Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
🎉🎉🎉 መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድርግልህ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር እያገኘን እየተማርን ነው ከክፉ የምንፍቅና ክህደት እየተጠበቅን ነው የምትወዳት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
kale hiwot yasemalen erejim edeme yestelen
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!! እንቁ መምህራችን!!! እኛ የሰማነውም መስማት ብቻ ሳይሆን በልባችን ፅላት ፅፈን በሕይወታችን እንድንተገብረው የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን!!!! ለሁላችንም አስተዋይ ልቡናን ያድለን!
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻*_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃*_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁው መምህራችን🙏 እንዳንተ ዘመኑን የሚዋጁትን ያብዛልን።
መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕
መምህር ሄኖክ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የምትወዳት ድንግል ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ።ሰላሙንም ያብዛሌህ።
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜን ተመኝው ❤❤❤❤🎉
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን የኤሊያስ የኤልሳ ዓምላክ በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን 👏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን🙏🙏🙏✝️🙏
መምህር ሆይ ቃለ ህይዎት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባርክልሁ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን,,, 👏♥️🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤
ቃለ ሒውትን ከረዝም እድሜ ጋር ያድልልን የተዋህዶ ወርቅ እና የስስት ልጅ ድንግል ማርያም ስትወጣ ስትገባ አብራክ ትሁን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ለወንድማችን ለዲያቆን ሐይሌ ቃለ ሒይወት ያሰማልን ! መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ! ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን ! ለምን እንድንጠመቅና የመጥምቀትን ልጅነትን እንዴት ማግኘት እንደምንችል ከመጥመቁ የሆንስ ጀምሮ ስረቱን ከሰራልን በለበኤቱ የአምላክት አምላክ !!! የጌቶች ጌታ !!! የነገስታት ንጉስ !!! የሐያላን ሐያል !!! አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጨምሮ ለአምላካችን የጸጋ ልጆቹ እንደሆንን እንጂ የባሐሪ ልጆቹ እንዳልሆንን የረቀቀውን ሚስጢ ር በማበስጠር የእግዚአብሔርን ቃል መግበውናል ይኽ ያውተማሩን የሒወት ቃል በኦርቶዶክ አማኞች የእርሻ ልቦና ተዘርቶ ሰላሳና ስልሳ እንዲሁም መቶ የንስሐ ፍሬ የምናፈራበት ይሆን ዘንድ የልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማንል በጣም ድንቅ ትምህርት ቃል የማይገልጸው ትምህርት
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ እግዝአብሔር አምላክ ❤❤❤
እጅግ ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
መምህራቻን እድሜና ጤነውን ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
Kale hiwot yasemalin wendimachin Memhir Henok 🙏🙏🙏
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
አሜን አሜን አሜን እዉነት 😭😭😭😭
ቃለህይወትን ያሰማልን፣ እድሜ ከጤና ይስጥልን፣ የቤ/ተ እንቁ ልጅ እንቅፋት አይንካህ።
አሜን አሜን አሜን ❤️
Amen Amen Amen kalehiwot yasmelin mamhiracen🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን❤❤❤❤ፀጋ ሁን ያብዛልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
እንኳን አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒
Kale hiwet yasemalin
ቃልህይወት ይስምልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ህይወት ያሰማልን
✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀንየቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየንአሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾❤️
❤❤❤🌹አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሒወትን ያሰማልን
እድሜ ይስጥህ!
Wendmachen kale hiwet yasemalen
ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤
መምህር ፈጣሪ በአነስተኛና በአንደበትህ ይኑር ቃልህይወት ያሰማልን
Amen qal hiwet yesmealna memher 🤍🙏🏾
ቃል ህወት ያሰማልን ❤
እኔ comment የምጽፈው ደጋፊ ለመሆን ሳይሆን እውነቱን ለመመስከር ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፤ ፍጻሜህን ያሳምርልህ።
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
ቃለ ህይወት የሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ።❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን❤❤❤
ረቡኒ ቃለሒዎትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን ቃለይወትን ያሰማልን ፀጋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን! መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወነኣምን በኣሃቲ ጥምቀት ለስርየተ ሃጢኣት የሚለው በኣጭር ኣብራራሀው፡ ኣመሰግናለሁ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!
The Almighty God bless you!!!
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማለንቦሌ መድሀኒአለምበመቃኞ እያለ በ1990 ዓ.ም ልጀን ክርስትና ባስነሳሁበት ግዜ በፔርሙዝ የሞቀ ውሀ እምጥተው ልጃቸውን ሲያስጠምቁ አይቻለሁ
Kale hiwoten yasemalen
Qalehiywetn yasemaln ❤❤❤❤enkun aderesachu ❤❤❤❤❤
Amen 🙏
ረቡኒ❤❤❤
መምህራችንን የምትወዱት ደምሩኝ❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ልቦናዬን መልስልኝ😢
Mamehirachne kla hiyewotene yesamlen
ጥሩ ትምህርት ትለቃላቹ ግን ማስታወቂያ ለምን ነዉ የምታበዙት የምር ሲአስጠላ እንዴ ከትምህርቱ ማስታዊያዉ ይበልዛልኮ ብዛቱ
Is this truly the meaning of "Timket"? How comes the babies believe&baptize? What is the meaning of believe? Please read a bible verse. Romans(Rome)10: 17 እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
🎉🎉🎉 መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድርግልህ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር እያገኘን እየተማርን ነው ከክፉ የምንፍቅና ክህደት እየተጠበቅን ነው የምትወዳት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
kale hiwot yasemalen erejim edeme yestelen
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!! እንቁ መምህራችን!!! እኛ የሰማነውም መስማት ብቻ ሳይሆን በልባችን ፅላት ፅፈን በሕይወታችን እንድንተገብረው የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን!!!! ለሁላችንም አስተዋይ ልቡናን ያድለን!
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
*_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
*_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁው መምህራችን🙏 እንዳንተ ዘመኑን የሚዋጁትን ያብዛልን።
መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕
መምህር ሄኖክ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የምትወዳት ድንግል ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ።
ሰላሙንም ያብዛሌህ።
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜን ተመኝው ❤❤❤❤🎉
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን የኤሊያስ የኤልሳ ዓምላክ በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን 👏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን🙏🙏🙏✝️🙏
መምህር ሆይ ቃለ ህይዎት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባርክልሁ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን,,, 👏♥️🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤
ቃለ ሒውትን ከረዝም እድሜ ጋር ያድልልን የተዋህዶ ወርቅ እና የስስት ልጅ ድንግል ማርያም ስትወጣ ስትገባ አብራክ ትሁን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ለወንድማችን ለዲያቆን ሐይሌ ቃለ ሒይወት ያሰማልን ! መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ! ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን ! ለምን እንድንጠመቅና የመጥምቀትን ልጅነትን እንዴት ማግኘት እንደምንችል ከመጥመቁ የሆንስ ጀምሮ ስረቱን ከሰራልን በለበኤቱ የአምላክት አምላክ !!! የጌቶች ጌታ !!! የነገስታት ንጉስ !!! የሐያላን ሐያል !!! አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጨምሮ ለአምላካችን የጸጋ ልጆቹ እንደሆንን እንጂ የባሐሪ ልጆቹ እንዳልሆንን የረቀቀውን ሚስጢ ር በማበስጠር የእግዚአብሔርን ቃል መግበውናል ይኽ ያውተማሩን የሒወት ቃል በኦርቶዶክ አማኞች የእርሻ ልቦና ተዘርቶ ሰላሳና ስልሳ እንዲሁም መቶ የንስሐ ፍሬ የምናፈራበት ይሆን ዘንድ የልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማንል በጣም ድንቅ ትምህርት ቃል የማይገልጸው ትምህርት
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ እግዝአብሔር አምላክ ❤❤❤
እጅግ ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
መምህራቻን እድሜና ጤነውን ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
Kale hiwot yasemalin wendimachin Memhir Henok 🙏🙏🙏
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
አሜን አሜን አሜን እዉነት 😭😭😭😭
ቃለህይወትን ያሰማልን፣ እድሜ ከጤና ይስጥልን፣ የቤ/ተ እንቁ ልጅ እንቅፋት አይንካህ።
አሜን አሜን አሜን ❤️
Amen Amen Amen kalehiwot yasmelin mamhiracen🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን❤❤❤❤ፀጋ ሁን ያብዛልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
እንኳን አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒
Kale hiwet yasemalin
ቃልህይወት ይስምልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ህይወት ያሰማልን
✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//
🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት
ለመምህረችን ቃለ
ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊
🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን
በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና
ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀
🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ
ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾❤️
❤❤❤🌹አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሒወትን ያሰማልን
እድሜ ይስጥህ!
Wendmachen kale hiwet yasemalen
ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤
መምህር ፈጣሪ በአነስተኛና
በአንደበትህ ይኑር ቃልህይወት ያሰማልን
Amen qal hiwet yesmealna memher 🤍🙏🏾
ቃል ህወት ያሰማልን ❤
እኔ comment የምጽፈው ደጋፊ ለመሆን ሳይሆን እውነቱን ለመመስከር ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፤ ፍጻሜህን ያሳምርልህ።
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
ቃለ ህይወት የሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ።❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን❤❤❤
ረቡኒ ቃለሒዎትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን ቃለይወትን ያሰማልን ፀጋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን! መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወነኣምን በኣሃቲ ጥምቀት ለስርየተ ሃጢኣት የሚለው በኣጭር ኣብራራሀው፡ ኣመሰግናለሁ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!
The Almighty God bless you!!!
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማለን
ቦሌ መድሀኒአለምበመቃኞ እያለ በ1990 ዓ.ም ልጀን ክርስትና ባስነሳሁበት ግዜ በፔርሙዝ የሞቀ ውሀ እምጥተው ልጃቸውን ሲያስጠምቁ አይቻለሁ
Kale hiwoten yasemalen
Qalehiywetn yasemaln ❤❤❤❤enkun aderesachu ❤❤❤❤❤
Amen 🙏
ረቡኒ❤❤❤
መምህራችንን የምትወዱት ደምሩኝ❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ልቦናዬን መልስልኝ😢
Mamehirachne kla hiyewotene yesamlen
ጥሩ ትምህርት ትለቃላቹ ግን ማስታወቂያ ለምን ነዉ የምታበዙት የምር ሲአስጠላ እንዴ ከትምህርቱ ማስታዊያዉ ይበልዛልኮ ብዛቱ
Is this truly the meaning of "Timket"? How comes the babies believe&baptize? What is the meaning of believe? Please read a bible verse.
Romans(Rome)10: 17 እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤️
❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን።