የእመቤታችን የእለተ ሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጉም በታላቁ ሊቅ በሊቀሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @ቴዎድሮስ-ተ4ቀ
    @ቴዎድሮስ-ተ4ቀ 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ያኑርልን፣ አስበ መምህራንን ያድልልን፣ የኔታ ጥዑመ ቃል ፍቁረ ኢየሱስ እግዚእነ ወፍቁረ እግዝእትነ ማርያም እሙ ለእግዚእነ። ብዙ ትውልድ በቃልዎ እንዲማር ቸሩ መድኃኔዓለም ይፍቀድልን። እወድወታለሁ አባቴ። ማርና ወተት መግበው አሳድገውናል፣ ቃለ እግዚአብሔር መግቦትዎ አባትነትዎ ለልጅ ልጅ ለትውልድ ትውልድ ይድረስልን ይብቃልን።

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @etagendebalke3927
    @etagendebalke3927 2 місяці тому

    አባታችን እድሜና ከጤናጋር ይስጥልን

  • @etagendebalke3927
    @etagendebalke3927 2 місяці тому

    እግዚሐቤር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 місяці тому

    አባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @aberuhailu9009
    @aberuhailu9009 2 місяці тому

    አሜን የአመት ሰው ይበለን

  • @selamawitminda7752
    @selamawitminda7752 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @adonaygebre7593
    @adonaygebre7593 2 місяці тому

    አምላክ ወሰብ
    ድንግል ወእም።
    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail 2 місяці тому +1

    አቤት የተዋህዶ ልጆች የት ነን ግንንንንንንንንን?

  • @aberuhailu9009
    @aberuhailu9009 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገንአሜንአሜንአሜን

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 2 місяці тому

    Amen 🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 місяці тому

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 2 місяці тому

    Abatachin kale hiywot yasemalen amen

  • @adonaygebre7593
    @adonaygebre7593 2 місяці тому

    አምላክ ወሰብ
    ድንግል ወእም።
    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።