🔴 NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ ቁ- 2 ተመስገን አልበም " ይተካል " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 343

  • @ሰላምየእናንዬአሰፋ
    @ሰላምየእናንዬአሰፋ 25 днів тому +233

    ደስ ሲል የመጀመሪያ ሆንኩኝ አቤልን እንደ እኔ የሚወደው እርሱን ሲያገለግል አውደ ምህረት ላይ በአካል ማየት የሚጏጏ ላይክ በማድረግ ይግለፅ አቤልዬ ሁሌም መዝሙሮችህ መንፈሴን ያድስልኛል በስደት ሀገር ያበረቱኛል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

    • @sabledebash4788
      @sabledebash4788 25 днів тому +11

      አቤልዬ በቤቱ ያፅናህ

    • @fikaduhaile9383
      @fikaduhaile9383 22 дні тому +4

      እውነትነው!!

    • @tewabecgcherye3967
      @tewabecgcherye3967 22 дні тому +3

      ቃለ ሂዎት ያሴማልን

    • @AbebechKifle-co5lh
      @AbebechKifle-co5lh 22 дні тому +1

      እውነት ነው

    • @tigyemariyam5047
      @tigyemariyam5047 21 день тому +2

      እኔ ግን አይቻለሁ በዐውዴ ምህርት ስያገለግል ዝጊት አቡኔ ገብረ መንፈስ ቅዱስ❤🙏

  • @Amentube-le2is
    @Amentube-le2is 25 днів тому +104

    ይህን የምታነቡ በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 👍

  • @KalyaZegeye
    @KalyaZegeye 22 дні тому +94

    ይሄን መዝሙር ቲክቶክ ላይ ለሚያገለግሉ ወንድሞች አኬ ጋዲ ፈለገ ልደት አቡ ናቱ ማክ ዘማርያም ዮሐድ እዮብ እፎይ ማማዬ ያሬዶ አማኑ ባሩክ ኤርሚ ወዘተ ይሁንልኝ የኛ ተወዳጆች 🥰🥰🥰

    • @Tbahprinting
      @Tbahprinting 19 днів тому +7

      በቀጣይ ለሚመጡ በእውቀት እያደጉ ላሉ ትንታግ መምህራንም

  • @rajafiseha8461
    @rajafiseha8461 22 дні тому +42

    የሚገርም ዝማሬ እውነት ነው በየ ዘመኑ የሚደንቁ መምህራን አገልጋዮች ዘማርያን ያስነሳል 😊 በቲክቶክ እንደመጡት ትንታጎቹ እንደ አእላፋት ዝማሬ አይነት እንዳንተ አይነት ዘማርያን እንደ ሄኖክ እንደ ያረጋል አበጋዝ አይነቶች ስንቱን ጠርቼ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @AmsaluKnde-vd6yp
    @AmsaluKnde-vd6yp 25 днів тому +51

    አይሰስትምና ጸጋን በማካፈል ብርቱውን ያስነሣል ከትውልዱ መሃል 🎉❤❤❤❤ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን 🙏✝️🥰⛪️💒

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 21 день тому +38

    ይሄ መዝሙር ተቀርጦ Tiktok ሰምቶ የመጣ👍
    የሐዋርያዊ ቅብብሎሽ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማለን አቤላ እድሜ መትሳላ ፅድቅ ላልቤላ ይስጥህ😍😍♥♥ ልቤ ነካው😌

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 24 дні тому +35

    እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ሞገሱን ጨምሮ ይስጥህ ዘማሪ አቤል መክብብ ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @smertasefa4179
    @smertasefa4179 24 дні тому +20

    ቅዱስሚካኤል በወልድእዳተየዢ ሳልቀስበት በአስቸኳይ ከዕዳነፃ አወጣኝ ኦርቶዶክስ ወገኖቼ እኔን ከዕዳ አንደወጣኝ እናንተንም ያወጣችሁ ዛሬደህናነኝ ። የምከፈለዉ አጥቼ የወጣሁበትን ስንበቴ በቅዱስሚካኤል ስም የተስየመ ፃዋማህበር አስገባኝ ሊቀመላዕኩ ለኔእንደረዳኝ ይረዳችሁ አሜን

  • @MEAREGNegalem-ne4jw
    @MEAREGNegalem-ne4jw 17 днів тому +8

    መዝሙሮችህ መዝሙር ብቻ አይደሉም
    ወንጌል ናቸው ❤❤❤

  • @birhanwoldkidan1288
    @birhanwoldkidan1288 17 днів тому +9

    አዎ ይተካል የእግዘብሔርን ለቤቱ ይተካልን
    እንደ ርእሰ ሊቃውንትየኔታ አባ ገብረኪዳነ ግርማ እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 25 днів тому +16

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን ።የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።የበለጠ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @AjebushMeteleya
    @AjebushMeteleya 23 дні тому +7

    አቤት መዝሙሮችህን ሁሉ በባነው ያዳመጥኃቸው ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @WubeBerha-q3u
    @WubeBerha-q3u 22 дні тому +9

    ዋውውውውው አቤል ምን ልበል ሁለም አዳመጥኩት አጥንትን ሰርስሮ የሚገቡ መዝሙሮች ናቸው የምትወደው ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይከልልህ

  • @27ወድዶኛልና
    @27ወድዶኛልና 13 днів тому +6

    ቃል.ያጣውለት.ዝማሬ.የጌታን.ድንቅ..ስራውን.ያየሁበት.ዝማሬ.በቃ.ቃል.የለኝም.ዝምብዬ .ልደነቅ❤

  • @NaniAbby
    @NaniAbby 24 дні тому +29

    እንዲህ አትበሉ
    እግዚአብሔር ዘገየ
    ይሾማል ለቤቱ
    ጠላት አይኑ እያየ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 24 дні тому +13

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይተካል እግዚአብሔር አገልጋይ ለቤቱ ከዛሬው የሚልቅ የማይዝል ጉልበቱ አይሰስትምና ፀጋን በማካፈል ብርቱውን ያስነሳል ከትውልዱ መሀል❤🙏

  • @tsionzerihun9993
    @tsionzerihun9993 25 днів тому +10

    እውነት ነው
    ይተካል እግዚአብሔር
    አገልጋይ ለቤቱ
    ከዛሬዉ የሚልቅ
    የማይዝል ጉልበቱ
    በቤቱ ያፅናህ

  • @MesayGebri
    @MesayGebri 12 днів тому +5

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን አቤል መክብብ

  • @AtseduDemsew
    @AtseduDemsew 13 днів тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እውነት ነው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት አገልጋይ ይተካል❤

  • @WorkneshWeldesenbet
    @WorkneshWeldesenbet 11 днів тому +4

    ፀጋው ይብዛላችሁ የዘመኑ የዝማሬ አርበኞች ተባረኩልን

  • @yordanosdesalegn-s8h
    @yordanosdesalegn-s8h 5 днів тому +1

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 25 днів тому +12

    ተወዳጅ ወንድማችን ዘማሪ አቤል መክብብ ባንተ ዝማሬ እግዚአብሔር አጽናናኝ አበረታኝ ከነበርኩበት የጨለማው ህይወት እንድወጣ ምክንያት ሆነውኛል አመሰግናለሁ እወድሀለው ወንድሜ

  • @AmaneWerku
    @AmaneWerku 22 дні тому +3

    የሚገርም ግጥም የሚገርም ዜማ እውነት ነው ይተካል እግዚአብሔር ባለን ጸጋ አንኩራራ ❤❤❤ተከባብረን ተፋቅረን እናገልግል🎉🎉🎉

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 24 дні тому +5

    ሁልጊዜ ብቻችን ትቶን አያውቅም እግዚአብሔር ብሩክ ስም አጠራርህ ይመስገን

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 25 днів тому +3

    እልልልልልልል🥰🥰🥰👏👏👏👏 አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @BetelhameSolomon
    @BetelhameSolomon 23 дні тому +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fraolmulu8225
    @fraolmulu8225 24 дні тому +4

    በእንባና በመፅናናት የሰማሁት መዝሙር እግዚአብሔር ብሩቱውን ያስነሳልን ለቅድስት ለሀገራችንና ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን !! እግዚአብሔር ይተካል ፀጋ ብዙ አምላክ!!

  • @BetelhemBezunhe
    @BetelhemBezunhe 11 днів тому +4

    እኔ ከልጅነት እስከ እወቀት ያሳደገኝ አማኑኤል ነው እንድመሰክር እርዳኝ የትም የምሔድበት ምጠጋበት የለኝ የኔ አማኑኤል 🥺🥺🥺🙏🙏🙏

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g 9 днів тому +1

    አቤል ኡፍፍፍፍፍ ፀጋውን አትረፍርፎልሀል ብቻ እግዚአብሔር አሁንም ጉልበት ይሁንህ❤❤❤❤❤❤

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 25 днів тому +4

    ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ለዝማሬው ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MihertAb-s5m
    @MihertAb-s5m 21 день тому +13

    ጊዜውን የዋጀ መዝሙር 🙏🙏🙏⛪️🙏🙏

  • @EfrataFentaw
    @EfrataFentaw 21 день тому +5

    ይሄ መዝሙር ለከሀድወቹ ለነ በጋሻዉ ትዝታዉ ዘረፌ ወዘተ ይሁን መታሰቢያነቱ እነሱ ቢክዱም እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን አገልጋይ ሰለተካልን ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይዉሰድ

  • @EmebetFkadu-r2r
    @EmebetFkadu-r2r 9 днів тому +2

    እንዲህ ኣትበሉ እግዚአብሔር ዘገየ ይሾማል ለቤቱ ጠላት ዓይኑ እያየ ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 23 дні тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ዘማሬ አቤል በቤቱ ያኑርልን 🎉🎉🎉

  • @SaudSaud-b4p
    @SaudSaud-b4p 21 день тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ ዘማሪ አቤል መክብብ🙏❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 24 дні тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን ለእኛም ልባችንን ይመልስልን በቤቱ በጸጋው ያመላልሰን አሜን አሜን አሜን
    ምስጋና ለመዝሙሩ ባለቤት ለእግዚአብሔር ይገባዋል ተመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @KkkHhh-qs5cj
    @KkkHhh-qs5cj 2 дні тому

    ምን አይነት እድል ነው ምን አይነት ቅባት አሁንም ጨመሮ የስጥህ በዝህ አስጨናቂ ዘመን ትልቅ መፅናኛ ዝማሪ በአንተ በወንድማችን ላይ እግዚአብሔር ስለሰጠን ተመስገን አሁንም ተመስገን

  • @shetayeworku6203
    @shetayeworku6203 20 днів тому +1

    ያንተ ፀጋ ያስገርመኛል መዝሙሮችህ ባጠቃላይ 🥰🥰🥰 ተመስገን ሁሌም ለቤተክርስቲያን የምትተካ አምላክ🙏🙏🙏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 24 дні тому +2

    ይተካል እግዚከብሔር
    አገልጋይ ለቤቱ
    ከዛሬዉ የሚልቅ
    የማይዝል ጉልበቱ
    አይሰስትምና
    ፀጋን በማካፈል
    ብርቱዉን ያስነሳል
    ከትዉልዱ መሃል /፪/ የእኛ አምላክ ይክበር ይመስገን🤲🌹❤
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አቤልዬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰💚💛❤

  • @zemaethiopia9191
    @zemaethiopia9191 22 дні тому +2

    የነፍስ ምግብ !ፀጋ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ብርሐን ለዓለም ይተርፋል. ምርጥ ከብሔር እና ከዝሙት ከዘመኑ በሽታ የፀዱ ብርቱ አገልጋዮችን ቅድስት ሥላሴ ይላኩልን! አሜን።

    • @markfantamihertu
      @markfantamihertu 16 днів тому

      አሜን 😊
      ሀሳቤ እንደ ሀሳባቹህ መንገዴም እንደ መንገዳቹህ አይደለም ይላል የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዝሐብሔር '
      የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር አገልጋዬቹንና ባሮቹን የሚያስነሳ ሰው ኃጢዓተኛ ;ናቸው ብሎ እጣት ከቀሰረባቸውና ; ሰው ካልጠበቃቸው ; ሰው ከናቃቸውና ; ሰው ከተፀየፍቸው መሀል ነው ::
      የተጣመሙትን ያቃናል' አንገታቸው የተሰበረውንም አንገታቸውን ቀና ያደርጋል ' ልባቸው የደከመውንም ልባቸውን ያበረታል ' ጉልበታቸው የዛለውንም ጉልበታቸውን ያጠንክራል
      የእስራኤል ዓምላክ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግበውና የሚሳነው የለም :- አሜን '-'-

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉❤❤ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባር🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MuluAbebe-d4t
    @MuluAbebe-d4t 2 дні тому

    ዝማሬህን ስሰማ ስለነገ ተስፋ አደርጋለሁ ተመስገን አገልግሎትህን ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @Hihh-tz5ul
    @Hihh-tz5ul 17 днів тому +7

    ይተካል እግዚአብሔር አገልጋይ ለቤቱ
    ከዛሬው የሚልቅ የማይዝል ጉልበቱ
    አይሰስትም እና ጸጋን በማካፈል
    ብርቱን ያስነሳል ከትውልዱ መሃል (2)
    አዝ
    የሙሴ በረከት ደርሷል የኢያሱ
    አምላክ በቃ ብሎ ሲጠራው ወደ እርሱ
    ኢያሱን አቆመው በበረታ ጸጋ
    የነገሥታት ንጉስ አልፋና ዖሜጋ (2)
    አዝ
    መጎናጸፊያውን ለኤልሳ ትቶለት
    ኤልያሲ ቢሄድም ቢነጠቅ በእሳት
    እጥፍ ድርብ ጸጋ ከሁሉ የሚልቅ
    አምላክ ስለሰጠው ፈጽማል ድንቃቅንቅ /(2)/
    አዝ
    ከእኔ ብቻ በቀር ማነው ያለው ሌላ
    ትጉ አገልግሎት ዝናሩ ያልላላ
    እንዲህ አትበሉ እግዚአብሔር ዘገየ
    ይሾማል ለቤቱ ጠላት ዓይኑ እያየ /(2)/
    አዝ
    ቀድሰን ዘምረን ወንጌሉን መስክረን
    ወደ ሰማዩ ቤት ደግሞ እነሄዳለን
    እግዚአብሔር ያስነሳል ደግም እንደገና
    ዘመኑን የዋጀ እጅጉን የጸና /(2)/
    ❤🦋 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ🦋 ❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 25 днів тому +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድሜችን እድሜ እድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤በርተልን በጠም ደስ ይላል መዝምሬችክ በእዉነት ❤❤❤❤❤

  • @DAYEFUNNY
    @DAYEFUNNY 24 дні тому +2

    ይነሳል ከትውልዱ መካከል ሁሌም ኢየሱስ ክርስቶስ እያለልን ከኛ ጋር ። እናመሰኛለን አቤሎ...

  • @Dhsggdgs1233
    @Dhsggdgs1233 22 дні тому +3

    አቤል ሰላም ያበዛልክ ሁሊም ኑርልኝ ልብ የሚነካ ዝማሬ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 24 дні тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር👏👏👏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 25 днів тому +5

    ዝማሪ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @MasrikAzeze
    @MasrikAzeze 25 днів тому +2

    እውነት ነው ብርቱውን ያስነሳል ከትውልዱ መሀል 🙏🙏ተባረክልኝ ይተካል እግዚአብሔር

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 25 днів тому +2

    ድንቅ ባለ ፀጋ ዘማሪ ነው
    ዘማሪ አቤል ዕድሜና ጤናን ይስጥልን🙏

  • @WagayeYimer-i1i
    @WagayeYimer-i1i 16 днів тому +1

    ወቅቱን የጠበቀ መልክት ነው ልብ ይስጣችሁ በአርምሞ አዳምጡት ውስጥን ይበረብራል ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልኝ እድሜ ዘመንህ ይባረክ እናንተን ስለሰጠን
    አምላክ ከነእናቱ ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን!!

  • @NibretAbebe-p3x
    @NibretAbebe-p3x 14 днів тому +1

    ትውልዲን የሚገነባ ምርጥ ሰው። ተባረክ!!!!

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 24 дні тому +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ancaaluunigaatuu3394
    @ancaaluunigaatuu3394 23 дні тому +2

    በረታልን ወንድማችን፣እግዝአብሔር የአግልግሎት ዘመንን ይባርክ።

  • @SerkeAssefa-s6m
    @SerkeAssefa-s6m 25 днів тому +1

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

  • @Astu1227
    @Astu1227 25 днів тому +2

    ተመስገን ዝማሬ መላእክተ ያሰማልን

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 22 дні тому +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ አጽንቶ ያኑርህ አሜን።

  • @WubaBelihu
    @WubaBelihu 23 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

  • @Meron913
    @Meron913 20 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በልደተ ቃል
    አክሊል
    መዝሙረ ያሬድ
    ኤርሚ
    ተመስገን
    ዮኒ
    እዮባ
    ባሮክ ፈለገ አትናቴዎስ ❤❤❤
    ዘመን ይሄ መዝሙር ይገባቸዋል የኔ ብርቱዎች በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @mekdesabridewbizane2576
    @mekdesabridewbizane2576 23 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤እውነትም ይተካል❤🙏😢😢❤❤🙏ምን ልበል። እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏

  • @Nanatube-t9h
    @Nanatube-t9h 25 днів тому +2

    አቢ 🙏 ክበርልኝ ፀጋውን ያብዛልህ 🎉❤ ዘመንህ ይባረክ

  • @AbisuKasu
    @AbisuKasu 24 дні тому +2

    ዝማሬን መላክት ያሰማልን😥🙏🙏

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 24 дні тому +1

    በእውነት የተለየ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን

  • @EluElu-b5e
    @EluElu-b5e 7 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን መዝሙሮችህ መዝሙር ብቻ አይደሉም ወንጌልም ናቸው❤️❤️🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @zinashtuji2935
    @zinashtuji2935 20 днів тому

    ኡፍ ጡዑም ዝማሬ ዘማሪ አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘምንህን ይባርክልህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🙏

  • @gaga320
    @gaga320 24 дні тому +1

    ፈጣሪን የምታመሰግንበት አንደበቶችህ ሁሌም ይባረኩ

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 24 дні тому +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይተካልን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 25 днів тому +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @FitseMente
    @FitseMente 22 дні тому +1

    አዎ ሁሌም ቢሆን እግዚያብሄር ይተካል አገልጋዮቹን በሞገስ ይጠብቅልን

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube5574 24 дні тому +1

    የ ዲያቆን የአቤል መከበብ ሁሉ ልቡን ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤😊😊

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 23 дні тому

    አቤት መታደል አቤት ድምፅ ውስጥን ሰርስሮ ይገባል እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን የተዋህዶ አርበኛ ዝማ መላክት ያሰማልን❤🎉🤲🙏🙏

  • @hailemichael41
    @hailemichael41 25 днів тому +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን🙏 ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ያግዝህ።

  • @Werka-p7z
    @Werka-p7z 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 22 дні тому

    ይተካል እግዚአብሔር አገልጋይ ለቤቱ ከዛሬ የሚልቅ የማይዝል ጉልበቱ አይሰስትምና ፀጋን ለማካፈል ብርቱውን ያስንሳል ከትውልዱ መሃል🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @ritayezamlak
    @ritayezamlak 12 днів тому

    እስከ ዳግም ምጽአት የሚደመጥ ዝማሬ ነዉ 🙏❤🥰🥰

  • @TigistGirma-ig9lx
    @TigistGirma-ig9lx 24 дні тому +1

    ዝሜሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 23 дні тому +11

    እውነት ነው ይተካል እግዚአብሔር አገልጋይ ለቤቱ ከዛሬዉ የሚልቅ የማይዝል ጉልበቱ እግዚአብሄር ያስነሳል ደግሞ እንደገና ዘመኑን የዋጀ እጅጉን የጸና😢❤
    አይሰስትምና ጸጋን በማካፈል ብርቱዉን ያስናሳል ከትውልዱ መሀል❤

  • @Abebayehu-ql4jq
    @Abebayehu-ql4jq 21 день тому +1

    በእውነት ጥኡም የሆነ ዝማሬ አቤል ወንድማችን ዘማሪ መላክትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን❤ እንደኔ ግን ሶሻል media ላይ ለሚያስተምሩት የተዘመረላቸው የሚመስለኝ 🙏🥰

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame 25 днів тому +2

    ተመስግን የኔ አባት😭🙏🥰🥰🥰🥰

  • @mariouset142
    @mariouset142 24 дні тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው የምወድህ ማህቶት ቱዩብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @DesuFentahun
    @DesuFentahun 25 днів тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉

  • @sultansamuel2674
    @sultansamuel2674 24 дні тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @Mess2128
    @Mess2128 18 днів тому

    በእመቤቴ ስም ስንት ጊዜ እንደሰማሁት 😊 ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ እንቁ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @sebli5024
    @sebli5024 10 днів тому

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @abdiMulatu-wo8dd
    @abdiMulatu-wo8dd 23 дні тому +1

    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @GenetYilma-p7e
    @GenetYilma-p7e 21 день тому

    እግዚአብሔርን በማመስገን ምድር ትሞላለች ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረክ

  • @ethio_free_network
    @ethio_free_network 24 дні тому +1

    ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 24 дні тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቅል አሜን 🎉🎉🎉🎉

  • @sabledebash4788
    @sabledebash4788 25 днів тому +1

    አቤልዬ በቤቱ ያፀናህ

  • @Gosa-z1f
    @Gosa-z1f 19 днів тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን በቤቱ ያፅናልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesfekadu9928
    @yohannesfekadu9928 13 днів тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን፣ በቤቱ ያኑርልን

  • @fituntube
    @fituntube 24 дні тому +2

    በቤቱ ያጽናህ፡፡

  • @milena21276
    @milena21276 25 днів тому

    እግዚያቤሄር በቤቱ ያፅናክ አቤል ወንድሜ እልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን!!!!!!!

  • @trsitegmeskel3399
    @trsitegmeskel3399 11 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህን ሁሉ ነው የምወደው በዚሁ ቀጥል ወንድሜ በዚ ዘመን መዝሙር እንጂ ሌላ ነገር አይደመጥም እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @BirhanuAlamu-y2d
    @BirhanuAlamu-y2d 8 днів тому

    እውነት ነው ይተካል እግዚአብሔር አገልጋይ ለቤቱ❤❤
    እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ያድልህ😂😂😭😭❤❤

  • @tube5209
    @tube5209 24 дні тому +1

    እግዚአብሔር ገና ትውልዱን ያስነሳል በታላቅ ክብር 🙏🥰

  • @alemtsehayseife6103
    @alemtsehayseife6103 21 день тому

    አቤልዬ ዝማሬ መላክትን ያስማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤️❤️❤️

  • @Amhara-o9m
    @Amhara-o9m 25 днів тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @HannaAhmed-mg3ff
    @HannaAhmed-mg3ff 25 днів тому +1

    Temesgen betam des mil album new betam new mezimurichu wede wust erasachinn endnimeleket yaregal menfesn yadisal fetari ahunm mitageleglibetin edime kerena ystik

  • @selamtasew3505
    @selamtasew3505 23 дні тому +1

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ወንድሜ🙏 መዝሙርህ ቢሰሙ ቢስሙ አይጠገቡም እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ🙏🙏🙏🙏