜን አሜን
አሚን
የፃፈው መፀፍ ምንነው ስሙ
አሜን
አቤት በምን አደበታችን ይቅር በለን ብለን እንለምነው አምላካችን መዳኒአለም በደላችንን አታሥብብን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን ሰውን በመፍጠርህ መፀፀትህ ለካ እውነትክ ነው
ከደጋሚም ከአስደጋሚም ተንኮል አላህ ይጠብቀን
አሚን ያረቤ
አሜን
Amen yrabi . Sterna
አሚን ያረብ
በእውነት በእግዚአብሔር ቸሪነት ነው የኖረው እንጂ እንደኛ በደል እሳት ነበር የሚያዘንብብን እግዚአብሔር አምላክ ግን ቸር አምላክ ነው አቤቱ ለሁሉም ልብ ይስጣቸው
ማርያምን የእግዚአብሔር ትዕግስት ሁልጊዜ ይገርመኛል ምክንያቱም ይህንን ሁሉ በድለነው ይቅር ይለናል
Esu endesew aydelem
ዋው እዮሃወች በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ሰቶናል ሁሉም ሰው በተለያዬ ወንጅል ውስጥ ይኖራል ዋናው ቁም ነገሩ ከዛ ህይዎት መውጣቱ ነው ። ቃሉም አለ የአደም ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነው ከተሳሳቾቹ ምርጦቹ ተፀፃቾች እና ተመላሾች ናቸው። ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን በመልካም ስራ እንድትጨርሰው ይርዳህ
Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
መጨረሻውን ለመስማት ድጋሜ መጣሁ እምላኬሆይ ከጠቋይ ና ከድግምተኛሰው አተው በቸርነትህ ጠብቀኝ😭😭
ያልጠፋ ነው በእግዚአብሔር ቸርነት እና ምህረት ነው እንጂ መጥፋ የነበረብን እኛ ሰወች እንጂ ዳይኖሰር አልነበረም
እዚህ conclusionላይ የደረስከው አንድ ጠንቋይ ሠይጣን ስለጎተተ ነው እንዳትለኝ?
@@rasayifat5726 tenkuayi koshasha
@@Bella-ie8kz
Bella, የጣልያን ልጅ ነሽ? አፌ ቁርጥ ይበልልሽ..."ተንኳይ ኮሻሻ"
ነው ስታድጊ ተንኳይ ቤት
እንዳትሄጂ ... እሺ Bambina mia
Kkkkkkk...
@@rasayifat5726 ere yatifash abo wedeza yetenkuyi zebegna nesh anchima
አቤቱ ቸርነትህ የዋህነትህ ደግነትህ የማያልቅ እኛንሀጢያተኛ ልጆችህን ወደ ንስሀ ጎዳና የምትጠራን ቸር አምላክ ነህ ተመስገን
በስላሴ ስም አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 🤲😢 እግዚአብሔር ከሰይጣን እስራት ያስፈታን 🤲 ለንሰሐ ፍሬ ያብቃን ይሄ ሁሉ ሀገራችን ላይ የሚፈፀመው ግፍ የአጋንንት ስራ ነው እኛም ፈዘዝን ደነዘዝን አምላክ ሆይ ልቦናችንን ክፈትል 🤲
የደብረ ዘይት ጠንቋይ" ህዝብን ከአጋንት ጋር ሲያኗኗር የኖረ ሰው ሆራ እና ቢሾፍቱ ላይ የሚገበሩ ደሞችና የደም ዋጋዎች አቤት እግዚአብሔር እሱ አያልቅበት !!! ዛሬ ግን ኢፍታ ብሎ እየሱስ ፈቶኛል ብሎ ለዚህ ክብር ያበቃህ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር !!!!
አባቴ መድሀኒአለም ሆይ ቸርነትህ ,ምህረትህ , ርህሩህነትህ ይደንቀኛል ,አሁንም እድሜ ለንስሀ ስጠህ እያኖርኽን ነው ተመስገን እንጅ ሌላ ምን ይባላል , ምንም እንኳ ሀጢያተኛ ብሆንም ጠንቆይ ጋር መሄድ ቀርቶ የሚሄዱትን በጣም እፀየፋቸዋለሁ በጣም ነው ምታስጠሉኝ ,እንዴት ስው የአጋንት አሽከር ይሆናል ?????እግዚአብሔር አባቴ ሆይ አሁንም ትዕግስትህ ይደንቀኛል !!!!!!የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን።
ሰዎች የእግዚአብሔርን ትግስት እያያችሁ ነው በደላችን ይሄን ያህል እየበደልነው በህይወት ያቆየናል
የጠፋውን በግ የሚፈልግ እግዚአብሔር እንኳን ለንስሀ አበቃህ።
እድሜጤና ለመምህግርማ እና ለመምህርተስፋዬ
ትክክክክል አወ
ዋናዎቹ ጠንቋዬች እነሱ ናቸው መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
@@Emanu2018 አተትሆናለክ
@@Emanu2018 ergetgna negn andem kin temrtachewn adamtesh atawkim
@@selammulatu3807 selamye ላንቺ ብዬ እሰማቸዋለው ትሁት ስለሆንሽ
እግዞኦ ማርነ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማል ይህንን ሁሉ ሀጢያት እየያ ትግስቱ 😢😢😢
ንሰሀ መግባት በወሬ ብቻ አደለም ያሰራችሁትን ልጆቻችንን በሰላሴ ሰም ፍቱ እኛ እናቶች ካጋንት ጋር እየታገልን በየ ፀበሉ እየዞርን ለሰንት አመት ተሰቃይተናል ባርሴማ ሰም በገብርኤል ሰም በመቤቴ ማርያም ሰም በሚካኤል ሰም ደጋሚ በሙሉ ይፍረሰበት አሜን
Amen
እማማ ኢየሱስ ሳይዞሩ ያድኖታል ሰውየው በሱ ነው ነፆ የወጣው
አላሁመ ነጂና ሚን ሲህር ወሳሂሪን
አሚን ያረብ
በቃ ፈታ ዘና ብሎነው ሚናገረው ሰውኮ ይሳሳታል ግን ከስተቱ ሲመለስ ደስ ይላል ፍፁም ክርስቶስ ብቻነው ቀሪውን ዘመንህ ከቤቱ አያውጣህ
እኔም እኮ እሱ ነው ሚገርመኝ ይሄን ሁሉ ትውልድ ለሰይጣን ሲገብር ኖሮ ምንም እንዳልተፈጠረ ዘና ብሎ ነው ሚያወራው የሰይጣን ፈረስ ሆኖ የኖረም አይመስልም ሰውየው : ጭራሽ አድቨርታይዝ እያረገ ነው አሁንም ብዙ ሰው ይሞክረዋል አያጠራጥርም
አሜን
ጎበዝ አስተዋይ ሰው ነህ ሁሉም እንዳንተ ቢመጡ እና ቢያስተምሩ መልካም ነው
እግዚኣብሄር ይመስገን ንዘላለም፡ይግበረልካ መላክቲ ማዕተብካ ይሰሩልካ ሓወየ ዝተረፉ ናብ መገድኻ ይምርሓዮም 🙏🏾🤲🏾💠⛪
እግዚአብሔር ሰይጣንን የሰይጣን ፈረሶችን ከሀገራችን ይቀልልን የስንቱን ሂወት አጨልመዋል ስቱን ቀጥፈዋል
ፈጣሪን ለምኖ ያጣ የለም ክብር ለድንግል ልጅ
Amen Amen 🙏🏽
ትክክል!
በስም አብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ስቱን በደላችንን እና ክፍታችንን ይቅር ብሎናል
ተባረክ ዋናው ወደክርስቶስ መምጣትህ ነው መመለስህ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
በመጨረሻው ዘመን ሀራም ሰርተው ሀላል እንደሠራ በድፍረት ያወራል አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ አሁን ይህ ምን ይጠቅመናል ማሳሰር ነበር ይህንን ስንቱን ቤት አፈርሰህ ይሆን የአላህ አሁን ላይ ያልተፈጠረ ሰው ምነኛ ታደለ
አሁን ላይ ያልተፈጠረ ሲባል ጥንቁልና የተጀመረው አሁን ነው ለማለት ነው?
ሰውየው ባደረገው ነገር ተፀፅቶ በአደባባይ መናገሩ ፣እንዲሁም ሌሎች በዚህ ሠይጣናዊ ተግባር እንዳይጠመዱ ይረዳል ብሎ ከማሰብ ይልቅ መውቀስ ምን ይባላል?
ስንት ሕዝብ የጨፈጨፉ፣ ሕፃናት አዛውንት የደፈሩ የዘረፉ ፣ አሁንም ሕዝብን በማንነቱ የሚጨፈጭፉ የሚያፈናቅሉ እረ ስንቱ... በማይታሠሩበት ሀገር አንድ ጠንቋይ ከሠይጣን ጋር ተነጋገርኩ ስላለ መታሠር አለበት ማለት ምን ይባላል?
አንተ እንዲያውም የሠይጣኑን ሥራ በማጋለጡ የተቆጨህ ትመስላለህ
ያልጠፋነዉ በክርስቶስ ምህረት የተነሳ ነው ምህረቱ አያልቅምእና
እግዚኦ ያጋንንት ዙፋን ከመሆን ይሰዉረን አሁን በንሰሀ በቅዱስ ቁርባን ተመልሶዋሎይ ? እድሜ ለመምህር ተስፋዬ አንቅቶናል 😍
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ። ስንት እንደዚህ አይነት ደብተራዎች ናቸው በወያኔ ዘመን ቤተክርስቲያንን ወረው እያበጣበጡና እንደነ መምህር ግርማ ያሉትን እውነተኛ ባለጸጋ አባቶች የሚያሳድዱት። አረ አባት ሆይ ማስተዋልን ተነጥቀናልና ይቅር በለን።
ጎበዝ ማለት በእግዛብሄር መንገድ ተከትሎ ረቂቁነቱን መመስከር ነው ግን ለሰዎች ትምህርት ይሆን ዘንድ ሚዲያ ላይ ወጠህ መናገርህ ጥሩ ነው
ጠንቆይ ለራሱ አያቅም ይባላል ለምን ልጅ ለሚስት አልሰጣት ይሄ በራሱ ፈተና ነው በህብረተሰቡ ለዛም ይመስለኛል 2 ባለቤቱን የተዋት ለማንኛውም እንኳን ከዚህ ነገር ተገላገልክ እግዚአብሔር ረዳህ መጨረሻህ በእግዚአብሔር ይሁን ፈተናው ይበረታብሀል ለብዙ ሰው ትምህርት ነው
እግዚኦ ከፍል 1 እስከ ክፍል ሁለት በመገረመም በመመሰጥም ሰማሁት እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ምህረቱን ደግነቱን ተመለከትኩ ዛሬላይ በዚ በሰራሁ ሁሉ ነገር ተጸጽቶ ለምስክርነት ቀርቦ የሴጣንን አሰራር ሲያዋርድ ተገረምኩ እንኳንም ገዚ እስራት ወተህ ከአምላክ ውጪ የሚመለክ አምላክ እደሌለ ለመመስከር አበቃህ ክብር ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ
በአሁኑ ሰአት እንደ ቤቲ ሰው ማግኘት ከባድ ነው ና እግዚአብሔር ከነቤተሰቦች ይጠብቅሽ ቤትዬ ፅጌም እመብርሀን ትቅረብሽ እህትአለም
አህቴ እስኪ ስለ ቤቲ ግልጽ ብታደርጊልኝ ከይቅርታ ጋር
እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድህ ሳስበው ይገርመኛል በምህረቱ ስቦእንዴት እንዳወጣህ። እግዚአብሔር የእንደገና ጊዜ አለው ለሚመለሱ ጌታ መሀሪ ነው
ሀስቢአላህ ወኒአመል ወኪል
ላአ ያዐለሙ ኸይቡ ኢለላህ
የሩቅን ነገር የሚያዉቀው አላህ ብቻነው
ያአላህ እንዴት ነው ሚጨንቀው በረቢ 😌 አላህየ አንተ ጠብቀን
ይህ አሁን ለእኛ ምን ይጠቅማል የሰው ህይወት ያብላሹ ፈጣሪያ የካዱ ለምንድነው ይህ ማስታወቅያ ነው ምትስሩለት ያረብ ከአንተ መስተቀር ማንም የበላይ የለም ጠብቅን
ያረብ ከንደዝ አይነት ነገር አንቴ ጠብቀን ስንት ምስክን አልቆል በአንቴ ምክንያት ሰዉዬ ኤረሱ ያስፈረል
ወላሂ ያሣቀኝ ኮሜት😁ቱ አላይጠብቀን ያረብ🥺
እድለኛ ነህ፡፡መንገድህ የሀጢያት መንገድ መሆኑን አዉቀህ ወደ ንስሀ መመለስህ መታደል ነዉ፡፡ሌሎችም ከዚህ መንገድ እንድትወጡ ፈጣሪ ይርዳችሁ፡፡
😢😢😢በሂወቴ እንደ ዛሬ አዝኘ የማውቅ አልመሰለኝም ። ልክ ስጨርሰው ልቤ ዝቅ ሲልብኝ ይታወቀኛል በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ መጨረሻውን አሰሙን እስኪ ያው ተመልሷል ብየ ተስፋ አረጋለሁ እግዚአብሔር ዘወትር ወደኛ ነው እንጅ ወደሀጢያታችን አያይም መቸው በሂወት ያኖረናል እሱም ቆሞ ይሄዳል ሰሀሊለነ ድንግል ኡፍፍፍፍፍፍ
በአሁን ሰአት ጌታን ተቀብሏል
@@elsatilahun5307 😭😭ፔጤ ሰራችሁ ይህ ነው
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄ ጎበዝ በትክክል ተመልሷአል
አሁንም አስተውይ ከእዜህ ሁሎ የሜያድነው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ማመን ነው
@@tesfanshiwdagenw7144 ሰውዬው ጌታን ተቀብሏል ስል ቤንጤዎች ስራቸው ነው ይላሉ እግዚዬ ልቦና ይስጠን ማናችንም ፈራጅ መሆን አንችልም
ሳእሊነ ቅድሰት አድኝን እናቴ የእግዚአብሔር ዝምታ ከአይምሮ በላይ ነው
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤት ያተ ቸርነት እሆንን ሁሉ ስንበድልክ በንሰሀ ታጥበናለክ
እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠመንግስትከ እግዚአብሔርሆይ ማረን. ሃጥያታችንብዙነው. ሰው. እግዚአብሔርንትቶ ሰይጣንንማምለክተጀመረኮ በጣም ቆየ ይማረንበቸርነቱ
ዛሬ ነው እንዴ የተጀመረው? ዘልዓለም የኖረ ነው አኮ። አላውቅም ነበር እንዳትዪ ብቻ
ክክክክ እዴ ለምንአላቅምእላለሁ
@@accacc3506
በሠይጣን ማምለክ ዛሬ ገና የተጀመረ ይመስል፣ እግዚአብሔርን ትቶ ሰይጣን ማምለክ ተጀመረ ስላልሽ ነዋ
እግዞ መሀረነ ክርቶስ 😭😭😭😭 ስንት አይነት ክፉ የሞላባት ሀገር ሆናለች እምዬ ኢትዮጵያ 😭😭😭 ወይ ሀይማኖተኛ ነኝ ማለት ????? አምላኬ ሆይ ይሄ ሁሉ ለዚች ከንቱ ምድር ይሄሁሉ ጭካኔ😭😭
Betame ledkika yimitfa habte nbret
እኔ የአክስቴ ልጅ ትሄድ ነበር ታወራልኝ ነበር እንደዛ ሆና አክራሪ ኦርቶዶክስ ነች ቁልቢ ታህሳስ ሀምሌ ሀዎሳ እየሄደች በሬ ታርዳለች አሁን በኔ ምክንያት ጌታን አግኝታለች
አላህዋ ከደዝህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን ያረብብ ኑ የማዳም ቅመሞች እንደማመር
አሚን እሽ ነይ
አማኑኤል አባቴ መሀሪ እና ይቅር በይ አምላክ ነው ሁላችንንም ለንሰሐ ሞት ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችም እንዲህ ራሣቼውን ያጋልጡ
በዚ ዘመን ሰው ሰውን ሚበቀለው በድግምት አላህም ይህን ሀጥያት ይቅር አይልምና እዛ ምትሄዱ ሰዎች ፈጣሪን ፍሩ
የምትሳደቡ ሰዎች ቃለምልልሱን በትእግስት ጨርሱት መጀመሪያ። ሰውዬውን እግዚአብሔር እረድቶት ወደቤቱ መልሶታል። ራሱን አጋልጦ ሀጢአቱን በሚዲያ የሚናዘዘው እኛ እንድንማርበት ነው። ይፍሩ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርከው
ብሎ ነገር የለም እግዚሐብሄር እንዲ አይነቱን አይፈልግም
እህት ወንድሞቼ እንኳን የእግዚአብሔር ፍቅር ገባን እውነትየን እምላቹሁ የእግዚአብሔር ፍቅር ባይገባን ንሮ ስንቶቻችን ስልኩ በጠየቅን ነበር ህህህህ ተመስገን አምላኬ በእውነት እችን እንድያይ የፈቀድክልኝ ተመስገን ተመስገን ጦንቆይ ደብተራ መንግስት ሰማያትን ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ብላል መጥምቀ መልኮት ቅዱስ የሐንስ
እግዚኦ ማረን እባካችሁ ይህን ባታሰሙ ጥሩ ነው በህግ ያስጠይቃል
ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ ጌታ ኢየሱስን አግኝተህ ከአጋንንት እስራት ተፈታህ ኢየሱስ ብቻውን ከዘለዓለም ሞት ያድናል ከበሽታ ይፈውሳል ከሰይጣን እስራት ይፈታል ስሙ ኃይል አለው እኔ ምስክር ነኝ
ኢየሱስ ጌታ ነው ‼️🙏🙏🙏
AMEN!
AMEN Egiziabher Yemsgen
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ በጣም ያሳዝናል 😥😥😥😥😭እግዚኦ ማረን አስመተኛም ጠቋይ ከምድርገፅ ያጥፋል። ለክርስቶስ የማይበረከክ ለሁሉ ሠጨረረሸው ሲኦልነው፦ አሁን ተቶነው ወይስ በአደበባይ ኑአምልኩኝ እያለነው!?
ሰዉዬዉ እኮ 5 አመት ሆኖታል ይህንን ጥንቆላ ካቆመ ተፀልዮለት ነፃ ወጥቷል አሁን ደብረ ዘይት በፀሎት ህብረት ዉስጥ እያገለገለ ነው
@@hassetbezabih5211 ከሆነ ጥሩነው ግን በጣም አሳፋሪ ስራነው መውጣቱ ጥሩነው
@@hassetbezabih5211 እግዚአብሔር ይመስገን።ወንጌል ይለውጣል! ትልቅ ትምህርት እና ምስክርነት ስለተወ እግዚአብሔር ይባርከው!
Yes teto new ye ezeabeheren talakenet yeker bayenet ena sewoch kesu sehetet egna endenemar new !!! Ezeabeher mechem mehari new endesew ayedelem !!..
Sewiyew be Kiristos amno kedane koye yasalefewin hiywet eyakafele new ke aristu ayiteh meredat tichilaleh
ይብላኝ ለልጆቻችሁ እግዞ ማህረነ ክርስቶ እግዞ ማህረነክርቶ
ይብላኝ ለልጆቻችሁ ስትዪ ነገሩ ወላጆችን አይመለከትም ነው?
ዛሬ ላይ ሚዲያ ላይ ሳይሆን ለአባቶች ተናዘህ ልብህን ሰብረህ ዝምምም ብለህ አጋንንትን እየጠራህ ያዘዝክበትን ዘመን በምስጋና በፆም በፀሎት በተከበረው ይሻላል
የስንቱ ሰው ህይዎት በጥንቆላ ምክንያት ተበላሸ እ/ር ይቅር ይበለን አንዳንዱ ህይወቱን ለማዳን ከዚህ ቦታ ይሄዳል አንዳንዱ ደግሞ ተንኮል ለመስራት ተንኮል ለሚሰሩት እ/ር ልቦና ይስጣቸው
ትክክል አሚን ባለቤቴ እየተሰቃየብኝ ነው
@@መካያላህባሪያ
እሱም ጋኔን ይጎትታል ወይስ ጋኔል ሠፈረበት?
@@rasayifat5726 budaaaaa tenkuyai yatifah/yatifash koshasha
ከረ ሀያቲ መተት አርገውበት ኘዎ
የእግዚአብሔር ምህረቱ ከባህር ይሰፋል።
እግዛኦ የማንሰማዉ የማናየዉ ጉድ የለም ቅድሰ የሰራዊት ጌታ ሆይ አቤቱ ትእግሰትህ አቤቱ መሀሪነትሆ
አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
እናንተ ጋ እየመጡ እያስጠነቆሉ ንፁሁን የጎዱ ፈራጁ እግዛብሄር ቀን ቆጥሮ ዋጋቸዉን ይከፍላቸዋል።
አሜን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
በስመ ስላሴ 😭😭 እመብርሃን አንቺ ጠብቂን 😭😭
ሰይጣን ምን አባቱ ጫፊ ላይ አይደርስም የምንል ሁላ በባዶ አይሰራም መጫወቻ ነዉ የሚያደርግህ የክርስቶስን የጦር እቃ እንልበስ መፆም መፀለይ መስገድ መመፅወት መቁረብ ከክፉ ነገር መራቅ ከዛ ሞርትና ድግምት በአንተ ላይ አይሰራም! በስመ ክርስቲያን መኖር ይብቃን የተግባር ሰዉ እንሁን🙏🏾 እንድነቃ ላደረጉኝ አባት መ ምህር ግርማ ወንድሙን እና ቀሲስ ሄኖክ መ ምህር ተስፋዬን አመሰግናለህ🙏🏾
እኔ እኮ ሚገርመኝ እሱ ሀብት ለማካበት ብሎ እዚህ ሰይጣናዊ ስራ ውስጥ ያለምንም ማንገራገር በፍላጎቱ ገብቶ እንደፈለገ ኖሮ የስንት ሰው ነፍስ ወደ ሲኦል ሲነዳ ኖሮ ዛሬ ግን ሚዲያ ላይ መቶ ደሞ ሲያወራ ይገርማል : አሁንም ቢሆን ሚዲያ ላይ የመጣው የበለጠ ብዙ ሰውን ለመሳብ ማስታወቂያም ይሆናል እኛ ምን እናውቃለን : እንዲህ ያሉትን ሰዎች አጉል ለሌላው ትምህርት ነው በማለት ወደሚዲያ ባታመጧቸው ጥሩ ነበር ምክንያቱም እሱን ሰምተው እመኑኝ ከሚማሩት ይልቅ ሚጠፉት ይበልጣሉ ምክንያቱም መንገዱን ስለነገራቸው ይሞክሩታል : እንደዚህ ደሞ በቀላሉ ሚመሰክረው ምንም ሰይጣን ሲያመልክ የኖረ አይመስልም ሰይጣን እኮ እንዲሁ አይለቅህም በቃ ከንግዲህ አላምንም ስትለው ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ሌላ ምን ይባላል
ይህንን እየሠማን ማመንና ወደፈጣሪ የሚመለስ የለም። በሰይጣን ስንቱ ትውልድ እንደከሠረ አስቡት? አሁንም በጣም ጨካኝ ትውልድነው ትንሺ እርህራሔ የሌለው ትውልድ ለምን ሆነ!?ፈጣሪ ሌሎችንም ጠንቋይና ልቦና ይስጣቸው ደብተራወችንም ልቦና አግኝተው የሀገራችንመከራ ያስወግድል።
ይሄኔ የስንቱን ወጣትህይወት አጨልመሀል የስንቱን ጎጆ አፍርሰሀል ስንቱን ቤተሰብ በትነሀል ያንዱን ፀጋ ላንዱ ነጥቀሀል እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ ባንተ ህይወታቸው የተመሰቃቀለባቸውን እግዚአብሔር ይፈውሳቸው አንተንም ለንሰሀ ያብቃህ
የሰውን ፅጋ ፍለጋ የሚሄደው ደጋሚ አስደጋሚ አይብስም ከቤቱ ሄዶ የሚያስጠነቁለው
መምህር ተስፋየጋር ቢህዱ ካሉበተበሽታ ይድናሉ።
ወይኔ በማርያም ይሄን ሰውዬ አውቀዋለሁ ጠንቆይ / አስማተኛ መሆኑን ግን አላውቅም ነበር በማርያም እግዚኦ 🙉🙉የደብረዘይት ልጅ ስለሆንኩ ነው ወገኖቼ እንጂ ላስጠነቁል ይጄ አይደለም
እግዚኦ የሚያሰኙ ሌሎች አሠቃቂ ነገሮች በየቀኑ የሚፈፀሙበት ሀገር ለአንድ ንስሐ ለገባ ጠንቋይ ይህን ያህል መንዘፍዘፍ
@@rasayifat5726 koshasha tenkuayi
የከተማችን ባለሃብቶች እዚህቦታ እየሄዳቹህ ሰይጣንቤት የሃብታም ማማላይላለችሁ ታዋቂዎች ሰይጣንአምላኪዎች ናቸው በብዛት
እባካችሁ መፅሀፍ ፅፏል አርዕስቱን ንገሩኝ ወንድሞቼና እህቶቼ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከሴጣን መንስ ይጠብቀን
ሰላማችሁ ይብዛ
አቤቱ ጌታ ሆይ እንዴት ችለኽናልልል😢😢😢😢
Be'rsewo Mejen Aba'bye....Bakeh Serawun Astemren, Awachi Sera New.... Asmate'gna Adregen
እሱማ ንስሐ ገብቶ ሥራውነ ትቷል። ለሁሉም ኩሬ ያለበት አካባቢ እየሔድክ ብትጠራው ጋኔሉ ሊመጣ ይችላል እና ተሰፋ ሳትቆርጥ ሌላት ሌሊት ጩህ እስቲ Kkkkkk...
Wenjelega nek
አላህ ከንደዚህ አይነት ነገር ከመሄድ በኛም ላይ ክፉዎች ከሚሄዱት አላህ ይጠብቀን ያረብ ያሃዩ ያቀዩም
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይቅር በለን
ፈጣሪዬ እንዴት ያለህ ትግስተኛ ነህ በዚህ አይነት የብሾፍቱ ሰው በሙሉ ከዚህ ድርጊት የነጻ አይመስለኝም
መፅሐፍ ፅፌአለሁ ነው ያለው? ገዝታችሁ እንዳታነቡ አጋንንት ይገባባችኋል! መፅሐፉን ማቃጠል ነው እንጂ የምን መሸጥ ነው ጌታ ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ይቅር በለን!
Egzabher ykr blotal zm blachu.atleflfu mnew krstian slehone ancherecherachu ende zefan bihon gn bedenb tsemu neber
እሰይ ጥሩ ትምህርት ነው
በእየሱስ ስም የአጋንንት መንፈስ ይመታ !!!!!
መጨረሻው ናፈቀኝ እንዴት ከዚህ የመናፋስት አሰራር ወጡ ሲተዉትስ የደረሰባቸው ነገር የለም የሚለውን ማወቅ እፈልጋለው ይገርማል በጣም
Getan tekeblo new yewetaw
ለኢላሀኢለላህ
ኮመንታተሮች የምንሰጠው አስተያየት ለግለሰቡ ገንቢ ሊሆን ይገባል:: ምክንያቱም ይህ ሰው ወደ ራሱ ተመልሶ ነው ሚዲያ ላይ እራሱን ያጋለጠው:: የቻልን በጸሎት እንርዳው
Abeba Abraham
ሰውየው ጥንቁልናን በሚመለከት በአደባባይ ወጥቶ በመናዘዝ ይቅርታ ጠይቆ ጌታ ይቅር ስላለው የአንቺ ወይም የሌሎች የፀሎት እርዳታ አያስፈልገውም።
በነገራችን ላይ፣ አንቺ ለሱ የምትፀልየው የኢየሱስ ቅርብ ወደጅ ነሽ ወይስ ከሐጢያት የነፃሽ ስለሆንሽ ነው?
ከቻልሽ ለራስሽ ፀልይ... እሱ ድኗል።
ግብዝ!
@@rasayifat5726 tekuayi koshasha
ትክክል እህቴ ስው ማለት ጥፋቱን አውቆ ከጥፋት የሚመለስ ስው ነው
@@rasayifat5726 ምናይነት ሀደበት ነው ያለሽ አንቺስ ጸድቀሽ ነው ስው ለሀገሩ ለህዝቡ ለምድር ይጸልያል ጻድቅ ስለሆነ አይደለም
@@eyarslaewarkneh4548
እኔ ጻድቅ ነኝ የሚል ከአፌ አልወጣም። ለሀገር ሰላም፣ ለታመመመ፣ ችግር ለደረሰበት መፀለይና ሐጢያቱን በአደባባይ ተናዞ ወደ አምላክ ለተመለሠ ሰው አሁንም እንደ ሐጢያተኛ ቆጥሮ እንፀልይ ማለት ራስን እነደ ጻድቅ መቁጠር ይመስላል።
መጀመሪያ ማንም ያላየውን የራሳችሁን ጉድፍ ከአይናችሁ አስወግዱ። እሱ በክርስቶሰ ድኗል ...
That's all
ቤቱ ራሱ ሲያስፈራ በእየሱስ ክርስቶስ ስም
ጌታኢየሱስ እንካን ደለሰልህ በክርስቶስ ደም ተሸፈን
Besamami Egzio Abetu maren yikir balen 😭😭😭😭😭🙏🙏 enda bedalachen sahone bemireht maren 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🙇🙇🙇🙇
አኡዙቢላሂ ሚነ ሸይጧን ረጂም ከእንዲህ አይነት ነገር በአሏህ እጠበቃለሁ
ኢትዮጲያ እኮ ብዙ ጉድ ይዛለች
ሠይጣን ኢትዮጵያ ብቻ ነው ያለህ ማነው?
በአለም ላይ በይፋ የሠይጣን ተከታዮች እንዳሉ አታውቅም ?