የአስኮ ሰልባጅ ሚስጥር // የአዲስ አበባ ሽር ጉድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 2 роки тому +12

    ሰፈሬ እንዴት ደስ ይላላል እኔ ምን ምን የመሰለ እየገዛው እያጠብኩ የሀብታም ልጅ ነበር እመስለው ባለውለታዬ ጨረትዬ አቅሜን እዳቅ አርጎኛል አንዳድ ሰው ያፍራግ እኔ ግን አላፍርም እቅምን ማወቅ ጥሩ ነው

  • @ባርች4912
    @ባርች4912 2 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሰፈሬን አየውት አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @mahiethio
    @mahiethio Рік тому +2

    ሰፈሬ ለጊዜው መዳቤት ነው ግን ደስይላል የሰልባጁማ ባጆ ገርሞኛል

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 2 роки тому

    አርፍነው እኔ እስካሁን ሰፈር የለኝም እንድኖረኝ ሰፈር ኮንደም ምኒየምን እየጠበኩነው እንግድህ

  • @belayneshmuniye1540
    @belayneshmuniye1540 Рік тому

    የትነው ዉዴ የሠፈሩ ሰም

  • @silo2971
    @silo2971 2 роки тому +4

    ወይኔ ጉዴ ሻጩና እና ነጋዴው መች የለያል

  • @user-lb1ph9pf1v
    @user-lb1ph9pf1v 2 роки тому

    Thank u

  • @jenbermoges8738
    @jenbermoges8738 2 роки тому +2

    መቸ መቸ ነው ገበያው

  • @ramonahammel7735
    @ramonahammel7735 2 роки тому

    ወአደ ጀርመን ምጡ

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 2 роки тому +1

    ሙዚቃው ይረብሻል

  • @wechiqotabi353
    @wechiqotabi353 Рік тому

    የታለ ሚስጥሩ ምንም ሚስጥር አላየንም አስኮ ጨረታኮ የታወቀ ነው

  • @የፍልውሀልጅ
    @የፍልውሀልጅ 2 роки тому

    ምን ጉድ ነው

  • @danipanda8840
    @danipanda8840 Рік тому

    አስኮ ሳይሆን ጨረታ ነው ሚባለው

  • @serke8730
    @serke8730 2 роки тому

    ሁሉንም ቀን አለ ገበያው ?

  • @zebibashemsu4913
    @zebibashemsu4913 Рік тому

    ጉድ

  • @wondemagegne.kassahunabera61
    @wondemagegne.kassahunabera61 2 роки тому +1

    ገበያው ከ ሰኞ እስከ ቅዳሜ አለ

    • @rahmamob5553
      @rahmamob5553 Рік тому

      ወንድሜ በአላህ ስልክህን በደብረ አረጋግጨ ለመሄድ ነው

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 2 роки тому

    ጠጅም መንገድ ወጣች ጉሽ

  • @hamh3998
    @hamh3998 2 роки тому +1

    በሼ የት ናት? ፀጉርሽን ተላጨሽው እንዴ

  • @mukbilmuhan9331
    @mukbilmuhan9331 2 роки тому

    Sefrachen ,❤️💕

  • @kalkidanteshome6020
    @kalkidanteshome6020 2 роки тому

    ቀሚስ please