Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፈጣሪን በንፁህ ልብ ከቀረብን ከፀለይን ዱአ ካረግን የምንፈልገዉን ሁሉ እናገኛለን እና እህት ወንድሞቼ ተስፋችን ፈጣሪ እናድርግ ከሰዉ ተስፋ የፈጣሪ ተስፋ ይበልጣልና እህቴ ፈጣሪ በየአለንበት ይጠብቀን
ኡስታዝ አብድልመጅድ አላህ ቀብርሀንየጀነትጨፌያድርግልህህያረብ
የረመዳን የመጨረሻ ለሊቶችከዓእሻ (ረዐ) በተላለፈው መሰረት፡- ‹‹ነቢዩ ﷺ የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ሲጀመር ሽርጣቸውን (መቀነታቸውን) ያጠብቁ፣ሌሊቶቹን (በዕባዳ) ሕያው ያደርጉና ቤተሰባቸውንም (ለዕባዳ ከእንቅልፍ) ይቀሰቅሱ ነበር፡፡›› [በቡኻሪ የተዘገበ] ብለዋል፡፡
የአላህ ሰላም እና እዝነት በአንቺ ላይ ይሆን ውዷ እህቴ! አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ህልምሽ እውን ይሁን፣ ተጨቀሽም ከሆነ አላህ ይፈርጅሽ አተሽም ከሆነ አላህ ይስጥሽ ከፍቶሽም ከሆነ አላህ ያስደስትሽ🤲🤲🤲🤲🤲 አሚን በይ
✔ትዕግስትን በተግባር የኖረው ሰው ህይወት አትሰብረውም። … ✔የፍቅርን ደረጃ ያወቀ መስዋት መክፈል ለርሱ ቀላል ይሆናል። …✔ደስታን ከሌሎች ጋር የተካፈለ የሰብዓዊነት ስሜት ከውስጡ ይፈልቃል። … በዱንያ ውስጥ ሁሉም ነገር ወይ ይተውሃል አሊያም ትተወዋለህ። አላህ ግን ወደርሱ ስትሄድ እጥፍ ወዳንተ ይመጣል። ስትሸሽ ደግሞ ይጠራሃል። ሱብሃነከ ረቢ!
ስላም ስላምችው ይብቃ ባላችውበት ውድ ኢትዮጵያኖች
🌙#ረመዳን_21በውስጥህ ያላወጣሀው ለ ጌታህ ያልነገርከውነገር እያለ ረመዳን እኔዳያልፍህ! ጭንቀትህን...ሃዘንህን...ስጋትህን ....ፍርሀትህን...ንገረው እሱ ሁሉንም ያስወግድልሀልና እንዲህም ይለሀል ረበል ዓለሚን አንተ የራህማን ባሪያ...."أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ ""አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን?"
አሰላሙ አለኩም ወድ ስላማቹ የበዛልኝ ሠላም ፍቅር ለሀገር አዉ ተስፋ መቁረጥ በጭራሽ ጡሩ አደለም በትክክል
አሠለምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላምውድየሀገሬልጆች ማሻአላህ አሪፍቆይታነበርየኔውድ ረመዳንም ውደመጫረሻው ህደናልአላህፁመውከተጠቀሙትባሮቹያድርገንያረብለይለተልቀድርንምይወፍቀን።
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله ربلعالمين والصلاة وسلامالنبي الا امين وصحبه أجمعينوبعد👈اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني اللهم إنك عفو كريم تحب العفو فاعف عني👉በነዚህ ውድ ቀናቶች ውስጥ ከሚባሉ ወሳኝ ዱአዎች ውስጥ አንዱ اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني የሚለው ነው። በዚህ ዱአ ላይ አንዳንድ ሰዎች "كريم" የሚል ጭማሪ ይጨምራሉ። ይህ በሀዲሱ ላይ ያልተወሳ ነገር ነው። ሀዲሱ ላይ እንደመጣው ሳንጨምርና ሳንቀንስ ማለቱ በላጭ እንደሆነ ኡለማዎች ጠቅሰዋል: الله أعلم
ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ውስጥ ላለ ብቻ አይደለምየወር አበባ ደም ላይ፣ የወሊድ ደም ላይ ያሉ፣ መንገደኞች...የዚች ለሊት ትሩፋት አይለፋችሁ። በዚክርና መሰል ዒባዳዎች ልትበራቱ ይገባል።በዚያች ለሊት ዱዓእ ማብዛትም አትዘንጉ። ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ላይ ላለ ብቻ አይደለም። ብዙ ሰው መስጂድ ካልሄደ ይሄን ምንዳ የሚያገኙ አይመስለውም። ይህ ስህተት ነው! ዋናው ከእኛ የሚጠበቀው በኢባዳ ላይ መሆናችን ነው። ለቻለ እና አቅሙ ላለው ሰው ግን የተወዳጁን ነብይ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሱና(ፈለግ) ለመከተል መስጂድ ላይ ብንሆን ይመረጣል፣ ይወደዳል። ካልቻልን ባለንበት ቦታ ስራ ላይ የሆነም በስራው ላይ እቤቱ የሆነም በቤቱ በኢባዳ ልንበረታ ይገባል!አላህ ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን!
አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ደስታ ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱአህለን ውዷ እህቴ ማሻ አላህ ቤትሽ ያምራል💜 ትልቁ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ መወለድ ሲሆን በላጩ ፀጋ ደግሞበዛው ላይ መቆየት ነው ነገር ግንየፀጋዎች ሁሉ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ መሞት ነው።
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁሰለምውዶእህቴ
"🌹ውድዋ እህቴ በማይጠቅምሽ ነገር ላይ ቢዚ አትሁሂ 👉ውድ ነሽ ውድ ቦታ ላይ ሁኚ ውድ ቦታ ተገኝ በማይጠቅምሽ ነገር ላይ ዘውታሪ አትሁኚ በተቻለሽ አቅም ጣሊበተል ዒልም ሁኚ ::"👉ከነፈሰው ሁሉ አትንፈሺ አንድ ሰው አንድ ነገር አወራና ሳታረጋግጪ አታውሪ የሚዲያ አጠቃቀምሽ በተስተካከለ መልኩ አድርጊ በየኮሜንቱ ከማንም ጋር እትዝረከረኪ ክክክ ሃሃሃ ከከከ የመሳሰሉት ከመፃፍ ተቆጠቢ!!ተይ እንጂ ከአንቺ ጋር በጭራሽ አይሄድም በተለይ እራሷ ወደ ሱና የምታስጠጋ ከሆነች እንስት ይህን ተግባር ሊታይባት አይገባም::"👉ዝም ብለሽ ተማሪ ዒልም ትልቅ የሆነ ከማንም የማይወረስ ሀብት ነው የሚያጠራጥርሽ ከሆነ ነገር ራቂ ልክ ረሱላችን አለይሂ ሰላቱ ወሰላም የሚያጠራጥርህን ትተህ ወደ ማያጠራጥህ ሂድ እንዳሉ
🤲🤲🤲🤲🤲
Hope you have a nice day
رَبَّنَا اغفِر لَنا ذُنوبَنا وَإِسرافَنا فى أَمرِنا وَثَبِّت أَقدامَنا وَانصُرنا عَلَى القَومِ الكٰفِرينَ 👈ለቻናሌ አድሥየሆናችሁ ቤተሠብ ይሁኑ የተለያዩ ትምህርት አዘል ፖሮግራሞች ያገኙበታል
ፈጣሪን በንፁህ ልብ ከቀረብን ከፀለይን ዱአ ካረግን የምንፈልገዉን ሁሉ እናገኛለን እና እህት ወንድሞቼ ተስፋችን ፈጣሪ እናድርግ ከሰዉ ተስፋ የፈጣሪ ተስፋ ይበልጣልና እህቴ ፈጣሪ በየአለንበት ይጠብቀን
ኡስታዝ አብድልመጅድ አላህ ቀብርሀንየጀነትጨፌያድርግልህህያረብ
የረመዳን የመጨረሻ ለሊቶች
ከዓእሻ (ረዐ) በተላለፈው መሰረት፡- ‹‹ነቢዩ ﷺ የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ሲጀመር ሽርጣቸውን (መቀነታቸውን) ያጠብቁ፣ሌሊቶቹን (በዕባዳ) ሕያው ያደርጉና ቤተሰባቸውንም (ለዕባዳ ከእንቅልፍ) ይቀሰቅሱ ነበር፡፡›› [በቡኻሪ የተዘገበ] ብለዋል፡፡
የአላህ ሰላም እና እዝነት በአንቺ ላይ ይሆን ውዷ እህቴ! አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ህልምሽ እውን ይሁን፣ ተጨቀሽም ከሆነ አላህ ይፈርጅሽ አተሽም ከሆነ አላህ ይስጥሽ ከፍቶሽም ከሆነ አላህ ያስደስትሽ🤲🤲🤲🤲🤲 አሚን በይ
✔ትዕግስትን በተግባር የኖረው ሰው ህይወት አትሰብረውም። …
✔የፍቅርን ደረጃ ያወቀ መስዋት መክፈል ለርሱ ቀላል ይሆናል። …
✔ደስታን ከሌሎች ጋር የተካፈለ የሰብዓዊነት ስሜት ከውስጡ ይፈልቃል። …
በዱንያ ውስጥ ሁሉም ነገር ወይ ይተውሃል አሊያም ትተወዋለህ። አላህ ግን ወደርሱ ስትሄድ እጥፍ ወዳንተ ይመጣል። ስትሸሽ ደግሞ ይጠራሃል። ሱብሃነከ ረቢ!
ስላም ስላምችው ይብቃ ባላችውበት ውድ ኢትዮጵያኖች
🌙#ረመዳን_21
በውስጥህ ያላወጣሀው ለ ጌታህ ያልነገርከው
ነገር እያለ ረመዳን እኔዳያልፍህ!
ጭንቀትህን...ሃዘንህን...ስጋትህን ....ፍርሀትህን...
ንገረው እሱ ሁሉንም ያስወግድልሀልና እንዲህም
ይለሀል ረበል ዓለሚን አንተ የራህማን ባሪያ....
"أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ "
"አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን?"
አሰላሙ አለኩም ወድ ስላማቹ የበዛልኝ ሠላም ፍቅር ለሀገር አዉ ተስፋ መቁረጥ በጭራሽ ጡሩ አደለም በትክክል
አሠለምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላምውድየሀገሬልጆች ማሻአላህ አሪፍቆይታነበርየኔውድ ረመዳንም ውደመጫረሻው ህደናልአላህፁመውከተጠቀሙትባሮቹያድርገንያረብለይለተልቀድርንምይወፍቀን።
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله ربلعالمين والصلاة وسلام
النبي الا امين وصحبه أجمعين
وبعد
👈اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف
عني
اللهم إنك عفو كريم تحب العفو فاعف عني
👉በነዚህ ውድ ቀናቶች ውስጥ
ከሚባሉ ወሳኝ ዱአዎች ውስጥ
አንዱ اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف
عني የሚለው ነው። በዚህ ዱአ ላይ አንዳንድ ሰዎች "كريم" የሚል
ጭማሪ ይጨምራሉ። ይህ በሀዲሱ ላይ ያልተወሳ ነገር ነው።
ሀዲሱ ላይ እንደመጣው ሳንጨምርና ሳንቀንስ ማለቱ
በላጭ እንደሆነ ኡለማዎች
ጠቅሰዋል: الله أعلم
ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ውስጥ ላለ ብቻ አይደለም
የወር አበባ ደም ላይ፣ የወሊድ ደም ላይ ያሉ፣ መንገደኞች...የዚች ለሊት ትሩፋት አይለፋችሁ። በዚክርና መሰል ዒባዳዎች ልትበራቱ ይገባል።በዚያች ለሊት ዱዓእ ማብዛትም አትዘንጉ። ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ላይ ላለ ብቻ አይደለም።
ብዙ ሰው መስጂድ ካልሄደ ይሄን ምንዳ የሚያገኙ አይመስለውም። ይህ ስህተት ነው! ዋናው ከእኛ የሚጠበቀው በኢባዳ ላይ መሆናችን ነው። ለቻለ እና አቅሙ ላለው ሰው ግን የተወዳጁን ነብይ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሱና(ፈለግ) ለመከተል መስጂድ ላይ ብንሆን ይመረጣል፣ ይወደዳል። ካልቻልን ባለንበት ቦታ ስራ ላይ የሆነም በስራው ላይ እቤቱ የሆነም በቤቱ በኢባዳ ልንበረታ ይገባል!
አላህ ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን!
አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ደስታ ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱ
አህለን ውዷ እህቴ ማሻ አላህ ቤትሽ ያምራል
💜 ትልቁ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ
መወለድ ሲሆን በላጩ ፀጋ ደግሞ
በዛው ላይ መቆየት ነው ነገር ግን
የፀጋዎች ሁሉ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ መሞት ነው።
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ሰለምውዶእህቴ
"🌹ውድዋ እህቴ በማይጠቅምሽ ነገር ላይ ቢዚ አትሁሂ
👉ውድ ነሽ ውድ ቦታ ላይ ሁኚ ውድ ቦታ ተገኝ በማይጠቅምሽ ነገር ላይ ዘውታሪ አትሁኚ በተቻለሽ አቅም ጣሊበተል ዒልም ሁኚ ::"
👉ከነፈሰው ሁሉ አትንፈሺ አንድ ሰው አንድ ነገር አወራና ሳታረጋግጪ አታውሪ የሚዲያ አጠቃቀምሽ በተስተካከለ መልኩ አድርጊ በየኮሜንቱ ከማንም ጋር እትዝረከረኪ ክክክ ሃሃሃ ከከከ የመሳሰሉት ከመፃፍ ተቆጠቢ!!
ተይ እንጂ ከአንቺ ጋር በጭራሽ አይሄድም በተለይ እራሷ ወደ ሱና የምታስጠጋ ከሆነች እንስት ይህን ተግባር ሊታይባት አይገባም::"
👉ዝም ብለሽ ተማሪ ዒልም ትልቅ የሆነ ከማንም የማይወረስ ሀብት ነው የሚያጠራጥርሽ ከሆነ ነገር ራቂ ልክ ረሱላችን አለይሂ ሰላቱ ወሰላም የሚያጠራጥርህን ትተህ ወደ ማያጠራጥህ ሂድ እንዳሉ
🤲🤲🤲🤲🤲
Hope you have a nice day
رَبَّنَا اغفِر لَنا ذُنوبَنا وَإِسرافَنا فى أَمرِنا وَثَبِّت أَقدامَنا وَانصُرنا عَلَى القَومِ الكٰفِرينَ 👈ለቻናሌ አድሥየሆናችሁ ቤተሠብ ይሁኑ የተለያዩ ትምህርት አዘል ፖሮግራሞች ያገኙበታል