"ልማትን እና ዕድገትን የማይለይ ኢኮኖሚ". @Asham TV @አሻም ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D 2 дні тому

    ከልጆች መሪዎቻችን ብዙ አትጠብቁ። ህጻን የህጻን ጫወታ ይጫወታል። በሳምንት አንድ ቀን ለዜጋ ውሀ የማያቀርብ መሪ በከተማው መንገድ ፋውንቴን ሲሰራ ምን እንበል? ማብራት በየደቂቃው በሚቋረጥበት እና በኩራዝ የሚኖር ማህበረሰብ ባለበት ሀገር የአምፖል ጋጋታ ሲደረድርስ?

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 4 дні тому

    በሥነ ሕይወት ትምሕርታችን ሁለቱም ቃሎች ግልፅ ናቸው ።
    ዕድገት የኅዋስና ኀብረ ኀዋስ በመጠንና በቁጥር መጨመራቸውን ይገልፃል ።
    ልማት ሲል ግን የጥራት ደረጃን መሻገሩን ያመለክታል ። ማፍራቱን ይገልፃል ።
    ተክል ሥር ፣ ግንድ ፣ ቅጠል፣ አበባ ፣ ፍሬ ። የተለያዩ ክፍሎች ምስረታንና የምግባር ልዩነታቸው ይታይሃል ።
    ሰውም ሆነ እንስሳ አንድ ወቅት ላይ አድጎ ሲያበቃ ራሱን ምስል ማፍራት ሲችል ለማ ይባላል ።
    ወንዱ የወንድ ዘር ፍሬ
    ሴቷ የሚለማ ዕንቁላል ሲመሰርቱ ።

  • @Ghyfffd
    @Ghyfffd 4 дні тому

    Any one who thirsty to hear facts come and listen asham TV programs you will be satisfy.

  • @AbadiWoldegebrielMisgina
    @AbadiWoldegebrielMisgina 2 дні тому

    ለዜጎች ሁለንተናዊ ዕድገት ልሰጥ የምችል ስነ-ሐሳብ እና ፖሊሲ በፍጹም የለም b/c አንዱ አንዱን የመዝረፍ እርስ በእርስ ወደ መጠፋፋት የምወስድ ደደብ አመራር ብቻ ነው እየተንከባከብን ያለነው