Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በስደት የምኖር ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን በቅተን ለስጋወ ደሙ እንድንበቃ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ፈቃዱ ይሁንልን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
ወለተ ስላሴ ነኝ አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ
አሜን አሜን አሜን ውድ
ይሄን ታሪክና የእግዚያብሄርን ቸርነት እዳዳምጥ የረዳኝ አምላክ ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናተን የረዳ እኛንም ይርዳን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን አሜን አሜን🥰🤲🥰🤲🥰🤲
😅 I'm 0:21 I'm
J 0:26 today is a on
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ነው የፅዋ መሐበር የሚለው ትምህርት እኔ ሕይወቴ የተለወጠበት ነው በእውነት እዛ ትምህርት ላይ አባታችን አባ ባስሊወስ የመስተፋቅር መንፈስ እነዴት እንዳስወጡት ስታስተምር ሰምቼ ህይወቴን እዛ ውስጥ አገኜሁት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ድህነትንም አገኜሁ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*😭😭😭💚💛❤
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አንተን አባታችንን መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እደናተ ያለ የነቃ አባቶችን ያብዛልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዳቢሎስ ይፈትናል እግዚአብሔር ያሸንፈል ክብር ለሱ ይሁን❤️✝️❤️✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መጣህልን ሁለት ቀን ጠፍተህ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው ለካ እዲህም አለ ወይ ጉድ ባልዬው ግን ትግስቱ የእውነት የሚገርም ነው እንዳንተ ትግስተኛ ሰው ያድርገን እውነት ነው ከልብ ከተነሳን እናሸንፋለን አብሮ እደጉአደኛ ማውራት ዋናው አብዝቶ መስገድ ነው መምህራችን እዳስተማረን ለሁላችንም ብርታትን ያድለን
መምህር ተስፋየ የሚወድ ኢሄን ትምርት ሰው እንዲድን እባካችው ሼር ኣድርጉት።
👍👍👍👍👍👍
መምሕራችን እድሜ ከጤናጋ እንመኛለን ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትሩር🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒⛪
ጌታሆይ ለኛም ታጋሽ አድርገን የንያስተውል አይነልቦናም ክፈትልን ውድ መንህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያጠብቅልን 💙💚🌿🌿❤❤🙏🙏🙏
ወንድሜ መምህሬ እንኳን ሰላም መጣክልን እኛንም አንተንም እስከ ቤተሰብህ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰን በርታልን
አሜን፫
Wow mezmuru desyilal
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜንአሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
He is really very lucky oh my Good 👍
መምህራችን በእዉነት እግዚብሔር ይባረክህ 💒💒💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር የሊዲያን ልብየከፈተ እኛንም ልቦናችንን ይክፈትልን
መህምህር ጠፊክ እኮው ጨቆኝ ነበር ፈጣሪ እኳን በሰላም አመጣህ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልኝ እንቁ መምህሬ የነብሴ መጋብ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህ ቤተሰብህ ይባርክልህ እመቤቴ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን ፫ ለዝማሬዉም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
የእግዚአብሔር ስራ እፀብ ድንቅ ነው ለእግዚአብሔር የምሳነው ነግር የለም እና እጅግ በጣም ደስ ይላል የእኛንም ህይወት ይለውጥልን አሜን አሜን አሜን
Kale hiwet yisemaln memiher
ሙሉውን ታሪክ ሰምተን እንላታለን መምህር።እኛም ከዳቢሎስ ስራ ነፃ ለመውጣት እግዚአብሔር አምላክ ሀይሉን ጥበቡን ይግለፅልን ለሁላችንም
Memher Tesrye unkan dena metha
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ሳትለቅ ስትቀር ምን ሆኖ ይሆን ብዬ ነበር እመብርሀት ትጠብቅህ አፀደ ማርያም ብለህ ከመላው ቤተሰቤ በፀሎት አስበን መንህር
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃልህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን
መምህሬ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ብዙ ትምሕረቶች ነው እያገኘን ያለነው እኛም መድኀኒያለም ተለውጠን ሰው ለመሆን ይረዳን
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግተ ሰማማያትን ያውርስልን ፀጋ ውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
መምህርዬ ብቸኛ አይደለህም የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ካንተ ጋር ነው ። እኛ ካንተ ጋር ነን ጋደኛህም እግዚአብሔር ይወደዋል ሊያስተምረው ብሎ በቤቱ መጣበት ለጥሩ ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህናመጣህ አሜን ፫ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
እድሜ በጸጋ ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ያውርሰልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እየሰማን ጠላታችን ለማሸነፍ ያብቃን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ባልዬው ግን ትግስትህ በጣም ጎበዝ ነክ ስንቶቻችንን ነን ባለመቻቻላችን እና ትግስት ባለማድረጋችን ከምንወዳቸውና ከምንወደው ነገር የምንለየው ለሁላንም ልዑል ኣምላክ ትዕግስቱን ያድለን ኣሜን
በጣም ልዩ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህአጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መምህርየ በርታልን 💐💐💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ ወላዲተ አምላክ ከልጃጋ ትጠብቅን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም አንድ ያርጋን
አሜን አሜን አሜን ቃለሒት ያሰማልን ውድና እንቁ መምህራችን በጣም አስተማሪ ናደስ እሚል ትምህርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን!!!
በውነት እደነዚህ አይነቶችን ባልያብዛልን በጣም ደስይላል ፍፃሚያቸውን ያሳምርላቸው መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ጠላቶችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ
አሜን እሜን እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን መምህር ስላም ዋልክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
ኧረ እወዳለሁ እሽ
እሺ እናመሰግናለን በእውነት
መታደል አንዲህ ነውይገርማል የፈጣሪ ሥራ እመን ትድናለህ እዳለ እያዳነን ነው የምናሸፍበት አቅም ይሥጠን
Enuikani danamateki mamerichi ✝️✝️✝️✝️✝️
አሜን መምህር ተስፋይ ዕድሚና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን ሰለ ትምህርት ደሞ ደሰ ብሎኞል ዕድሜ ይሰጥህ በጸሎት አሰበን
አሜን ስለ ቃሉ የአምላካችን ስም የከበረ የተመሠገነ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣህ መላኩ ገብርኤል ይጠብቅህ አሜን አምላኬ ሆይ ለእኔም ድረሥልኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
እግዚአብሄር ይመሥገን እንደምን ዋሉ ዉድመምህራችን የኛ እቁመምህራችን አሜን ለርሡ ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምሥጋና ይገባዋል ለድንግል ልጂ ለየሡሥ ክርሥቶሥ አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን
ለኢየሱስ በሚል ይስተካከል
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን መጣህልንፀ ውድ መምህራችን ሰላም ይብዛልኝ
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
መምህር ትምህርትህ ይናፍቀናል አትጥፋ ትምህርትህ አይጠገብም መላ ሠዉነትህን ሠርሥሮ የሚያሥተምርነዉ የገባዉና ያሥተዋለዉ ለራሡ ተምሮ ሠዉን ማሥተማር ይችላል ልክ እንደወድማችን ጰጋዉን ያብዛለት አተም እድሜ ጰጋ አብዝቶ ይሥጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ሲነግስ ጠላታችን ዲያቢሎስ ሲወድቅ እንዴት ደስ ይላል መምህር ባንተ አስተምሮ የሚቀየር ሰው ብዛቱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በፀሎትህ አስበኝ አመተኢየሱስ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ሀሌ ሉያ ለአንተ የሠራዊት ጌታ የምትሣሣልኝ እንዳልገላታ
ዋውው እንኳን ደህና መጣህ መምህር ጠፍተሃል ሰሞኑን መምህር
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለንሰሀ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ይስጥህ መምህር እኔም አንድ ቀን እግዚያብሔር ከፈቀደ አገኝህና የኔንም የቤተሰቤንም ታሪክ ትጎበኘዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀንያለም አባቴ ብቻ ፈቃዱ ይሁን እህተ መለዐክ ብለህ በፀሎት አስበኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለት አስበኝ
ክብር ይስጥልን መምራችን ተባረክ
በፆም በፀሎት እንድንበረታየሚያግዘን ላክልን ጌታ ከልጅነቴ ያገለገለኝየምደግፈኝ ጠባቂ ኣለኝ ሀሌ ሉያ ላንተ ለሰራዊት ጌታ የምትሳሳልኝ እንዳልንገላታዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሰው ወጣም ወረደ መጨረሻው ሲያምር ማየት የመሰለ ነገር ምን አለ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !!ቃላት አጣሁ ላንተ የሚሆን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ ብዙ ትምህርት አስተምረሗናል ተለውጠናል በርታል
ተመልሼ ነዉ የሰማዉት በጣም የሚገእም ትምህርት ነዉ የወሰድኩት መምህር እድሜ ይስጥህ መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አገራችንን ሰላሞን ያምጣላት የኤፍታህ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛላቹህ ነፍሴ የተጠማችዉን ተማረች ልፈወስም ትላለች
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምርችን ቃል ህይወት ያሰማልን በርታ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ባተ ብዙ እየተቀየርኩ ነወ ይሄን ቸናል እንድናይ የፈቀደ አምላክ ይኽበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
መምህራችን በጣም ግሩም ትምህርት ነው እናመሰግናለን በጣም♥
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ዋው በጣም ማራኪ ምክር ነው መወያይት ካለ ሁሉም ይስተካክላል
ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወንድሜ እግዚአብሔር እረዳህ እውነት ስሰማ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር የሰጠህ ትግስት ፍጻሜውም አምሯል ዘመናችሁ ይባረክ
መምህር የማቱሳላን እዴሜ ይስጥልን
እንኳን ደና መጣህ መምህሬ ገጠመኝህን እከታተላለሁ ግን አልተለወጥኩም በፀሎት መበርታት አቃተኝ እባክህ በፀሎት አግዘኝ ፍቅርተ ሥላሴ ነኝ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር አገራችን ሰላም ያድግልን🙏
መምህር በመገፋትህ ብዙ አትጨነቅ የወሴፍ በወድሞቹ ተሽጦ ተገፍቶ ያገኘውን ክብር የገፉት ወድሞቹ ከእግሩ ስር ጥሏቸው አይተናል አንተ ባለበት ፅና
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማዎት እናመሰግናለን እጅግ አስተማር መልእክት ነው
Amen Amen Amen kalehywet yesmalena
መምህር አንድምን ዋልክ አጅህን ይባረክ ሳልል አላልፍም ዛሬ ደስ ብሎኛል ወንድሜን መዝሙር ቤት ልኬ ምስሎች ለ ፀሎት ቤት የሚሆን አዘናል በጣም ያምራል ይናንት ምስተንግዶ ደሞ ይብልጥ ደስ ይል ነበር አናም ምስሎቹ ሰኞ አልቀው አናቴ ቤት አስኪገቡ ጕዋጉቻለው አድሜ አና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜንሰለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔርይመገን ፀጋውን ያብዛልክመምህር ቃል ሕይውት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛለዎት መምህር ያወሩት ታሪክ እንዳለ የትልቅ እህቴ ነዉ እልህና ትዳር ለመፍታት የማታረገዉ ጥረት የለም በጣም ሲበዛ አትንኩኝ ባይ ነች ግን በባሏ ታጋሽነት እስካሁን አብረዉ አሉ አሁን ግን እሷ እንዳልሆኘች በጣም ገብቶኛል እግዚአብሔር በሰላም አገር ቢያስገባኝ የመጀመሪያ ስራየ እሷ ነች አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
እውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ጌታ ሆይ ከስደት ወደ ሀገር ገብቼ የምፈወሰው ቀን ናፈቀኝ ጌታ ሆይ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የባለታሪኮቹ በረከታቸው ይደርብን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ወለተ ጻድቅ ገብረ እግዚአብሔር ሀይለ ገብርኤል ሀይለ እስጢፋኖስ ሀይለ እየሱስ ወለተ ገብርኤል ወለተ መድህን ገብረ ኪዳን እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡን ቤተሰባችን በተለያየ የመናፍስት አሰራር ታውከናል እግዚአብሔር ይገስጽልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ገነት ሊያስገባኝ ህይወቴን ማርኮ መላኩ መጣ ከላይ ተልኮ ረዳት ተሰጠው ላዳምልጂ ፍጥረት መንግስተ ሰማያት እንድንገባለት ሀም ሉያ ላንተ ለሰራዊት ጌታ የምትሳሳልኝ እንዳልንገላታ እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላተ ይሁን መምህራችን እንኳን መጣህልን ትምህርትህ እደጀራ እደውሀ ነው የሜጠማን
ወድሜ ኑርልኝ እስኪ ለእሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኔም ይድረስልኝ ፍቅርተ ማርያም ብለህ
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ድንግል ማርያም ሰላምህን ታብዛልን እኔ የአንተን ትምርህት መስማት ከጀመርኩ በጣም ተለውጫለው ሼር በማድረግ ለሌሎችም እናካፍል በጣም አስተማሪ ትምርህት ነው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ እንኳን ደና መጣህ 👏🏻👏🏻🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ብጣዕሚ ደስ ዝብል እዩ ።ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤትና ትባርከልና🙏❤መምህር ፈጣሪ ይሓልኩም 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያአስምርላችው እኛንም ለመፍውስ ያአብቃን እግዚአብሔር እድሜ ለንስሀ ይስጠን አሜን እኔ ዛሪ በህልም አባቴ ሲጋራ በሁለቱም እጁ ይዙ አይሁት እኔ ለምን አባቴ በይ ስለቅስ የኔ አይደለም ይለኛል ያአስተማሪው ነው እያለኝ አንደ አስተማሪ ነኝ በሉ መጣ እኔ እያለቅስኩ ወደ አባቴ ቤት ስሀድ አባቴ ስከተለኝ አይሁት እና አባቴ ስይጣኑ ታስረዋል እይለ ስከተለኝ አሁ እና ምን እንደ ሁን አላውኩም እግዚአብሔር ቤተስቡችን ለንስሀ ያአብቃልኝ አመልኩ አለ እግዚአብሔር ይገስፀው ቅዱስ ሚካኤል በስይፉ ይርዳው አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ
ሃሌሉያላንተለሰራዊት ጌታእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልአጥንትን እሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
ቃለ ህይወትን ይስማልን መምህራችን
መምህራችን በጣም ሀሪፍ ነዉ እናመሰግናለን🙏❤
መምህርዬ እኳንመጣህልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ካተ ብዙ እየተማርን ነው በርታልን ድቅ ትምህርት ነው የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር
እኔ አምናለሁ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እርኩስ መንፈስን ያስለፈልፋል:: ብዙ ሃጢያት ባለበት የእግዚአብሔር ምህርት ይበዛል::
እንኳን በሰላም መጣክ ምሕር እግዚአብሔር ይመሰገን በጸሎት አስበው መአዛ ድንግል
AMEN.AMEN.AMEN
መምህር ቃለ ህይወት የሰመሊንለኛም መሰተወሉ ዪሲጠን
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤
Amen amen amen meareyy
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልንከባድ ነው ይገርማል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መጨረሻው ያማረ ስለሆነ ደስ ይላል በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ።
በስደት የምኖር ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን በቅተን ለስጋወ ደሙ እንድንበቃ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ፈቃዱ ይሁንልን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ወለተ ስላሴ ነኝ አሜን አሜን አሜን
በፀሎታችሁ አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ
አሜን አሜን አሜን ውድ
ይሄን ታሪክና የእግዚያብሄርን ቸርነት እዳዳምጥ የረዳኝ አምላክ ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናተን የረዳ እኛንም ይርዳን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን አሜን አሜን🥰🤲🥰🤲🥰🤲
😅 I'm 0:21 I'm
J 0:26 today is a on
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ነው የፅዋ መሐበር የሚለው ትምህርት እኔ ሕይወቴ የተለወጠበት ነው በእውነት እዛ ትምህርት ላይ አባታችን አባ ባስሊወስ የመስተፋቅር መንፈስ እነዴት እንዳስወጡት ስታስተምር ሰምቼ ህይወቴን እዛ ውስጥ አገኜሁት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ድህነትንም አገኜሁ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*😭😭😭💚💛❤
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አንተን አባታችንን መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እደናተ ያለ የነቃ አባቶችን ያብዛልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዳቢሎስ ይፈትናል እግዚአብሔር ያሸንፈል ክብር ለሱ ይሁን❤️✝️❤️✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መጣህልን ሁለት ቀን ጠፍተህ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው ለካ እዲህም አለ ወይ ጉድ ባልዬው ግን ትግስቱ የእውነት የሚገርም ነው እንዳንተ ትግስተኛ ሰው ያድርገን እውነት ነው ከልብ ከተነሳን እናሸንፋለን አብሮ እደጉአደኛ ማውራት ዋናው አብዝቶ መስገድ ነው መምህራችን እዳስተማረን ለሁላችንም ብርታትን ያድለን
መምህር ተስፋየ የሚወድ ኢሄን ትምርት ሰው እንዲድን እባካችው ሼር ኣድርጉት።
👍👍👍👍👍👍
መምሕራችን እድሜ ከጤናጋ እንመኛለን ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትሩር🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒⛪
ጌታሆይ ለኛም ታጋሽ አድርገን የንያስተውል አይነልቦናም ክፈትልን ውድ መንህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያጠብቅልን 💙💚🌿🌿❤❤🙏🙏🙏
ወንድሜ መምህሬ እንኳን ሰላም መጣክልን እኛንም አንተንም እስከ ቤተሰብህ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰን በርታልን
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
Wow mezmuru desyilal
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜንአሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
He is really very lucky oh my Good 👍
መምህራችን በእዉነት እግዚብሔር ይባረክህ 💒💒💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር የሊዲያን ልብየከፈተ እኛንም ልቦናችንን ይክፈትልን
መህምህር ጠፊክ እኮው ጨቆኝ ነበር ፈጣሪ እኳን በሰላም አመጣህ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልኝ እንቁ መምህሬ የነብሴ መጋብ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህ ቤተሰብህ ይባርክልህ እመቤቴ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን ፫ ለዝማሬዉም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
የእግዚአብሔር ስራ እፀብ ድንቅ ነው ለእግዚአብሔር የምሳነው ነግር የለም እና እጅግ በጣም ደስ ይላል የእኛንም ህይወት ይለውጥልን አሜን አሜን አሜን
Kale hiwet yisemaln memiher
ሙሉውን ታሪክ ሰምተን እንላታለን መምህር።
እኛም ከዳቢሎስ ስራ ነፃ ለመውጣት እግዚአብሔር አምላክ ሀይሉን ጥበቡን ይግለፅልን ለሁላችንም
Memher Tesrye unkan dena metha
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ሳትለቅ ስትቀር ምን ሆኖ ይሆን ብዬ ነበር እመብርሀት ትጠብቅህ አፀደ ማርያም ብለህ ከመላው ቤተሰቤ በፀሎት አስበን መንህር
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃልህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን
መምህሬ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ብዙ ትምሕረቶች ነው እያገኘን ያለነው እኛም መድኀኒያለም ተለውጠን ሰው ለመሆን ይረዳን
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግተ ሰማማያትን ያውርስልን ፀጋ ውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
መምህርዬ ብቸኛ አይደለህም የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ካንተ ጋር ነው ። እኛ ካንተ ጋር ነን ጋደኛህም እግዚአብሔር ይወደዋል
ሊያስተምረው ብሎ በቤቱ መጣበት ለጥሩ ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህናመጣህ አሜን ፫ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
እድሜ በጸጋ ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ያውርሰልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እየሰማን ጠላታችን ለማሸነፍ ያብቃን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ባልዬው ግን ትግስትህ በጣም ጎበዝ ነክ ስንቶቻችንን ነን ባለመቻቻላችን እና ትግስት ባለማድረጋችን ከምንወዳቸውና ከምንወደው ነገር የምንለየው ለሁላንም ልዑል ኣምላክ ትዕግስቱን ያድለን ኣሜን
በጣም ልዩ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህአጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መምህርየ በርታልን 💐💐💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ ወላዲተ አምላክ ከልጃጋ ትጠብቅን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም አንድ ያርጋን
አሜን አሜን አሜን ቃለሒት ያሰማልን ውድና እንቁ መምህራችን በጣም አስተማሪ ናደስ እሚል ትምህርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን!!!
በውነት እደነዚህ አይነቶችን ባልያብዛልን በጣም ደስይላል ፍፃሚያቸውን ያሳምርላቸው መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ጠላቶችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ
አሜን እሜን እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን መምህር ስላም ዋልክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
ኧረ እወዳለሁ እሽ
እሺ እናመሰግናለን በእውነት
መታደል አንዲህ ነውይገርማል የፈጣሪ ሥራ እመን ትድናለህ እዳለ እያዳነን ነው የምናሸፍበት አቅም ይሥጠን
Enuikani danamateki mamerichi ✝️✝️✝️✝️✝️
አሜን መምህር ተስፋይ ዕድሚና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን ሰለ ትምህርት ደሞ ደሰ ብሎኞል ዕድሜ ይሰጥህ በጸሎት አሰበን
አሜን ስለ ቃሉ የአምላካችን ስም የከበረ የተመሠገነ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣህ መላኩ ገብርኤል ይጠብቅህ አሜን አምላኬ ሆይ ለእኔም ድረሥልኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
እግዚአብሄር ይመሥገን እንደምን ዋሉ ዉድመምህራችን የኛ እቁመምህራችን አሜን ለርሡ ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምሥጋና ይገባዋል ለድንግል ልጂ ለየሡሥ ክርሥቶሥ አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን
ለኢየሱስ በሚል ይስተካከል
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን መጣህልንፀ ውድ መምህራችን ሰላም ይብዛልኝ
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
መምህር ትምህርትህ ይናፍቀናል አትጥፋ ትምህርትህ አይጠገብም መላ ሠዉነትህን ሠርሥሮ የሚያሥተምርነዉ የገባዉና ያሥተዋለዉ ለራሡ ተምሮ ሠዉን ማሥተማር ይችላል ልክ እንደወድማችን ጰጋዉን ያብዛለት አተም እድሜ ጰጋ አብዝቶ ይሥጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ሲነግስ ጠላታችን ዲያቢሎስ ሲወድቅ እንዴት ደስ ይላል መምህር ባንተ አስተምሮ የሚቀየር ሰው ብዛቱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በፀሎትህ አስበኝ አመተኢየሱስ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ሀሌ ሉያ ለአንተ የሠራዊት ጌታ የምትሣሣልኝ እንዳልገላታ
ዋውው እንኳን ደህና መጣህ መምህር ጠፍተሃል ሰሞኑን መምህር
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለንሰሀ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ይስጥህ መምህር እኔም አንድ ቀን እግዚያብሔር ከፈቀደ አገኝህና የኔንም የቤተሰቤንም ታሪክ ትጎበኘዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀንያለም አባቴ ብቻ ፈቃዱ ይሁን እህተ መለዐክ ብለህ በፀሎት አስበኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለት አስበኝ
ክብር ይስጥልን መምራችን ተባረክ
በፆም በፀሎት እንድንበረታ
የሚያግዘን ላክልን ጌታ
ከልጅነቴ ያገለገለኝ
የምደግፈኝ ጠባቂ ኣለኝ
ሀሌ ሉያ ላንተ ለሰራዊት ጌታ
የምትሳሳልኝ እንዳልንገላታ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሰው ወጣም ወረደ መጨረሻው ሲያምር ማየት የመሰለ ነገር ምን አለ
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !!ቃላት አጣሁ ላንተ የሚሆን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ ብዙ ትምህርት አስተምረሗናል ተለውጠናል በርታል
ተመልሼ ነዉ የሰማዉት በጣም የሚገእም ትምህርት ነዉ የወሰድኩት መምህር እድሜ ይስጥህ መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አገራችንን ሰላሞን ያምጣላት የኤፍታህ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛላቹህ ነፍሴ የተጠማችዉን ተማረች ልፈወስም ትላለች
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምርችን ቃል ህይወት ያሰማልን በርታ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ባተ ብዙ እየተቀየርኩ ነወ ይሄን ቸናል እንድናይ የፈቀደ አምላክ ይኽበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
መምህራችን በጣም ግሩም ትምህርት ነው እናመሰግናለን በጣም♥
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ዋው በጣም ማራኪ ምክር ነው መወያይት ካለ ሁሉም ይስተካክላል
ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወንድሜ እግዚአብሔር እረዳህ እውነት ስሰማ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር የሰጠህ ትግስት ፍጻሜውም አምሯል ዘመናችሁ ይባረክ
መምህር የማቱሳላን እዴሜ ይስጥልን
እንኳን ደና መጣህ መምህሬ ገጠመኝህን እከታተላለሁ ግን አልተለወጥኩም በፀሎት መበርታት አቃተኝ እባክህ በፀሎት አግዘኝ ፍቅርተ ሥላሴ ነኝ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር አገራችን ሰላም ያድግልን🙏
መምህር በመገፋትህ ብዙ አትጨነቅ የወሴፍ በወድሞቹ ተሽጦ ተገፍቶ ያገኘውን ክብር የገፉት ወድሞቹ ከእግሩ ስር ጥሏቸው አይተናል አንተ ባለበት ፅና
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማዎት እናመሰግናለን እጅግ አስተማር መልእክት ነው
Amen Amen Amen kalehywet yesmalena
መምህር አንድምን ዋልክ አጅህን ይባረክ ሳልል አላልፍም ዛሬ ደስ ብሎኛል ወንድሜን መዝሙር ቤት ልኬ ምስሎች ለ ፀሎት ቤት የሚሆን አዘናል በጣም ያምራል ይናንት ምስተንግዶ ደሞ ይብልጥ ደስ ይል ነበር አናም ምስሎቹ ሰኞ አልቀው አናቴ ቤት አስኪገቡ ጕዋጉቻለው አድሜ አና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔር
ይመገን ፀጋውን ያብዛልክ
መምህር ቃል ሕይውት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛለዎት መምህር ያወሩት ታሪክ እንዳለ የትልቅ እህቴ ነዉ እልህና ትዳር ለመፍታት የማታረገዉ ጥረት የለም በጣም ሲበዛ አትንኩኝ ባይ ነች ግን በባሏ ታጋሽነት እስካሁን አብረዉ አሉ አሁን ግን እሷ እንዳልሆኘች በጣም ገብቶኛል እግዚአብሔር በሰላም አገር ቢያስገባኝ የመጀመሪያ ስራየ እሷ ነች አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
እውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ጌታ ሆይ ከስደት ወደ ሀገር ገብቼ የምፈወሰው ቀን ናፈቀኝ ጌታ ሆይ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የባለታሪኮቹ በረከታቸው ይደርብን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ወለተ ጻድቅ ገብረ እግዚአብሔር ሀይለ ገብርኤል ሀይለ እስጢፋኖስ ሀይለ እየሱስ ወለተ ገብርኤል ወለተ መድህን ገብረ ኪዳን እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡን ቤተሰባችን በተለያየ የመናፍስት አሰራር ታውከናል እግዚአብሔር ይገስጽልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ገነት ሊያስገባኝ ህይወቴን ማርኮ መላኩ መጣ ከላይ ተልኮ ረዳት ተሰጠው ላዳምልጂ ፍጥረት መንግስተ ሰማያት እንድንገባለት ሀም ሉያ ላንተ ለሰራዊት ጌታ የምትሳሳልኝ እንዳልንገላታ እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላተ ይሁን መምህራችን እንኳን መጣህልን ትምህርትህ እደጀራ እደውሀ ነው የሜጠማን
ወድሜ ኑርልኝ እስኪ ለእሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኔም ይድረስልኝ ፍቅርተ ማርያም ብለህ
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ድንግል ማርያም ሰላምህን ታብዛልን እኔ የአንተን ትምርህት መስማት ከጀመርኩ በጣም ተለውጫለው ሼር በማድረግ ለሌሎችም እናካፍል በጣም አስተማሪ ትምርህት ነው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ እንኳን ደና መጣህ 👏🏻👏🏻🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ብጣዕሚ ደስ ዝብል እዩ ።
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤
ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤትና ትባርከልና🙏❤
መምህር ፈጣሪ ይሓልኩም 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያአስምርላችው እኛንም ለመፍውስ ያአብቃን እግዚአብሔር እድሜ ለንስሀ ይስጠን አሜን
እኔ ዛሪ በህልም አባቴ ሲጋራ በሁለቱም እጁ ይዙ አይሁት እኔ ለምን አባቴ በይ ስለቅስ የኔ አይደለም ይለኛል ያአስተማሪው ነው እያለኝ አንደ አስተማሪ ነኝ በሉ መጣ እኔ እያለቅስኩ ወደ አባቴ ቤት ስሀድ አባቴ ስከተለኝ አይሁት እና አባቴ ስይጣኑ ታስረዋል እይለ ስከተለኝ አሁ እና ምን እንደ ሁን አላውኩም እግዚአብሔር ቤተስቡችን ለንስሀ ያአብቃልኝ አመልኩ አለ እግዚአብሔር ይገስፀው ቅዱስ ሚካኤል በስይፉ ይርዳው አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ
ሃሌሉያላንተለሰራዊት ጌታ
እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል
አጥንትን እሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
ቃለ ህይወትን ይስማልን መምህራችን
መምህራችን በጣም ሀሪፍ ነዉ እናመሰግናለን🙏❤
መምህርዬ እኳንመጣህልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ካተ ብዙ እየተማርን ነው በርታልን ድቅ ትምህርት ነው የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር
እኔ አምናለሁ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እርኩስ መንፈስን ያስለፈልፋል:: ብዙ ሃጢያት ባለበት የእግዚአብሔር ምህርት ይበዛል::
እንኳን በሰላም መጣክ ምሕር እግዚአብሔር ይመሰገን በጸሎት አስበው መአዛ ድንግል
AMEN.AMEN.AMEN
መምህር ቃለ ህይወት የሰመሊን
ለኛም መሰተወሉ ዪሲጠን
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤
Amen amen amen meareyy
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
ከባድ ነው ይገርማል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መጨረሻው ያማረ ስለሆነ ደስ ይላል በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ።