ጎመን በስጋ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • ጎመን በስጋ አሰራር ይወዱታል ይሞክሩት
    #ጎመንበስጋ#የጎመንአሰራር#ጎመንጥብስ#

КОМЕНТАРІ • 96

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 2 роки тому +1

    አሪፍ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ የሚምር ጐመን በስጋ ልዩ አሰራር ከለሩ እራሱ ዋው በጣም ልዩ ነው ጤናማ ምግብ ግልፅ እና ጥርት ያለ አሰራር ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 2 роки тому +1

    ጎመን በስጋ ተወዳጅ ምግብ አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ኑራየ ጤናማ ምግብ ግልፅ እና ጥርት ያለ አሰራር ልዩ ነው ያምራል

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому +1

    ልዩ የሆነ ቀለል ባለ መንገድ የተሰራ የሚያምር ጎመን በስጋ ነው. ላይክ ሼር

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      እመቤትዬ በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 2 роки тому +1

    በጣም ነው የሚያምረው።ጎመን በሰጋ ምርጥ ነው።ሰጋው በደንብ በሰሏል።ጎመኑን ከሰጋው ላይ ጨምረሸ ቀላል መንገድ አሳይተሸናል።ምርጥ አሰራር ኑራዬ🙏

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ ዋውው ልዩ ነው እንደሁል ጊዜው ልዩና ምርጥ የጎመን በስጋ አሰራር ነው ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ቆንጆ ጉመን በስጋ በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አናፍዬ ተባረኪልኝ🙏🙏

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም የምወደው ጎምን በሥጋ እንዴት ልዩ አርገሽ እንደስራሽው በጣም ነው ደስ የሚለው አስራርሽ ፅድት ያለ ከአሪፍ አገላለፅ ጋር እናመስግናለን ኑራዬ ሼር ስላረግሽን

  • @saradawit
    @saradawit 2 роки тому +1

    Woow ነው የኔ ባለሙያ እንደተለመደው ከለሩ የሚያምር አሰራርሽ ልዬ ነው ለጤና ተስማሚ ለልጆችም ሆነ ለአዋቂ በሚስማማ መልኩ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ። የሚገርም ጎመን በስጋ ነው የሰራሽው።አሰራርሽን ከነገለፃው በጣም ነው የምወደው።የድምፅና ቀረፃውም በጣም ምርጥ ነው።እናመሰግናለን።

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋው ምርጥ ስራ ነው ባለሙያ ነሽ ውዴ ከ ዳሎ ቤት ነው የምጣሁ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      መሲዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል🥰🙏

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ የኔ ባለሞያ ሽክን አርገሽ በሚያምር ሁኔታ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ አቀራረብሽ በራሱ ልዩ ነው ሼር ስላረግሽን ከልብ እናመሰግናለን 😍👌

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 2 роки тому +1

    አሪፍ አሰራር ነው ኑራ መልኩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን።

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому +1

    ኑራዬ ሁሌም ስራሽ ጥርት ያለ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሪታዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @amihabeshawit
    @amihabeshawit 2 роки тому +2

    ያስጎመጃል ማሻአላህ በርቺልኝ❤

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አሚዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል 🥰🥰🙏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому +1

    ኑራየ እንኻን በሰላም መጣሽ ግሩም ስራ ነው ሲያዩት ብቻ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሲያምር ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ለዛውም ጤናማ ምግብ ነው ጽድት ያለ አሰራር ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 👍❤

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሪችዬ ሽኮር🥰🥰🙏

  • @gojofilm
    @gojofilm 2 роки тому

    ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልን በጣም ቆንጆ የሚምር ጐመን በስጋ እንዴት ያስጐመጃል ፅድት ያለልዩ አሰራር ከለሩ እራሱ ዋው በጣም ልዩ ነው እጅሽይባረክሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @senitube5770
    @senitube5770 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራ ሁሌም አበሳሰልሽ አቀራረብሽ ደስ ይላል እሄንብየመሰለ አሰራር ስልስሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 роки тому +1

    ኑራዬዬ በጣም የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል ጎመን በስጋ አሰራር አሳየሽን ዋዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👌😋❤ሸር

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ኢትዮዬ በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 роки тому

    ጎመን በስጋ ኖራዬ የኔ ባለሙያ እንዴት እኮ በፍቅር እንደምወድ እኮ አንቺ ደሞ እጅ የሚያስቆረጥም እና የሚጣፍጥ አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ እናመሰግናለን በጣም

  • @Meryissa
    @Meryissa 2 роки тому +1

    በጣም ያመረ ጎመን ነዉ ኑሪየ እናመስግናለን

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሙሉዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @rbkaym1811
    @rbkaym1811 2 роки тому +1

    ዎዉ ኑራዬ በጣም የምወደው ምግብ ነው ነው ብሉኝ ብሉኝ የሚልእጂሽይባርክ ሼር ስላረግሽልን እናመስግናለን

  • @rizwanhaider3688
    @rizwanhaider3688 2 роки тому +1

    Very good video amazing work and your welcome nice

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому

    ኑራዬ በጣም ቆንጆ ጎመን በስጋ ነዉ የሰራሽዉ የሚያምር አድርገሽ 💕👌👍👏ሼር

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ነፂዬ አመሰግናለሁ ውድ🥰🙏

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 роки тому

    ኑራዬ በሚገርም ጎመን በስጋ ማሻላህ ብያለሁ ልዩ የሆነ እጅግ የሚያስጎመጅ እንደኔ ጎመን በስጋ የሚወድ ይኖር ይሆን ስወደው በፍቅር ነው ልዩ የሆነ ጥርት ያለ ስራ ጎመኑ ደሞ ሲያምር ልዩ ነሽ የኔ ውድ በጣም አመሠግንሻለሁ ሼር ስላረግሽኝ ኑራዬ😍💖💖👌👌

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 роки тому +1

    yummy 😋 😋

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 роки тому

    ኑራዬ የነካሽዉ ሁሉ ዉብ ነዉ የአበሻዉ ቢሉ የፈረንጁ በጣም የተሰጠሸ አብሳይ ነሽ!! ጎመኑ በስሎ ሲወጣ በጣም አደሪፍ እና ሚጣፍጥ መሆኑን ይናገራል፡፡ ኑራዬ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 2 роки тому

    oh ኑራዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን ሲያዩት እራሱ ሲያስጎመዥ share like

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому +1

      ዜማዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 2 роки тому +1

    Wawww betam liyu yegemen be siga aserar new Ehite🥰🥰😋😋👌👌

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      መክሰብ ሽኮር አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🙏

  • @zellitube
    @zellitube 2 роки тому

    ኑራዬ በጣም ልዬ የሆነ አቀራረቡ የሚያምር ሲያዬት ብሉብሉኝ ይላል ጥሎብኝ ደግሞ ጎመን በጣም ነው የምወደው እጂሺ ይባረክ💚💛❤️

  • @ethioarbicfood8891
    @ethioarbicfood8891 2 роки тому

    ያሚ 😋ጎመን በስጋ በጣም የምወደዉ 👍

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሚሻዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 2 роки тому

    ዋዉ ኑራዬ በጣም ልዮ፠ነዉ የሠሩ እጆችሽ ይባረኩ ሼር

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ፍሪዬ አመሰግናለሁ ውድ🥰🙏

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 2 роки тому

    ነራዬ በጣም አሬፍ ጎመን በሰጋ ነዉ የሰራሸው ላይክ ሺር

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሜሪዬ ክበሪልኝ🙏🙏

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 2 роки тому

    Wow this one of my favourite ethiopan foods 😍 looks yammmy one thank you so much for sharing you did great job

  • @user-mg5id8ly3x
    @user-mg5id8ly3x 2 роки тому

    *ማሻአላህ ተባረከላህ የኔባለሙያ የኔልዩ ስወድሽ በርችልኝ ኑራዬ የኔቅመም ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹*

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому +1

      ጀሙዬ የኔ ፕሬዝዳንት 🥰🥰🙏

  • @haimanotgebru8617
    @haimanotgebru8617 2 роки тому

    የኔ ባለሞያ 👍👍👍

  • @melalihd428
    @melalihd428 2 роки тому +1

    ኑራዬ ሞክሬው ፎቶ እልክልሻለው የኔ መምህርት

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ክክክ ሀኒቾዬ ስለወደድሽው አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 2 роки тому

    ኑራዬ እጅሽ ይባረክ

  • @yordanoestube2324
    @yordanoestube2324 2 роки тому

    በርች ኑራዬ በጣም ያምራል

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ዮርዲዬ🥰🥰🙏

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 2 роки тому +1

    wow, this looks delicious and healthy, I love gomen a lot however you cook it, especially gomen besega one of my favorite , 😋 thx for sharing Nuraye 😍👌🏾

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 2 роки тому

    Mmm this looks so tasty Nura, delicious recipe 👌😋😍

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሳሪዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 роки тому

    ሰላም ኑራ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ከዳሎል ቤት ነው የመጣሁት ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺልኝ የኔ ውድ🙏👍👍👍

    • @habeshagebeta6414
      @habeshagebeta6414 2 роки тому

      New subscriber

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ክበሪልኝ 🥰🥰🥰🙏

  • @mtube9382
    @mtube9382 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማማየ ማሻአላህነዉ ዋዋዋዋዋ በተሰብነኝ ጎራበይ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ኤም 🥰🥰🙏

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ኑራያም እንደዚህ ፅድት ያለ እና ደረጃውን የጠበቀ ነገር ለአይናችንም ለሆዳችንም ተጠንቅቀሽ ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን ስለጎመኑ ቃል ያጥረኛል ነገር ግን በቀደም የሰራሽውን እንቁላል በዳቦ በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ ኑራዬ እስኪ ቆጮ እንዴት እንደሚጋገር እሳትን ሲመችሽ🙏🙏🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ጥቁርዬ አዎ እንቁላሉ በዳቦ በጣም ይጣፍጣል ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 2 роки тому

    Selamesh yebezaling nurey yene Mar wow liyuuuuu new aseriru batem merta aderigash new yesereishew ejash yeberika sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene malkam

  • @fandisha288
    @fandisha288 2 роки тому +1

    No words express this recipe. It's unique and special. Bravo Nura you are the best cook. Keep it up. Please stay safe and be blessed!

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 2 роки тому +1

    Hello beautiful, this is amazing recipe. Looks soooo tasty. You are very clean and I love how you are organized 💕💕keep it up

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ እስከዲዬ🥰🙏

  • @user-ms4xu3vc7g
    @user-ms4xu3vc7g 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ምርጥ የአያቴ ሞያ ማን አቀበለሽ

  • @user-iu2ix3vx5x
    @user-iu2ix3vx5x 3 місяці тому

    ዋውው🎉🎉በርች ደምሪኚ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 роки тому

    ኑራዬ በጣም ልዩ ጎመን በሰጋ ነው የሰራሽው ባለሙያ ነሽ በርቺ ሲያዩት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የኔንም ቻናል ጋብዤሻለሁ Mahy's Kitchen ነው አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቤተሰብ አድርጌሻለሁ ላይክ እና ኮመንት ሼር እንደማትረሺ ተሰፋ አለኝ 🙏🙏🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ 🥰🥰🙏

  • @tube-fr4sh
    @tube-fr4sh 2 роки тому +1

    እንዳትሉኝ አሁን ጎመን የድሃ ነው ሀብታም ያስጎመዠው የኑራ ጎመን ነው
    ጎመን በጤና ሲሉ ሰምቼ
    ስጋ በጤና ኑራን አይቼ
    ዘልዬ መጣሁ እኔም ሰር ሰርቼ
    ምን እዳትሉኝ ገፎ ነበረ
    ለካስ ስባንን ህልም ነበረ
    በቃ ኑራዬ ይመችሽ ይጥማል በላን

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому +1

      ገራሚ ግጥም ነው አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @kimo8001
    @kimo8001 2 роки тому

    የኔ ባለሞያ ነገ ደሞ የስጋውን እና የጎመኑን ታሪካዊ አመጣጡን ስሪልን 😂ጎበዝ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      እሺ 😂😂😂

  • @senihome6127
    @senihome6127 Рік тому +1

    ኑራዬ እንዴት ነሽ የት ጠፍተሽ ነዉ በሰላም ነዉ? ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነዉ? እጆችሽ ይባረኩ 💖

    • @nuraynin
      @nuraynin  Рік тому +1

      ሰላም ነው ሰኒዬ እንዴት ነሽ

    • @senihome6127
      @senihome6127 Рік тому

      @@nuraynin ወይኔ ኑራዬ ስትጠፊ አሳሰብሺኝ 🥰🥰🥰

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 роки тому

    Nuraye Betam qonjo aserar new berchie yeniewd

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ጄሪዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 2 роки тому

    ማሻላህ ነው ግን ሥጋውን አሁኑኑ ላኪልኚ ❤💕🌹🌹💕🌹💕

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🙏

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 2 роки тому +1

    Weyne sitafit

  • @HermiKaleRedi
    @HermiKaleRedi 2 роки тому

    ጓበዝ ኑራየ ብሉኝ ብሉኝ ይላል

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሉሊትዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @solmillatube8432
    @solmillatube8432 2 роки тому +1

    Betam new des yemilew....yenenm tube su scribe argkw....ke dallol entertainment new yemetahut

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሶልሚላ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @fozeyaadam8197
    @fozeyaadam8197 Рік тому

    አርብ አገር ጎመን አለድ ቅመሞችየ መልሱልኝ
    ክስባንህ ጋር ብስራው እንደት ነው የሞክር ካላችሁ ንገሩኝ
    አርብ አገር ስባንህ ብቻ ነው የማውቀው እኔ

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 2 роки тому

    የሲማሮ ጎመን ቢሆን የበለጠ ይጣፍጣል

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ብሌንዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @haimanotgebru8617
    @haimanotgebru8617 2 роки тому

    ግን የማንን ሆድ ለማጫጫት ተው

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሀሀሀ ሀይሚዬ ለማስጎመጀት ነው🥰🥰