ለሰሚዉም የሚከብድ የመተት መዘዝ || አፍዝዞኝ ሆቴል ወስዶ ተገናኘኝ እሱ አሁን ሞቷል እኔግን በቁሜ እሰቃያለሁ | አስታራቂ | Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лют 2024
  • The tragic life story of a woman living with HIV. ከ HIV ቫይረስ ጋር የምትኖረዉ ሴት በጣም አሳዛኝ የህይወት ታሪክ። #ethiopia #sami_studio #እርቅ_ማእድ
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    በቁሜ ከነህይወቴ ቀበረኝ።
    አፍዝዞ አደንዝዞኝ ከደፈረኝ ካስረገዘኝ በHIV ፖዘቲቭ እንድሆን ካደረገኝ በኋላ ይሄን ሁሉ በ1ቀን አድርሶብኝ ለምን እንዲህ አደረከኝ ብዬ ስጠይቀዉ እንደቀልድ ይቅርታ አድርጊልኝ አለኝ።
    እሱ አሁን ሞቷል እኔ ግን ከነልጄ በቁሜ በህይወት እሰቃያለሁ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0716983968 ወይም በአስታራቂ ስልክ +251994922121 በመደወል ልታገኟት ትችላላችሁ።
    አስታራቂ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251994922121 ወይም +251902359935 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ።
    ቢሮ መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ እግዚአብሔር ይባረክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ አገልግሎት ታገኛላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    marriage counseling therapy | online couples therapy | virtual marriage counseling
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

КОМЕНТАРІ • 27

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  4 місяці тому +4

    በቁሜ ከነህይወቴ ቀበረኝ። እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ።
    አፍዝዞ አደንዝዞኝ ከደፈረኝ ካስረገዘኝ በHIV ፖዘቲቭ እንድሆን ካደረገኝ በኋላ ይሄን ሁሉ በ1ቀን አድርሶብኝ ለምን እንዲህ አደረከኝ ብዬ ስጠይቀዉ እንደቀልድ ይቅርታ አድርጊልኝ አለኝ።
    እሱ አሁን ሞቷል እኔ ግን ከነልጄ በቁሜ በህይወት እሰቃያለሁ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0716983968 ወይም በአስታራቂ ስልክ +251994922121 በመደወል ልታገኟት ትችላላችሁ።
    አስታራቂ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251994922121 ወይም +251902359935 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ።

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 4 місяці тому +6

    ስታሳዝን በአላህ ስንት አይነት አረመኔ ወንዶች አሉ ኡፍፍ😢😢

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 4 місяці тому +5

    የአንዳንድሠዎች ክፋት መቼም የማይሽር ጠባሣ ጥለው ያልፋሉ አላህ ይጠብቀን

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 4 місяці тому +1

    💔💔💔😭😭😭😭 አይ ህወት ስንት ክፉ ሰው አለ 💔💔💔😭😭😭

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 4 місяці тому

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ሁለም ከጎንሽ ነው እኛም አለንልሽ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 4 місяці тому +1

    በርታ ወንድሜ በሬዲዮ ጣቢያ በደረሰብህ ከዝኛለሁ👏

  • @Lala06083
    @Lala06083 4 місяці тому

    Amazing program, please keep posting more often. 🙏🏽

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 2 місяці тому

    ፀበል ሂጂ እህቴ ትኛለሽ

  • @kasechhaileemariam866
    @kasechhaileemariam866 4 місяці тому

    ኡፋ ምን አይነት ጭካኔ ነው😢😢😢😢

  • @lloveyemaryamlije7802
    @lloveyemaryamlije7802 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍ የሠው ክፋቱ አይዞሽ እህቴ

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 4 місяці тому +1

    ሰላም በጣም ያሳዝናል

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 4 місяці тому

    Ayzosh

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m 4 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭ሁሉም፣ነገር፣ካቅማችን፣በላይ፣ነው፣ግን፣ለም፣እኛው፣ለኛው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 4 місяці тому +3

    😢😢😢😢😢አዬዬ መከራችን ሴት መሆን 😞

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 4 місяці тому

    Egziabher yedreslsh

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s 3 місяці тому

    እንዳንዴ ሞት ይፍርድ ውጤትም የሚሆይበት ጊዜ አለ
    ግፍኞች የእጃችሁን ይስጣችሁ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 місяці тому

    😢😢😢

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 4 місяці тому

    😢

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-px5ry6ql7e
    @user-px5ry6ql7e 4 місяці тому

    የበፊቱ ባለትዳር እምቢ ስትለው ዝቶባት ስለነበር እሱ ልኮባት ሳይሆን አይቀርም

  • @user-px5ry6ql7e
    @user-px5ry6ql7e 4 місяці тому +1

    ባለትዳሩ በዛተባት መሰረት በሰው አድርጎ ተበቅሎአት እንዳይሆን ቢጣራ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 4 місяці тому

    በሥመአም አቤት ጭካኔ ውይይይ ሠው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yc3kr1to2s
    @user-yc3kr1to2s 4 місяці тому

    አቤት ጭካኔ 😢

  • @MeazaBelay-fl1zc
    @MeazaBelay-fl1zc 4 місяці тому

    Salt bezawu

  • @user-ho9ky3ms5i
    @user-ho9ky3ms5i 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢