ከመዳም ኩሽና ወደ ናናቴ ኩሽና ለመጀመሪያ ጊዜ እጀራ ጋገርኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 167

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 2 роки тому +33

    አይ እናት ዙሪያዋን እየሄዱ ይቆሠቁሣሉ 😍😍እናት ለዘላለም ትኑር

    • @rabia647
      @rabia647 2 роки тому

      እንደማምረ እህቴ ስብሰክራይቭ አረጊኝ

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 2 роки тому

      ኩሚቶዉ አሳቅሸኝ ይቆሰቆሱጀየ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +9

    ማሻ አሏህ ያረቢ እኛንም ለሀገራችን አብቃን
    እናታችን ረጅም እድሜ😘😘😘😘💖🇪🇹

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 2 роки тому +1

    ዋው ጎበዝ ነሽ ሰላማችሁ ብዝት ይበል አይ እናት እኮ ከልጅዋ ስር ስር ሴሉ እና ምጣድን አስተካክሉት ጭስ እንዳይነካችሁ አይናቸውን ለእናትሽ ትከሉላቸው

  • @r6168
    @r6168 2 роки тому +2

    ሀገራችን በጣምታስጠላለይ አትጭ የሚሉ አሉ ሀገር ቤት ሁነው እኔ የቼገርኝ ስላም ማጣታቻን እጂ ሀገሬን መቼም አልጠላትም ያዴግንበት ነው

  • @user-hv4ns5sd7w
    @user-hv4ns5sd7w 2 роки тому +23

    እናት ሳይ በጣም ወሠጤ ሰፈሰፍ የላል አይይይ 🥰

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Рік тому

    ደስ ትላላችሁ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እማ አንችም

  • @abuhshshs5419
    @abuhshshs5419 2 роки тому +3

    የኔውድ ህፃኒቱልጂ ስል ሰብሶክራይብ. አረግሻለሁ. የደወልምልክቱን. ይጫኑ እያለችነው. የመዳምቅመሞች ተጫኑ😅💖💖💖💖💖💖

  • @medinaebrahim9186
    @medinaebrahim9186 2 роки тому +10

    ማሻ አሏህ ስታምሩ ማነው ይሄ ቀን የናፈቀው

    • @rabia647
      @rabia647 2 роки тому

      እንደማምረ እህቴ ሰብ አረጊኝ

  • @ፋፊነኝየበረሀዋእርግብእማ

    ማሻአላህ ጎበዝ ግን ምጣዱንትከሉት ከሳትም ከጪስም ትጠበቃላችሁ ማገዶም አይፈጂ ም ከተተከለ በጣምደስ ይላል

  • @wollolegambomedia4323
    @wollolegambomedia4323 2 роки тому +2

    እማ እናት ለዘላለም ትኑር እድሜና ጤና ይሥጣቸው

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 роки тому +10

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

  • @ራህማሚዲያ
    @ራህማሚዲያ 2 роки тому +30

    አንችን ከሸቃላነት ያወጣ እኛንም አላህ ያውጣን ።

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله 2 роки тому +1

    አይ እናት. እሰይ የኔ ልጅ አሉ.

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 2 роки тому +6

    እህትሽ በጣም ጎበዝ ነች እንጀራ መጋገር ትችላለች እኔም ከ5 አመት በኋላ ለረፍት ሀገር ሂጀነበርና እንጀራ ጋግሬለሁኝ ምንም አልጠፋኝም ከኢትዮጲያ ከመጣሁ ዛሬ 23 ቀን ሆነኝ

  • @molahawa2757
    @molahawa2757 2 роки тому +3

    የኔ ውድ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ

  • @اللهملكالحمد-ظ7ش
    @اللهملكالحمد-ظ7ش 2 роки тому +2

    ማሻአሏህ ገበዝ ደሞ እኳንም ላገርሽ አበቃሽ እህት

  • @ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ

    እናት ለዘላለም ትኑር😘 ያኡሚ

  • @ራህማሚዲያ
    @ራህማሚዲያ 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ጉበዝ ነሽ ጀሚላ ወላሂ ።

  • @ሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠ 2 роки тому +2

    ረኢሳ አላህ ያሰደገሽ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 2 роки тому

    ረኢሳዬ ጎበዝ ላይክ አሬጌሻለው ሰበስክራይብ አሬጌሻለው ግንእሳቱእዳያቃጥልሽ ውድድድድ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    ማሻአላህእህትእናትሽበጣምደሥአላቸውጎበዝነሽ🌹🌹🌹🌹

  • @qedgg3021
    @qedgg3021 2 роки тому +2

    መገን እናት የኔ ሆደባሻ 😢😢😢😢

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Рік тому

    የኔ እናት እናት እኮ ጥበበኛ ናት በጅዎ ሞሉት እኮ እጀራውን ማሻ አላህ

  • @አላህአክበር-ጨ7ፀ
    @አላህአክበር-ጨ7ፀ 2 роки тому +2

    ማሻአላህ፡ጀሞሴትሁሉንየሰጠሽ፡ጎዴ

  • @fugurgur8tut650
    @fugurgur8tut650 2 роки тому +2

    እማ እናትሽ እና አባትሽ ጋር ስቶኝ እባ እየተናነቀኝ ነዉ እየናፈኩኝ😥😥😥😥😥😥😘😘😘😘

  • @lubabasndlw3564
    @lubabasndlw3564 2 роки тому

    የኔ እናት እናትሺ ደስ ሲሉ መሻአላህ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 роки тому +2

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 роки тому +3

    መሻአሏሕ ጎበዝ አልጠፍሽም አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 2 роки тому

    ማሻ አላህ በዚ እድሜዋ ይቺ ልጅ አድርሳለች

  • @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት

    አይእናት ኑሪ

  • @አላህአክበር-ጨ7ፀ
    @አላህአክበር-ጨ7ፀ 2 роки тому +1

    አይ እቴዋአሚናትንሳሚልኝ፡፡ከሼየሱፍንም፡ከዱየንምሰላምበይልኝ፡አማቹቼን

  • @zd9141
    @zd9141 2 роки тому +2

    ወአይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያምራል

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai7641 2 роки тому +2

    በጣም ጉበዝ የኔእህት አልጠፋብሺም

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 2 роки тому +2

    ዎሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን
    በይ ትኩስጀራ በበርበሬ አምጭ 🙄
    ጎበዝ

  • @lule4841
    @lule4841 2 роки тому +5

    የኔ ባለሙያ😍

  • @kamillaaabdallaa888
    @kamillaaabdallaa888 2 роки тому +2

    Mashaalllaa

  • @uaedubai5529
    @uaedubai5529 2 роки тому +1

    አየ እናት ልጇእዳትቸገር ለማውጣትእዲመቻትደረቅይበልአለቺ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ ይበሉ

  • @ወገሬትለባዴ
    @ወገሬትለባዴ 2 роки тому +2

    ሺቲሽ የምራል የት ነው የሚገኛው

  • @rabiaadrees4269
    @rabiaadrees4269 2 роки тому

    በቃ ለረኢሳ ስል ዛሬ ሰብስክራይፕ አድርጌለሁ

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 2 роки тому +1

    አይ እናት😭😭😭😭

  • @gfffggf4194
    @gfffggf4194 Рік тому

    ምርጥ እናት❤❤❤❤

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 роки тому +3

    🎋«ከሰዎችጋ በመልካም ለመኗኗር መመሳሰል ሳይሆን።
    መልካም ባህሪ ሰዎችን ማክበር ግልፅኝነት ፣
    ታማኝነት አማናን መዋጣት
    ሚስጥርን መጠቅ ወሳኝ እና ጠቃሚ የመዋደድ መንገዶች እነኚህ ናቸው ።" ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል🌹👈

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 2 роки тому +1

    አይይይ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @meriamebrahim2082
    @meriamebrahim2082 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ

  • @فاطمهأحمد-ش2ب9ه
    @فاطمهأحمد-ش2ب9ه 2 роки тому

    የእኔ እህት አሰላም አሊይኩም እህቴ በምን ላገኝሽ በቅርብ ልገባ ነበር እና እንዴት ነው እሪፓርት ላይ ልጠይቅሽ ነበር

  • @ahmafhasen6047
    @ahmafhasen6047 2 роки тому +1

    እማ ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤

  • @Shjoon-is4lc
    @Shjoon-is4lc 2 роки тому

    የኔናትባለሙያ አላሉም

  • @apptube9536
    @apptube9536 2 роки тому

    ከፋ ጨርጉና ትከሉት ምድጃዉን እሳቱ እዳይጎዳሸ

  • @ahmafhasen6047
    @ahmafhasen6047 2 роки тому +1

    እናት ለዘላላምትኑር ❤❤❤👍

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 роки тому +3

    ትላንት አልፏል!
    ፈጣሪ ጊዜን ከፈጠረበት አንዱ ምክንያት 'ድሮ' የሚባል ላጠፋሀቸው ጥፋቶች ሁሉ መቀበሪያ ጉድጓድ ለማዘጋጀት ነው። ታዲያ እዛ የመቃብር ስፍራ ምን ታረጋለህ ወዳጄ? ለምን ስለትላንት እያሰብክ ራስህን ታስጨንቃለህ?! ወዳጄ አሁንን መኖር ጀምር! አጠገብህ ያለውን በረከት እይና ተመስገን በል፤ ተደሰት!

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 2 роки тому +2

    ያንች ልጅ ናት ማሻ አላህ

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 роки тому +1

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @simaaftube7877
    @simaaftube7877 2 роки тому +1

    maashaa allah 😍😍😍

  • @tubeumumahirtube2234
    @tubeumumahirtube2234 2 роки тому +1

    ጎበዝ

  • @RawdaAdem-e7u
    @RawdaAdem-e7u Рік тому

    ማሻአላህደስስትሉ

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 2 роки тому +3

    ያኡምሪ ረኢሳ ለዚህ ደረስሽ ማሻላህ😍😍😍😍😍😍 ጀሚላ ጎበዝ

    • @rabia647
      @rabia647 2 роки тому

      እንደማምረ እህቴ ሰብ አረጊኝ

    • @umuaymen1893
      @umuaymen1893 2 роки тому

      @@rabia647 እሺ አደርግሻለሁ

  • @ስደትናህይወት
    @ስደትናህይወት 2 роки тому +4

    መብራት የለም ገጠር ናችሁ እኔም የናቴ ምድጃ ናፍቆኛል

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому

      ኬሚሴ ናቸው ሁቢ ገጠር አደሉም

  • @ኡምኻሊድ
    @ኡምኻሊድ 2 роки тому +3

    ረኢሳ እድግበይ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ረኢስ

  • @herisonmodi7728
    @herisonmodi7728 2 роки тому

    ይጓዳል እደዚህ

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 2 роки тому

    ማሻ አሏህ

  • @shemsiyatube2850
    @shemsiyatube2850 2 роки тому +6

    በላ ሞያ እናት ለዘለላም ትንር🥺🥰

    • @rabia647
      @rabia647 2 роки тому

      እንደማምረ እህቴ ሰብስክራይቭ አረጊኝ

  • @አላህወኪል-ኘ3ቨ
    @አላህወኪል-ኘ3ቨ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ጠክሩ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 роки тому

    ማሬዋ፡የሚጣንእጎቻ፡ብበላላትብየ፡ተመኝሁ

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 2 роки тому

    አይናት

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 2 роки тому +1

    ማሻአላህውድድድ

  • @r6168
    @r6168 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሰላሙን ያውርዲልን

    • @rabia647
      @rabia647 2 роки тому

      እህቴ እንደማምረ ሰብ አረጊኝ

  • @jejieu8797
    @jejieu8797 2 роки тому +1

    Mashallah🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seaditube1578
    @seaditube1578 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @fatimaimam2532
    @fatimaimam2532 2 роки тому +7

    ተውጂ ሴቶች እጀራ መጋገር ትልቅ ሰራ አደርጋችሁትኮ ወላሂ የመጨረሻ ቀላል ሰራ ነው የሰባት አመት ልጂ እያለሁ እጎቻ ጋግሪሰባል እደምደሰተው አደርጋችሁት አሁንኮ ትልልቅሰወች ነን ከኛ ብዙ የሚጠበቅብን ነን ሆ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      ዛሬታደ።ታይማሮሰደትእይመጡሲመለሱ።እይለመዱንወ።መችምቢሁንይጥፍኚ

    • @saada8052
      @saada8052 2 роки тому

      ክክክክእስኪያችንእናያለንበቀጠይ

    • @rabia647
      @rabia647 2 роки тому

      እንደማምር ውዶቼ

    • @Seid404
      @Seid404 2 роки тому

      ሳህ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 2 роки тому +1

    ማሻአላህ👍👍👍👍🌹

  • @kedishow
    @kedishow 2 роки тому +3

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      ፊትትጋገርች።አይርሳም።ሳይማሮይህዱትናችወይጥፍችወ

    • @rabia647
      @rabia647 2 роки тому

      እንደማምረ እህቴ ሰብ አረጊኝ

  • @nefisahassen6020
    @nefisahassen6020 2 роки тому +1

    እረኢሣእህቴመሠለችኝ💔💔💔💔

  • @simanushethiopia2476
    @simanushethiopia2476 2 роки тому +1

    wowww 🥰🥰🥰👍👍👍💖💖💖🙏🙏🙏

  • @rahmarahma3801
    @rahmarahma3801 2 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @zharazhara5425
    @zharazhara5425 2 роки тому +1

    አይ እናት ለዘላለም ኑሩልን

  • @hayuwello3348
    @hayuwello3348 2 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @herisonmodi7728
    @herisonmodi7728 2 роки тому

    ምጣዱን በነታሽ በጭቃ እንኳን ስሪው

  • @ali3989
    @ali3989 2 роки тому +1

    ጎበዝእድግበይ

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 2 роки тому +1

    ህጻኗልጅምንሽናት መሽአላህ

  • @toutoube3156
    @toutoube3156 2 роки тому

    ደምሪኝ ያጀመአ

  • @ሀያትጀማል-ረ3ጐ
    @ሀያትጀማል-ረ3ጐ 2 роки тому

    ታድለሺማሬ

  • @zወለየዋ
    @zወለየዋ 2 роки тому +2

    እድህነዉ ሴትማለት ባለሙያ

  • @halimahalima6630
    @halimahalima6630 2 роки тому +1

    ይኔ እንት እናትሺ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 роки тому +2

    ማሻላ፣ልጂሺ፣አችኑ፣ቁጪ😘👍

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 роки тому

    የኔ ቅመም እዲግ በይ ርኢሳ
    ሳኡዲ ነበርሽ እደ የርኢሳ እናት
    ያየር ትኬት ቆርጠሽ ስት ቀን ቆየሽ ልቆርጥ ነበር መልሽልኝ

    • @reisatube8247
      @reisatube8247  2 роки тому

      እደድልሽ ነው 6 ቆይቻለው በማግስቱም ሊደርስሽ ይችላል

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ይደወልልሻል እደ ወይስ

  • @zenadmuhamad8058
    @zenadmuhamad8058 2 роки тому

    ❤❤

  • @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ

    ከይቱበሮች አችን ሳይ በደብ ያሰፋ የተቀሩት ባመዱ ነው እሚለቁት

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ሁሉም በሀገርያምራል

  • @zahra-db1rx
    @zahra-db1rx 2 роки тому +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 роки тому

      ዘሀራየ ሰብስክራይብ አረጌኝ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    አየ እናት ማን እዳች

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 роки тому

    ማሻአላህ ልጂአለሽደ ለካ ዋው በጣምነው እምታምሩት እማየ የኔ ገራገር ደሥ ሲሉ በአፊያ በደስታ ነፍአመትያኑርልሽ ማር❣️❣️❣️❣️🌹🌹🌹👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰♥️♥️👍👍👍👌

    • @hayatyoutube2104
      @hayatyoutube2104 2 роки тому

      የሷ ልጅ አይደለችም የእህቷ ልጅ ናት

  • @Aswrwb-u3m
    @Aswrwb-u3m 2 роки тому +1

    አክሴ፣፣የለም፣ዱርባ፣ሆናች፣እናቴና፣፣እባቴ፣ብቻናቸው፣ያረጁት፣፣ሀያት፣አላህ፣ይስጣቹሁ

    • @rabia647
      @rabia647 2 роки тому

      እህቴ እንደማምር ሰብ አረጊኝ

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 2 роки тому +2

    ቆይ ግን ባለ ዩቱቧ ማን ናት ሳኡዲ ያለሽው ነሽ ራኢሳ ቢዶወ የምስራው ስሟ ጀሚላ መሥላኝ

  • @ااننث-ف3غ
    @ااننث-ف3غ 2 роки тому

    😀😀😀

  • @kutbeedres7383
    @kutbeedres7383 2 роки тому +1

    ከየት አገርነው የሄድሽው ተመልስሽ ትመጫለሽ

  • @-amefafi7639
    @-amefafi7639 2 роки тому +1

    ua-cam.com/channels/HHcaSPdVno5hIi0QTNuK5Q.html yehager lijochi nu rice ensra enbla

  • @renad-ra1063
    @renad-ra1063 2 роки тому

    😗😗😗😗👍🏻👍🏻👍🏻💖💖

  • @አላህወኪል-ኘ3ቨ
    @አላህወኪል-ኘ3ቨ 2 роки тому +1

    ወዴቀብየዴግጨነበርበአይኑልክድፍትቢልማkkkkkkkk