የ83 ቢሊየን ዶላሩ የዓባይ ግድብ ዋጋ ወጣለት/ ሶማሊያ ተሸነፈች/ በሩሲያ ዩኩሬን ጦርነት የሞቱ ወታደሮች ቁጥር ወጣ December 11, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 10 днів тому +4

    ዋዉ ደስ ብሎኛል።
    አገራችንን ሲከፋት እኛንም ይከፋናል፣አገራችን ስትፈካ እኛም ፊታችን ይፈካል።

  • @Hydr-of6wm
    @Hydr-of6wm 10 днів тому

    ትክክለኛ የዜና ምንጭ tilet❤

  • @Galax77792
    @Galax77792 10 днів тому +2

    የዱርየው ኢሳያስ ምክር የት እንደአደረሰው የሱማሊያው መሪ በመጨረሻው ሰአት ሳይገባው አልቀረም😂😂😂

  • @moges122
    @moges122 10 днів тому

    ጥለት ትክክለኛ መረጃ እንደምታቀርብ ትናንት አረጋግጫለሁ በርታ

  • @Leykunzedima
    @Leykunzedima 10 днів тому

    እናመሰግናለን ጥለቶች

  • @Ateek77
    @Ateek77 10 днів тому +1

    God bless. You

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 10 днів тому +1

    1. ሱማሌ ከግብፅጋር ያደረገችውን ስምምነት ተሰሪዞ ሱማሌ የገባው የግብፅ ጦር ሀይል መጀመረያ ወደአገሩ መመለስ አለበት።
    2.ከሱማሌ ላንድ ጋር የተደረገው እንደ ነበረ መፅናት አለበት።

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 10 днів тому

    ❤❤Good❤❤

  • @AbezuHuseen
    @AbezuHuseen 10 днів тому

    ሀገሬ ይለፍልሽ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 10 днів тому

    እግዚአብሔር ፈገግዶ ሶማሌና ኢትዮጵያ ሰላም ተፈጠሩ ግብጽ ማን ነው ለእሱ ሚደርሳት😂😂

  • @AbrahamAbuhay
    @AbrahamAbuhay 9 днів тому

    ጥለቶች በማህበራዊ ሚዲያ ብቻ ሳትዎሰኑ ወደመገናኛ ብዙሀን ማደግ አለባቹህ ም/ም አናንተ ዕዉነትን ለህዝብ በማቅረብ ዓይንና ጆሮ ናቹህበተለይ አደጋላይ የወደቁ የሀገርን ሀብት ለህዝብ ስታቀርቡ በጣም መስጣቹሁኛል ለምሳሌ በአልጥሽ ብሄራዊ ፓርክ የሚገኘዉ የኛ ብቸኛዉ ጥቁር አንበሳ በሰሜን ብሄራዊ ፓርክ የሚገኘዉ ዋሊያ በተኩምክንያት እተመናመነ መሆኑን ለህዝብ እንዳቀረባቹሁት ሁሉ ለመንግስትምዘለቂ መፍትሄ እንዲያደርግለት ማሳሰባቹሁን እንዳትረሱ ድል ለኢትዮጵያ

  • @GggFfg-k3s
    @GggFfg-k3s 10 днів тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @GggFfg-k3s
    @GggFfg-k3s 10 днів тому

    💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @GggFfg-k3s
    @GggFfg-k3s 10 днів тому

    💋💋💋🇪🇹🇪🇹👍🍓🌺💙💋💙❣️