Ethiopia -ዳይመንድ ሼፕ ዳንቴል አሰራር (እጅ ስራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @tsiyonenigus3531
    @tsiyonenigus3531 2 роки тому

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን በጣም የምፈልገውን አቀናነስ ነው ያሳየሽኝ በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ እጅሽን ቁርጥማት አያግኘው የኔ እህት

  • @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
    @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 роки тому

    Gobeza tebareki
    💚💛💜💚💛💜

  • @ወሂነትየገጉ
    @ወሂነትየገጉ 6 років тому

    ውይ ፈጣሪ የድሜ ዘመንሽ ይባርክልሽ በጣም ድሥ ይላል ያለሽም እውቀትሽ ሥላካፈልሸን በጣም እናመሠግናለን በርቺ እሕቴ

  • @yanijoy1502
    @yanijoy1502 5 років тому

    የዳይመንድ ዲዛይን ስትሰሪ ግልጽ ብታደርጊው ጥሩ ነበር ለምሳሌ ሰትጀምሪ ያለው ላይ የመጀመሪያ ሰንሰለት ላይ አልሽ ሁለተኛ ዙር ላይም የጀመሪያ አልሽ ቀጥሎም የመጀመሪያ ሰንሰለት አልሽ በጣም ግራ ያጋባል ቢያንስ ስትጀምሪ አስከ አራት ዙር ያለውን በደንብ ዝርግት እያደረግሽ ብታሳን ጥሩ ነበር ዲዛይኑን በጣም ስለወደድኩት ነው

  • @tsehaymelaku2446
    @tsehaymelaku2446 4 роки тому

    እናመሰግናለን ግን በዚህ ቅርጥ ለአልጋ እንዴት ይሰራል

  • @mesinegnyabatemesinegnyaba1221
    @mesinegnyabatemesinegnyaba1221 6 років тому

    እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክራለሁ የመዳም ስራ ፍታ አልሰጥ አለኝ እንጅ

  • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
    @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 6 років тому +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @sartytube3178
    @sartytube3178 2 роки тому

    ብዙ እማራለሁ ብየ አስባለሁ❤

  • @ሀሊማእብረሂም
    @ሀሊማእብረሂም 2 роки тому

    ጎባዣ በርቺ

  • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
    @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 6 років тому +1

    ስታስተምሪ በጣም ይገባኛል ኪሮሼንም ክሬንም ይዤ እየሞከርኩ ነበር ቶሎ ይገባኛል በጣም አድናቂሽ ነኝ

    • @dantelsira2313
      @dantelsira2313  6 років тому

      Instagram kalesh #dantelsira bilesh photo argi yeserashiwun enday

    • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
      @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 6 років тому

      ኢንስተግራም የለኝም የሶፋውን ሞክሬዋለሁ ግን እዝህ የኛ ሀገር አይነት ክር የለም ክሩ በጣም ወፍራም ነው አያምርም

  • @ze8865
    @ze8865 6 років тому

    Tebareki ameseginalewu

  • @ዘመድ-አ7ጸ
    @ዘመድ-አ7ጸ 6 років тому

    ማሻአላህእናመሠግና ለን

  • @sewing3188
    @sewing3188 6 років тому

    Thank you my sister

  • @mm-xt1no
    @mm-xt1no 6 років тому +1

    እናመሰግናለን ውደ

  • @እንዳልቸኩልብዬአረፈድኩ

    በጣም ነው የምታስረጅው በጣም እናመሰግናለን መስራት እፈልግ ነበር ግን ኪሮሽ የለኝም

    • @dantelsira2313
      @dantelsira2313  6 років тому

      Betam new yemamesgnew ! Kirosh Amazon lay litegegni tichiyalesh

    • @yeza1903
      @yeza1903 6 років тому

      ኮኛክ በልሁ

  • @ekrammohamed2071
    @ekrammohamed2071 6 років тому

    እናመሰግናለን

  • @zjbs5738
    @zjbs5738 5 років тому

    ስትሱሩ እኛን ለማስተማር ከሆነ። ረጋብላችሁ ስሩ። ፎጥኖየምይገባንእንኖራለን።

  • @fafitube7536
    @fafitube7536 6 років тому

    እናመሰግናቸዋለን

  • @Mm-kl2ww
    @Mm-kl2ww 6 років тому

    አኔአንድ እጅስረ ፈልጌነበር አሱም ኬሻ በዝንብ አነጀት

    • @dantelsira2313
      @dantelsira2313  6 років тому

      Ethiopia - እጅ ስራ Yemesobwork Dantel (yezimb anget) ua-cam.com/video/7gPssBZGaBI/v-deo.html

  • @optionscell354
    @optionscell354 6 років тому

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ጥያቄዬ ሰለመለሽልኝ

  • @mekdimekdi1359
    @mekdimekdi1359 6 років тому

    በድንግ ማርያም ይዣቹህ አለሁ ይሀን ሞያ በደን አስረዱኝ

  • @muleethiopia5363
    @muleethiopia5363 6 років тому

    Wayine ihenin sira le algalibs sariche naber ke kesidet bafot rasichew naber astaweshiny mare kalib Ameseginalew

  • @rodi8683
    @rodi8683 6 років тому +1

    አመሠግናለሁ

  • @yafua_Citizen
    @yafua_Citizen 2 роки тому

    ቀላል ዘዴ የለውም

  • @mahmd6894
    @mahmd6894 6 років тому

    እረ እኔ ስራች ነበር መቀንሱ ክበድኝ

  • @yeza1903
    @yeza1903 6 років тому

    This is a little hard on me