Anchor መቀሌ ከባድ ውጥረት አለ፥ የህወሀት ጉባዔ ቢካሄድ አብይ አህመድ ጦሩን ያዘምት ይሆን? የፋኖ ድሎች ተጠናክረው ቀጥለዋል፥ አልሸባብ በኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 315

  • @TeddyAweke-nv7zb
    @TeddyAweke-nv7zb 29 днів тому +47

    ድል ለፋኖ መሳይ በርታልን ጀግናችን ነው

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 29 днів тому +37

    መሳይ እባክህ በፈጣሪ ፋኖዎችን በቀጥታ አታቅርባቸው 😢😢😢😢😢😢😢

    • @mulukenbayih5125
      @mulukenbayih5125 29 днів тому +1

      ስለሚያሳፍሩህ ነው አይደል!ስለውነትእኔም ወጥተው ሲናገሩ በጣም ነው የምሸማቀቀው!እንዳልከው ባይቀርቡ ይሻላል!በተለይ መሪ ነን የሚሉት!

    • @antenehaklilu6312
      @antenehaklilu6312 28 днів тому +2

      Fesam bututo! Ye leba lij neh/sh. Yefano tera tewagi enkuan andebete retu nw. Qemalan

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 28 днів тому

      የጂላን አህዮች ፋፋኖኖዬዬ ጀግናው በደፈጣ​@@antenehaklilu6312ከአፈር ደባለቃቸው ሞት ለአራጆችና ለባባንንዳዳ ፋፋኖኖ ጀግና ይችላል ፋፋኖኖ ምምሁር ሀይማኖተኛ

    • @abegazgozguz7170
      @abegazgozguz7170 28 днів тому

      @@antenehaklilu6312 ፋኖ “ልብሱ አዳፋ ነገሩ ጎልዳፋ “ እንኳ ቢሆን እጅግ ትሑት እና የሚናገሩት ነገር ሁሉ ፍሬ ያለው ነው። “እጅግ ተማርን ቦተሊካንም እንደ አክርማ እንሰነጥቃለን “ የሚሉትን የቦተሊካ ሊቃውንት፣ ዲባቶዎች(PhD holders) 4:44 ፣ ፕሮሲፈሮች፣ ወዘተረፈ የሚያስንቅ ነው። በመሰረቱ የ PR ስራን የሚሰሩ እና የተመረጡ ቃል አቀባዎች መመረጣቸው መልካም ነው። ቡትቶ ግን አይባለም እሺ😀

    • @abegazgozguz7170
      @abegazgozguz7170 28 днів тому +1

      ፋኖ ልብሱ አዳፋ ነገሩ ጎልዳፋ እንኳ ቢሆን እጅግ ትሑት እና የሚናገሩት ነገር ሁሉ ፍሬ ያለው ነው። ‘እጅግ ተማርን ቦተሊካንም እንደ አክርማ እንሰነጥቃለን’ የሚሉትን የቦተሊካ ሊቃውንት፣ ዲባቶዎች(PhD holders)፣ ፕሮሲፈሮች( the so-called Professors)፣ ወዘተረፈ የሚያስንቅ ነው። በመሰረቱ የ PR ስራን የሚሰሩ እና የተመረጡ ቃል አቀባዎች መመረጣቸው መልካም ነው። Yet, your genuine concern is appreciated.

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 29 днів тому +20

    ኢትዮጵያውያን ሰቆቃችን የሚቆመው አረመኔው አብይ አህመድን ነቅለን ሰንጥል ብቻ ነው🙄ያ ካልሆነ በአጭርግዜ አገር ያሳጣናል

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 29 днів тому +15

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁💚💛❤️✊✊✊✊✊

  • @SeidHsen
    @SeidHsen 29 днів тому +13

    ፋኖ ይችላል💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb 29 днів тому +12

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ፡ጦርነት ሰለቸን

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 29 днів тому +11

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 29 днів тому +11

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @meletho304
    @meletho304 29 днів тому +16

    የትግራይ ሕዝብ በበሻሻ ዱርዬ ማስፈሪያ አንገቱን ይደፋል ብዬ አላምንም

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 29 днів тому +1

      ባንዳ ስለሆኑ ብዙም አትመናቸው

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 26 днів тому

      The ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 28 днів тому +2

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @tesfayetegegne916
    @tesfayetegegne916 29 днів тому +7

    በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊ ዜጋ ላይ ግፍ የፈጸመ ልክ እንደ ህው ሃት የእጁን ያገኛል
    መሳይ እና መስፍን በርቱ

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 29 днів тому +10

    እና ዛሬ የመጀመሪያ አድማጭህ ኮማችም ልሆን ነውን?😎❤️ keep it up መሳይ:: ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️ ብትንትኑ ፀድቶ አንድነታቸውን እንደምንሰማ ተስፋ አለኝ:: በርቱ💖💖

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ 29 днів тому +7

    ድልለአማራ ፍኖ

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 29 днів тому +7

    ድል ለፍኖ

  • @yonasretta1483
    @yonasretta1483 29 днів тому +6

    ወገኖች ተዘጋጅ ነገ ገዳይ ትውልድ እየተፈጠረ መሆኑን አሰቡ ።የኔ ልጅ የአንተን ልጅ መግደል ብርቁ አይሀንበትም ።ፈጣሪ በግዜ ውሠደኝ።

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o 29 днів тому +6

    መስፍኔ ይችላል❤

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 28 днів тому +2

    ድል ለአሳረኛው ፋኖ 👏👏👏ክብር ለአማራህዝብ ነፃነት ለተሰው ውድ የአማራ ልጆች ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል በአፓርታይድ አገዛዝ ውስጥ ላሉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

  • @hallwaqaino1662
    @hallwaqaino1662 29 днів тому +7

    ህወሐት የቆሰለ ጅብ ተመልሶ ቁስሉን ይበላል

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 28 днів тому +4

    ህወት ጌታቸው እረዳን አማራነው ብለው ነው የሚያስበው ::

  • @AsdDsa-xq7cj
    @AsdDsa-xq7cj 29 днів тому +15

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @user-jh5jn4ho5z
    @user-jh5jn4ho5z 29 днів тому +6

    😢😢😢😢😢😢ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 29 днів тому +4

    ትክክል ! ምንም ማስተዋልና , ሀገርን መምራት የማይችል ስው ....? እያለ እንዴት ሀገር ሀገር ሆና , ትቀጥላለች ? ህግ እና , ስረአትን እንኮን ማስከበርና , ህዝቦች በስላም ወተው በስላም መግባት ባልችሉባት ውብ ሀገር ኢትዮጵያ ይህ አይነቱ የስረአት ....,? ታይቶባትም ባይታውቅም ...? አሁንም እኛው እራሳችን ለራሳችን እስካላወቅንበት ...? መከራው ይጨምራል እንጂ አይቀንስም ? ልብ ያለህ ልብ በል ????

  • @semegnlive9044
    @semegnlive9044 29 днів тому +17

    መሳይ መሳይ
    ድል ለፋኖ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
    ያሸንፋል።።።።

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 29 днів тому +15

    #ፍኖ ያሸንፍል
    #አምሓራ ይነግሣል
    💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾

    • @he5896
      @he5896 28 днів тому +1

      አማራ በል

  • @user-ec2jm5pb6l
    @user-ec2jm5pb6l 29 днів тому +5

    ጉዳዩን ወደ ሽምግልና ይቀይሩታል። በዚህ ሂደት የፋኖ የጋራ ስጋትነት እንዲነሳ ይደረግና ለግዜው የጋራ ጉዳይ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ።

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 29 днів тому

      እኔ እንደዚያ ነው የሚመስለኝ

  • @bekelemuche2406
    @bekelemuche2406 29 днів тому +4

    የክፋትን ጉድጓድ አጥብቀህ ( በጥልቀት ) አትቆፍር ። ምክንያቱም የሚገባበትን አታውቀውምና ። ተብሎ የተተረተው ይሔው የኢትዮጵያን ህዝብ ለመቅበር በጥልቀት የቆፈሩት ራሳቸው ገቡበት ።
    አሁንስ ቀሪዎቹ ከዚህ ምን እንማር ?

  • @user-gl3mt6yq6h
    @user-gl3mt6yq6h 29 днів тому +4

    በርቱ እንበርታ

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 29 днів тому +17

    ድል ለፋኖ!!❤❤❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 28 днів тому +2

    ድል ለፋፋፋ ክረምት ሳይወጣ የምርኮኛውን አህዮች እንደምታውቁት አነጋግሩአቸው በተለይ ከባድ መሳሪያውን ሲያንቀሳቅስ በደፈጣ ከአፈር ደባልቁት ድሉ ለእናንተ ይሁን ፋፋኖኖ ጀግና ነው ❤❤❤

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 28 днів тому +1

    ሕወሃት የእጁን አግኝቷል ።

  • @AbebeGetnete
    @AbebeGetnete 28 днів тому +1

    ድጋፍ ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 29 днів тому +4

    ትክክል ! ይህ ትልቁ የአሁን ችግር ...? ምንጭ ነው::❤

  • @user-kq2vi2zl9u
    @user-kq2vi2zl9u 29 днів тому +4

    የመሳይንና የመስፍኔን ውይይትን በናፍቆት ነው የምጠብቀው ።

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 28 днів тому +1

    ድል ለፋፋፋኖኖኖ❤❤❤

  • @yenesew4092
    @yenesew4092 28 днів тому +2

    Thank you!

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 28 днів тому +1

    መሳይና መስፍኔ በርቱ

  • @Kim1976
    @Kim1976 29 днів тому +12

    ብልጥግና + ህወሀት ለህዝብ አጀንዳ መስጠት ያዉቁበታል ፡፡ ምንም የሚፈጠር ነገር የለም ፡፡

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 29 днів тому +3

    Dele la amhara fano❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 29 днів тому +2

    ሰላም ወገኖች

  • @send2dawit
    @send2dawit 28 днів тому +1

    ትግራይ እንድትገነጠል ማገዝ ስትችሉ ኢትዬጲያዊ ለማድርግ አትድከሙ!! ቢገነጠሉ አማራው ብሎም ቀጠናው ሰላም ሊያገኝ ይችላል! ሞት ለወያኔ/ትግሬ!

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 28 днів тому

    ጎንደሬ የፋሲሉ አናት ጨዋታ ያውቃል ሸዋማ ሸዋ ነው ጎንደር አበባ ነው ይላል ጨዋታ ሲነሽረው መቸም ፀፀት ሆነና አርበኛ ጋዜጠኛና ደራሲ የሸዋ የፋኖ መሪ አንደበቱ ለጠላት መድፍ ነበር የአማራ አርበኝነት ብዙ ቆራጥ መሪወችን ባጣ ቁጥር እናት አትዮዽያ ጀግናን ታበስረናለች አሰግድ ከጀኔራል ከአሳምነው የተሰጠን ጀግናችን ነው
    በጉጉት ምን ተናገረ ብለን በበብሩህ ተስፋ የምንጠብቀው አሰግድ ነው

  • @yibabrh6803
    @yibabrh6803 29 днів тому +3

    Welcame Mesay ❤

  • @user-qd1qq7cy6r
    @user-qd1qq7cy6r 28 днів тому

    መሳይ እናመሰግን አአለን

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 29 днів тому +10

    ድል ሞት ለታወጀበት አማሓራ ✊✊✊

  • @getnettefera1205
    @getnettefera1205 28 днів тому

    ድሮን እና ታንክ ስለታጠቀ የህዝብን ትግል መግታት አይቻልም ድል ለነጻነት ታጋዬች ፋኖ

  • @masreshalakachew6535
    @masreshalakachew6535 29 днів тому +1

    መስፍን አማን ምርጥ ሰው

    • @AbebaAddis-qe6vn
      @AbebaAddis-qe6vn 29 днів тому

      እንዴ ትነታኔአችሁ ልክ አይመስለኝም ይሕ አቢይ የምትሉት ደንቆሮ እኮ ሐይል ያስፈልገዋል የትአባቱ አለዉ, ሠራዊቱን እኮ አስጨርሶታል, ወጣቶች አያሣልፏቸዉም እንጅ እየተዝናኑ ቢመጡ ይሕ ደንቆሮ ቁሙ እኮ ሊል አይችልም, ግን አኔ እንደምገምተዉ ችግራቸዉ ሌላ ቦታ ያለ መሠለኝ

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 29 днів тому +3

    አቢይ በገዛ እጁ ቅርቃር ውስጥ የገባ ግለሰብ ነው።! ያህያ ስጋ አልጋ ላይ ሲያስቀምጡት አመድን መረጠ ማለት አቢይ ነው። ! ብስለት ስለሌለው ውርደትን የመረጠ ያንሁሉ የአገር ውስጥና የውጭውን ድጋፍ ገደል የከተተ ነው!።

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7l 29 днів тому +2

    አያዘምትም አብይ ጦሩን ወደትግራይ።አቅም ያለው ለምን እንደሚመስላችሁ አላውቅም አብይን።ሲጀመር ይሄ መንግስት አሏህም ቢረዳው መዳን አይችልም።

  • @user-tu5kv3fq8r
    @user-tu5kv3fq8r 29 днів тому +1

    መስፍኔ ጎረቤቴ መሳይ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 28 днів тому

    እኔ ብልፅግናን የሚገዳደር ቡድን ከነደብረ ፅዮን በኩል ቢወጣ ደስ ይለኛል ።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 24 дні тому

    ነፃነት ለኩናማ ለኤሮብ ለትግረ ሕዝብ

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l 28 днів тому +1

    🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 28 днів тому +1

    BOTH #TPLF and #OROMO #PROSPERITY PARTY ARE TWO FACE OF A SINGLE COIN ❗️

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 29 днів тому +6

    ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ አንድ ፋኖ አማራን ክፍለሀገር አይለያየውም ፋኖዎቻችን ወደፊት ድል የእናንተ ነው ወደፊት::እናሽንፋለን::

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 28 днів тому

    Del le jegnohu amhara fano demoha bertu adads Ababa zegju newe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitshifrawe6299
    @dawitshifrawe6299 28 днів тому +1

    መሳይ ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 29 днів тому +2

    Welcome Jegnoch

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 28 днів тому

    ግንቦት እሰራ አብረን እንነግሰበታለን ደብረጺሆን

  • @melakudaniel5138
    @melakudaniel5138 27 днів тому

    ይህ ፡ ጦርነት ፡ ቶሎ ፡ እንዳያልቅ ፡ ብቻ ፡ ፡

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 29 днів тому +1

    በጸበል ሣይሆን እነሱ መቀየር ያለበባቸው በመርዝ ነው ጭጭ ማድረግ!

  • @meletho304
    @meletho304 29 днів тому +10

    ሕወሓት ለትግራይ መዥገር ነው የትግራይን ሕዝብ ደም መምጠጥ ነው የትግራይ ሕዝብም የለመድኩት መዥገር ይብላኝ ብሎ ዝም ብሏ

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 28 днів тому

      ምን አገባህ አዞ

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 28 днів тому

      @@EyobSelassie Eyob why you forget one million people..?!

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 28 днів тому

    My 2 favorite people blessed 💚💛❤️

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 29 днів тому +1

    ይግባባሉ እንደሸዎ ፉኖ አይባሉም ጉባኤዉ ይካሄዳል ትንሽ ግርግር ሊኖር ይችላል...

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 28 днів тому

    ሲጀመርጦርነትየጀመረህዋትደብረጲወን በአሜሪካተማምኖነውምኞቱ የወረደአስተሳሰው ትግራይ ትቅደም ብሎ የትግራይን ወጣትሽማግሌ አሰልፎወደጦርነት ማገዳቸው ከዛሊቸነፍሲል ድርረድር አለካዛደሞ አማራጠላቴ አፋርንም ጠላቴ ኤርትራምጠላቴ እዳበደውሻሁሉንም ለከፈው በደብ ክትባት በድሮን ሲሰጥድርድር አለ አሁን ድሞ ፈርስ እዳየይውሻ ከብልፅግናጋሁኖአሸበልገዳይ ለማለትፈለገ አይባዳ ህዋት ውርደት ከዚባለይአለ ድልለጀግናውለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 28 днів тому

    Addis Ababa look wonderful I just Addis Ababa look beautiful it's amazing how they did a great job are they not done yet resume Addis Ababa will be one of Premier major cities not only in Africa in the world on UA-cam which you and the other guy in Holland never going to come and see that wonderful beautiful city except from a long distance on TV so enjoy it

  • @Danny-kp7up
    @Danny-kp7up 28 днів тому

    እንደ አማራ ክልል መሰለህ አሳልፈው የሚሰጣጡ :: They will solve it with discussion!!

  • @yenesew4092
    @yenesew4092 29 днів тому +1

    Wellcome

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 21 день тому

    ዉጥረቱ አማራ ሄደዋል አዛ እንደፍርጥርጣቹ ችግር የለም መሳይ ለጠቅላይ የማይበቃ ብሔር ነህ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 29 днів тому +2

    ትንሹ እስክድር ጨለመ ዶላር እዝ ትግል ጠላፊ ስልጣን ናፋቂ ባናትህ ተተከል ስልጣን የለም ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @teralewlijie2267
      @teralewlijie2267 29 днів тому

      ደግ አደረገ: ከአንተ ባንዳው እስክንድር ለአማራ ይቀርበዋል

  • @teftec461
    @teftec461 28 днів тому

    Can we get here the petition sign Mesay please

  • @gashawamare1466
    @gashawamare1466 28 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤ i like Messfn’ comment, why don’t you start your own show Messfne try your beat you have very good talent brother

  • @amourtube
    @amourtube 28 днів тому

    አፍሪካ ህብረት ጋ የቀረ ቤትና ሱቅ የለም ከ 60 በላይ የኖሩ ሰዎች እያለቀሱ ነው ምናልባት ለሚጠበቀው አመፅ ቀዩ መስመር ነዉ ድባቡ ያስፈራል

  • @seifutsegaye8300
    @seifutsegaye8300 28 днів тому

    As the former servants of the TPLF, the OPDO/Abiy regime, has gone long to meet the demands of the former.

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 28 днів тому

    ደካማ ብቻ አይደለም ዋናው መንስኤ ጦረኛ ፣ ገዳይ፣ አፈናቃይ ፣አሳሪ፣ አረመኔ እስካለ ድረስ በዛች አገር ሰለም ና የኢኮኖሚ እድገት አይታሰብም።

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish 29 днів тому +1

    ህወሓት ኣመራሩ 3% ኢትዮጽያውያንና መዥገር ናቸው ሌላው የትግራይ ህዝብ ማለት ነው። እውነታው ይህ ነው።

  • @SeidHsen
    @SeidHsen 29 днів тому +2

    አብይ እስከጓዶቹ ሰገረል ሞትላይ ነው ያለው እንዳበደ ውሻ ያንንም ያንንም
    በለከፍ ነው የያዘው የበላውን መርዝን
    ማርከሻ መዳኒት አላገኘም ህብ ባለበት
    ሳይሆን የሚሞተው በረሀ ወቶነው😂😂😂

  • @anha6332
    @anha6332 29 днів тому +2

    የሆነ ተራራ ላይ ወቶ መውረድ አቃተው ነው ያልከው አይ መሳይ

  • @Getish-f4f
    @Getish-f4f 28 днів тому

    ፋኑ ለአማራ ብቻ አእደልም ለድብልኮች ለኢትዮጵያ ላንስጠኝ ብሃሮች ነው የተፕላፍ ፖለቲካ ዘመናዌ አእደልለም ዘመን yemeshrew ነው ለራሱ ብቻ አሱም አበቃ

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 28 днів тому

    ግዜው የድራማ ነው ድራማ ነው መሳይ ወይ ድሮን!!

  • @martadesta341
    @martadesta341 29 днів тому +1

    Selam Mesay
    Berta
    Del le geghenaw fanno ❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 28 днів тому

    መሳይ እና መስፍን ወጥሩ 💪💪💪

  • @mohammedshash1030
    @mohammedshash1030 26 днів тому

    መስፍን አማን መሳይ መኮንን የባንዳው ብርሃኑ ነጋ መሰላል ሆናችሁ ቀርታችሁ የልም እንደ ! ህውሀት ዛሬም ነገም ያሽንፋል !

  • @htwy52
    @htwy52 28 днів тому

    መሳይ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን። ይህን መልእክት እንድልክ ሀሳቡን ያቀረበው ባለቤቴ ነው ጥያቄው እኔንም አሳምኖኛል።አልሸባብ ብቻውን አይደለም ከጀርባው ለኛ የማይተኙት የጐረቤት የውጭ ጠላቶቻችን እኛ እዚህ ስንባላ “ እህን ጊዜ እንደተዳከሙ ብለው” በድሃው ገንዘብ የሠራነውን ሊያፈርሱብን ይሆን ወይ?

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 28 днів тому

    በተክነት ውስጥም አብሮ ተባባሪዎች እኮ አሉ ለማፍረስ ይስማሙ ይሆናል እንጅ ቤተክርስቲያን እያፈረሱ ነው አትነሳም ወይ ለሃይማኖትህ ብሎ ስኖዶሱ መግለጫ ብሰጥ አከተመለት አብይ ውስጥ ለውስጥ የሚያስተባብሩ ካድረዎችን ተማምኖ ነው የእምነት ቦታ ወዳለበት ጎራ ያለው በድፍረት

  • @ykt4447
    @ykt4447 28 днів тому

    ህውሀት በስብሶ ገምቶ መቀበሪያው ሰዓት ደርሶ አፈር ሊለብስ ነው። የትግራይ ህዝብ እጣ ፈንታ በህውሀትና በሴረኛው ብልጽግና እጅ መውደቁ በጣም ያሳዝናል!!!

  • @getachewtekie6484
    @getachewtekie6484 28 днів тому

    ደህንነቶቹ አምልጠው ወይስ በአብይ ተልከው ⁉️ አብይ ለኦነግ ይሰልል ነበርና ‼️

  • @gashawamare1466
    @gashawamare1466 28 днів тому

    i like Mesfen’s comments please invite him every week Please if you could Messay 🙏

  • @SamuelSertse
    @SamuelSertse 29 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Animalfarm5g
    @Animalfarm5g 29 днів тому +2

    Meles was TPLF party CPU.

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 28 днів тому

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂 😂

  • @melakneshabate5797
    @melakneshabate5797 29 днів тому +1

    ህወሀት በአንድ ሌሊት ማፍረስም ተገቢ ነው ትላላችሁ? ስለዚህ ምን ይጠበቃል

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 28 днів тому

    ፋኖ በአብይ ሠራዊት አይሽነፍም ነገርግን እርስ በርስ በመከፋፈል የህዝቡን ትግል መስመር እንዲስት እንዳያደርጉ ነው ስጋቱ።

  • @habteabtekest7412
    @habteabtekest7412 29 днів тому

    ጠላት መቼም ጠላት ነው። ጨማልቕ

  • @et2507
    @et2507 28 днів тому

    Kiss Botha.

  • @user-cc9sj3ni2r
    @user-cc9sj3ni2r 28 днів тому +1

    Mesayachin..Getache Redda is a Puppet of Abey Ahmed Ali..So..I think this conference may be brings something? 😎

  • @SulemanIbrahim-cz9yt
    @SulemanIbrahim-cz9yt 27 днів тому

    ሸኔን ይዤ ፋኖን አጠፋለሁ እያለን ነው?

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 28 днів тому

    እኔ የትግራይ ህዝብ ከወያኔ ጋር አንድ አይደለም ትላላችሁ ታድያ ይህ የምጎርፍ የህዝብ ማእበል ትግሬ አይደለም ወይ ሌላ ብሄር ነው ወይ

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 29 днів тому +1

    ታርክ እራሱን ይደግማል ህወሀት ጠተንክራ ትወጣለች 😂😂😂

  • @getachewterefe5989
    @getachewterefe5989 28 днів тому

    ስለትግራይ ህዝብ ችግር ስታወሩ በተደጋጋሚ ትሰማላችሁ ምን አገባችሁ? ትግርይ ማት ምሁራን በዉጭም በሀገር ቤት እያለው ድምፅ አያሰሙም. የአማራ ወጣት(ፋኖ) የሚታገለው ለነፃነት ነው. በትግራይ ሕዝብ እና በሕዋት መካከል ልዩነት ካለ ሕዝቡ ወቶ ሊታገል ይገባል ያለዚያ ግን አንድ ሳንቲም ናቸው!

  • @user-fx2fk9pu7t
    @user-fx2fk9pu7t 28 днів тому

    ምኖው ህወሓት ህወሓት ኣበዛቹ ቅዛናሞች የራሳቹ ሱሩ የትግራይ ጉዳይ ኣይመለከታቹም