መስጅድ ውስጥ ሚስቱን ወድሻለሁ ...😅ህዝቡ በሳቅ ፈረሰ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 424

  • @anisasani7564
    @anisasani7564 2 роки тому +118

    ምነው በነብዩ ❤️አለሂ ሰላት ❤️ወሰላ ❤️ ዘመን ተፈጥሬ በሆነ

  • @zemzemmuhammed6820
    @zemzemmuhammed6820 2 роки тому +42

    አልሀምዱሊላህ በጣም ምርጥ ባል አለኝ እንደ ህፃን ልጅ የሚያጫዉተኝ የኔ ዉድ ባል እወድሀለሁ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @zeynebzeyneb6859
      @zeynebzeyneb6859 2 роки тому +3

      ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

    • @zemzemmuhammed6820
      @zemzemmuhammed6820 2 роки тому

      @@zeynebzeyneb6859 አሚን

    • @Rነኝስደተኛዋ-s7b
      @Rነኝስደተኛዋ-s7b 2 роки тому +2

      እኔም አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ፍቅሩን ሚገልጥልኝ የስሚ ብዛት አለህ በሰላም ያገናኘን ያረብ

    • @zemzemmuhammed6820
      @zemzemmuhammed6820 2 роки тому

      @@Rነኝስደተኛዋ-s7b አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የእኔ ባል ሲጣራ እንኳን በአካባቢ ያሉት ሰዎች ታድለሽ ነዉ የሚሉኝ በሄድኩበት ቦታ ነዉ አብሮኝ የሚንቀሳቀሰዉ የአላህ ስጦታ ነዉ አልሀምዱሊላህ

    • @wolloyewa
      @wolloyewa 2 роки тому

      @@Rነኝስደተኛዋ-s7b ማሻአሏህ ውዴታ እሰከጀነት ያድርገላችሁ ለኛም ዱዓ አድርጉልን🌹🌹

  • @seadaseada5618
    @seadaseada5618 2 роки тому +31

    ፍቅር በሀላል እንደት ደስ ይላል አቤት ውበት

  • @ameenatbasher8241
    @ameenatbasher8241 2 роки тому +36

    ማሻ አላህ ይሄንን ወንድሞች ይስሙት ሴቶች አይናፋር ነን

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 роки тому +8

    ከትዳር በፊት እወዲሻለሁ አፈቅርሻለሁ ይላሉ በሀራም
    ሲያገቡ ግን ሚስቶቻቸውን ፍቅር አይገልፁላቸውም ችላ ይላሉ አጂብ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 місяців тому +1

    ያረብ እኔም አተ ወፍቀኝ ሷሊህ አፍቃሪ የሰው አዛኝ የሚከባከበኝ እኔም የምከባከበው ሀላሌ ሰለላአለይሂ ወሰለም አተ በፈቀድከልኝ ቀን ለሚስቱ ፍቅር የሚሰጥ እኔ ጥሩ ሚስት ለመሆን ዝግጁ ነኝ

  • @زينبالاثيوبي
    @زينبالاثيوبي Місяць тому +1

    ያረቢ፡የነብዩ፡አለሂሠላት፡ወሠለም፡ፈለግ፡የተከተለ፡ይወፍቀን፡ይወፍቃችሁ፡ያረብ😢

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 роки тому +26

    ከእናንተ መሀል መልካም ስነምግባር ያለው ማለት ለባለቤቱ መልካም የሆነ ነው ።
    ረሱል ሰዐ ወ💚💚 ለቻናሌአድስ ከሆኑ ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሆኑ🌹😘

  • @fafiyotub9997
    @fafiyotub9997 2 роки тому +60

    እደእቁላል እምከባከበዉ እኔንም እሚከባከበኝ ይወፍቀን በዱኒያም በአኸራም የማይለየኝ ያረብ

  • @ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ

    እኛን ጥሩ ያድርገን ጥሩውንም ይወፍቀን ያረብ ሰ ዐ ወ

  • @አላህሆይእዘንልኝያላንተማ

    አልሃምዱሊላህ በጣም ምርጥ ባል አለኝ አላህ ይጠብቅልኝ

  • @derawerkhabtamu4178
    @derawerkhabtamu4178 2 роки тому +22

    ነብሴ ፊዳ ትሁኑሎህ ያሀቢቢአላህ☝✅

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 роки тому +14

    ሶለላህአለሂወሰለም ማሻአላህ ደስእማልትምህርት ነው እስኪሁላችንንም ልቦናይስጠን አጅብ

  • @tube3808
    @tube3808 2 роки тому +15

    📚 አቡ ሁረይራ (ረ.0) እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ .ወ) እንደመህ ብሏል ሐይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ 🥀 የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው 🙏 ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል _።

  • @فاطمهفاتي-ق1ث
    @فاطمهفاتي-ق1ث 2 роки тому +4

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም የኛ ተምሳሌት ሱናቸውን የምንከተል ሰው አላህ ያድርገን

  • @seadamohammed9328
    @seadamohammed9328 2 роки тому +8

    ስለላህአለይሂወሰለም ምርጥ ትምህርትነው ኡስታዝ ባሎቻችንን መልካም ያድርግልን እኛንም መልካም ያድርገን ሸር ለወንዶችች

  • @kedijamuhyeali1335
    @kedijamuhyeali1335 2 роки тому +4

    አላህ ሷሊህ ትዳር ለሠጣችሁ አላህ መጨረሻውን ያሣምርልችሁ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 роки тому +48

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹🌹

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 2 роки тому +6

    ይህን ትምህርት ከሰማሁት ቆይቷል ግን ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበውነ ደስስስ የሚል ደርስ ነው

  • @nadinahmed8597
    @nadinahmed8597 2 роки тому +5

    ያሰላምምም ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው ማሻአላህ ✅✅ጀዛኪሏሁ ኸይረን

  • @Salsibel
    @Salsibel 2 роки тому +4

    ጀዛከላሁ ወኸይረን ኡስታዝ ሁለታቹም ደስ የሚለው ትዝታኤ ቀሰቀስከው ኡስታዝ ሀሰን በላይነ የመጀመራ ኢሄንን ዳአዋ ያዳመጥኩት ጊዜ አላገባሁም ነበር ያረብ መች ይሁን ሳሊሁ ባሪያህ ምትዘውጀኝ ሚከባከበኝ ምከባከበው ሀላሌን ስጠኝ ብዬው ነበር አልኸምዱሊላህ የአለማቱጌታ ምንም ማይሳነው ከጠየኩት በላይ ሰጠኝ አላህን ፈሪ ምርጥ ባል አፋቃሪ ፋቅር መስጠት ሚያቅ ጀግና ሰጠኝ አልኸምዱሊላህ ያላገባቹ እህት ወድሞቼ አላህ መልካሙን ትዳር መዋደድ ደስታ መተዛዘን ያለበት አላህ ይወፋቃቹ
    ለኛም ዱአ አርጉልን መልካም የሆኑ ዝርያዎች ለኛም ለሙስሊሙኡማ ለዲናቸው ሚጠቅሙ ሳሊህ አቢድ የሆኑ ልጆች እዲወፋቀን

    • @hayatzain6137
      @hayatzain6137 Рік тому +1

      ታዲለሸ ያረብ አላህ ዬወፍቀኝ

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 9 місяців тому +1

      አላህ ዱአሽ ሰማሽ እሱ ምን ይሳነዋል እኛም ይወፍቀን

    • @Salsibel
      @Salsibel 9 місяців тому +1

      @@hayatzain6137አዎ አልኸምዱሊላህ ያላገባቹ እህቶቼ አላህ መልካሙ ሳሊህ ባሪያው ይስጣቹ

    • @Salsibel
      @Salsibel 9 місяців тому

      @@zekiya-xc1fi አዎ አልኸምዱሊላህ ምንም አይሳነውም አላህ መልካሙ ሳሊህ ባሪያው ይወፋቃቹ

  • @uuuu9612
    @uuuu9612 2 роки тому +1

    ወላሂ ያስለቅሳል አላህ ይጠብቅህኡዝታዛችን

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 роки тому +7

    ያረቢ ፍቅር በሀላል እንደት ደስ ይላል። ረበና አንተ ሁላችንንም ሷሊህ አርገን

  • @zebibayoutube3648
    @zebibayoutube3648 2 роки тому +4

    ሀቂቃ ይኸንን ስሰማ ወስጤ ሁሉ ይረበሻል አሁን ያለነው ያሄሩዘመን በጣም አስከፊ ግዜላይነው አላህ ይዘንልን ቀልባችንን ያርስልን

  • @أمعبدالمجيدإنشاءالله

    ማሻ አሏህ አሏህ ለባሌቻቺንንሰ ሷሊህ ሚሰት ያድርገን ያረብ ትዳር የሌላቺሁንም እህቶቸ አሏህ ጡሩ ትዳር ይወፋቃቺሁ ሴቶችዋ ትዳር ሰትመርጡ የሱናውን የዲኑን ጀግና ምረጡ ገንዘብ ዝና መልክ መሰፈርት አታድርጉ

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 2 роки тому +26

    አይይይ እደዚህ አይነት የትዳር ሂወት ሰመኝ ስሜቱከባድነው አላህ ሆይ የልቤን የውስጤን አይተህ እዘንልኝ የምመኘውን አንተወፉቀኝ 💐💐💐💐💐

  • @uuuu9612
    @uuuu9612 2 роки тому +1

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ

    ሱብሀንአላህ የሪት፣ዮምዘናት ተፍጥሬ፣በሆነ፣ሽኩራን፣ኡስታዝ፣ወድሜ፣ጀዛኩማላህ፣ውህይር፣ለሁላችንም፣ህይሩን፣ነገር፣ይወፍቀን፣ያኢላሂ፣የአላህ

  • @morida1876
    @morida1876 2 роки тому +6

    ﷺአላህ እንዳአይነቱ ሳሊሆችን ይወፍቅን ያረብ👍👍👍

  • @zumrazumra673
    @zumrazumra673 2 роки тому

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያዲርገን

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 роки тому +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እረ ኡስታዝ የቁርአን ትምህርትህ ናፈቀኝ ወላሂ አቤትኮ እደት ደስ እዳለኝና እደተመቸኝ ትምህርቱ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ኡሰታዝቻችንን አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ያረብ (ሰ ዐ ው)
    አላህ መልካም ነገር ይወፈቀንን ያረብ
    አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 2 роки тому +3

    _ያሠላምምም ወላሂ ደስ የሚል ሙሀደራ ሸር ለወንዶች_

  • @ZAHTube941
    @ZAHTube941 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ኡስታዝ የምታወራውን እየኖርክ ከሆነ ደስ ይላል ።እንደዚህ አይነት ትዳር አሏህ ይወፍቀን ያረብ ።የኔው ወጠጤ ወየነህ አዳምጥ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 2 роки тому +1

    ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ወ ሩሂ ያ ረሱሊላህ

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 роки тому +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ የረሱልን ሱና የሚከተል ባል አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @sruae5986
    @sruae5986 2 роки тому +2

    እማን ያለው ፍቅሪ ምሰጥ ይሰጠን እኛም ሀቁን ምጠብቅ ያሪገን

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 роки тому +4

    👌👌👌👌👌👌ወላሂ ትክክለኛ ነገርነው አያስቅም በተለይም የአሁን ወንዶች ጨላ ብቻ😎😎😎😎

  • @umuammar3877
    @umuammar3877 2 роки тому +13

    በጣም የሚገርም ትምህርት የእያንዳዱን ሴት ልብ ነው የነካህው ወለሂ አላህ ጀዛህን ይክፈለው በቲቪም ብታስተምሩ የሙስሊሙ ወንድ ተኝቷል እንዲ ቀስቅሱልን

  • @shemsslaveallahsswtfollowr3674
    @shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 роки тому +4

    ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም!!
    ሶሉ አለ ነቢ!!
    ፊዳከ ሩሂ፣አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ!!!ያ ሀቢበሏህ!!!ያ ሸፊየሏህ!!!!!!

  • @seidfatuma7605
    @seidfatuma7605 2 роки тому

    ሱለላህ አለሂ ሰላም በሰማነው ሰምተውከተጠቀሙት አላህያድርገን

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ Рік тому +1

    በእውነት በጣም ደስ ያሚል ትምህርት ነዉ

  • @taybat8805
    @taybat8805 2 роки тому

    ማሻአላህ ዴስ የሚል ሙሀዴራ እኔም መልካም ባል ሰጥቶኛል መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አልሀምዱላላህ🥰🥰

  • @ላታህዘንኢነላህማእና

    አላህ መልካሙን ትዳር ይስጠን እኛንም መልካም ሴት ያድርገን ያረብብብ መታደል ነው ጥሩ ባል ማገኝት መታደል ነው መልካም ሚስት ማገኝት በአሁን ሠአት ገንዘብ ጋር የተያያዘ ሆነ ፍቅሩ

    • @jumo1842
      @jumo1842 2 роки тому

      እናንተ ሴቶች በፍቅር ማሸነፍ ትችሉ ነበር ግን መኪና ገንዘብ ያለው ነው የምትመኙት የሚያከብራትን አትዎድም ይባላል ሷሊህ ያድርግልን

    • @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
      @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 2 роки тому +1

      @@jumo1842 ተሳስተሀል ምናልባት ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግንሁሉም ሴት አይደለም ሴት የሚያከብራትንና የሚወዳትን ወንድ ትወዳለች

    • @ላታህዘንኢነላህማእና
      @ላታህዘንኢነላህማእና 2 роки тому +1

      @@jumo1842 ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ፍቅር ካለ ሁሉም ይመጣል

    • @ላታህዘንኢነላህማእና
      @ላታህዘንኢነላህማእና 2 роки тому

      @@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ ትክክል ውደ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 місяців тому

    ኡስታዝ ወላሂ ባተ ቪድዮ ብዙ ነገር ተማርኩ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ አላገባሁም ግን ሳገባ ጥሩ ሚስት ተከባካቢ እሆናለሁ ጀዛከላህ ኸይር

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ

    ወላሂ አልሀምዱሊላህ. የኔ ባል ልዩ ነው አልሀምዱሊላህ. ለአላህ ምስጋና ይገባው. በአዱኒያም በአኪራም አያለያይን. ያረብ.

  • @asiya3320
    @asiya3320 2 роки тому +4

    አይ እኮ እኛማ ሠማን ምን ዋጋ አለሁ ለወዶች ነበር መሰመት የነበረባቸው እናማ ወዶች የሉም

  • @madinaahmed6787
    @madinaahmed6787 2 роки тому

    ትክክክልነው የተናገርከው ኡስታዝ ያረብ ውነትነው ባሳቅምኩኝ ያረብ የባሌንነገር እኔንም ለሱመልካም እሱንምለኔመልካምአ ርግልኝ እኔ ያአኢሻን እሱ የኑብዩ ሱለላ ሁአለሂወሰለምን ፍህግ የምንከተልያድርገን።ለሁላችንም

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 роки тому

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ማሻ አላህ ምክሩ የወንዶች ስለሆነ ወንዶች የሉም

  • @zed-ot6nt
    @zed-ot6nt Рік тому

    ጀዘክ አላሁ ኸይረን ያኡስታዝ

  • @አሚናትወሎየዎ
    @አሚናትወሎየዎ 2 роки тому +3

    የአላህያገባንውንምባሎቻችንንአላህኢማንይስጣቸው፣ያላገባችሁትምእህቶቸጡሩባልይወፈቃችሁ፣እኛንምጡሩሚስትያርገንባሁኑሰአት፣ማልቀስሆኖልእኛሴቶች

  • @rabiadawood8963
    @rabiadawood8963 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻ አላህ

  • @abdurazakahmed9398
    @abdurazakahmed9398 Рік тому

    አለለሁ አለይ ወሰልም አለህ ጠቢቅህ
    ትክክክክል ሚንችግ ነበረ
    እነሱ ግዜ ቢፈጥረኚመሸአለ መሸአለ በጠሚ ትክክለኘዉ ትሚህርትኖ

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 Рік тому

    አላህ ይጠብቀችሁ ኡስታዞቻቸን

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 2 роки тому

    ማሻ አላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰምቶ ማፍሰስን ሳይሆን ሰምቶ መተግበረን ያድለን

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev Рік тому

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ያረቢ ሀላል ባል ወፍቀን ናፈቀኚ አላህየ መልካሙን ወፍቀን ለሁላችንም ትዳር ጡሩነው

  • @cggh6051
    @cggh6051 2 роки тому +1

    አላሂ የነሱን ፍቅር ይመልሥሊን ያረብ 🤲🤲🤲🤲❤️❤️

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 роки тому +27

    Kkkkkkk እጀዋሌ ውስጥ ዳውሎዲ ካደረኩትኳ ከ2አመት በፊት ነው ግን ሑሌ ሥሠማው አይሠለቸኚም ያሥቀኛል😝😜😜😜😛የዛሬወቹ ወንዶች ፍቅር አያውቁም ፍሎስ ብቻ ነው የሚወዱት
    እኛኳ እሡ ካልደመረጨዋታ ሤቶቹ እፈራለን😋😋

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 2 роки тому +1

    Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz Jazakala kayir yawunu wadi fikir Ayakem ulum wadhi Ayedalem Adadwcu

  • @ayshatube8590
    @ayshatube8590 2 роки тому

    ስለላሁ አለሂ ወሰለም አላህ ሀቀኛውንንንና አላህን የሚፈራ ሷሊህ የምወደን ባል ያርግልን

  • @fafibintseidkeasossa3091
    @fafibintseidkeasossa3091 2 роки тому +7

    አሁን ላይ እውነተኛ ፍቅር የለም ወንዱም ሴቱም ገንዘብ ወዳድ ነው

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 роки тому +2

    ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ❤️

  • @واللهبصيربماتعملؤن

    ሶላላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅችሁ ምረጥ ትምህርት ነው ወላሂ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥችሁ መልካም ሰረ አላህ ይቅባልችሁ በሰማና እሚንጠቅም ያደረግን ያረብ

  • @emuheyat4870
    @emuheyat4870 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ ያረቢ መልካሙን ይወፍቀን 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @HabashHabash-nv2de
    @HabashHabash-nv2de 7 місяців тому

    ማሻአለህአለህይጨምረልህ ውስታዝ

  • @FathimaFathi-kl8th
    @FathimaFathi-kl8th 7 місяців тому

    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢወኡሚ ያሀቢብ አላህ

  • @እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ

    ማሻአላህ በጣም አሰተማሪ ሰምህርት ነው

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 2 роки тому +1

    አላህ ሀቅ ያዉጣልህ ኡስታዜ

  • @jubairajubaira9920
    @jubairajubaira9920 2 роки тому +4

    ያረብ መጨረሻችንን አሣምርን

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 роки тому +2

    የዛሬ 3ት አመት ተመስጨ አዳምጨው ነበር ዛሬም እዳዲስ ተመሠጥኩ! የኛወቹ ወንዶችኮ ላሽቀዋል የትዳር ና የስራ ፍላጎቱ የለም ቁጭብሎ ያለጫት ሌላ ሞራል የላቸውም ሴቱ በነቃበት ዘመን!

  • @lubatube4779
    @lubatube4779 2 роки тому

    ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ሠምተው ከሚጠቀሙት ያርገን

  • @سعاديحمزة
    @سعاديحمزة Рік тому

    ማሻእላህ🖐🖐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zaharamudesir4205
    @zaharamudesir4205 2 роки тому +4

    አረ ኮማንተሮች አስቀናቹኝ ወላሂ ሁሉም ጥሩ ምስት አላህ ስጣኝ ይላል ልናታ የዘናበው ለኛም ያርከፍክፍ.
    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አሁን ለይ ወንድ ልጅ የብር አፍቀሪ ሆኖል እኮ አላህ ይስቱሩ

  • @cggh6051
    @cggh6051 2 роки тому +2

    ❤️❤️ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️ ሀብቢ ያረሱለሏህ ❤️❤️

  • @makiamakia6825
    @makiamakia6825 2 роки тому +1

    ሶለላህአሊሂወሰለም ያህምቢቢና

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 2 роки тому

    Ensha alah betam neaw desyemil. Duà argu lehulachnm enemylenant engdi alah ychemrlachu

  • @Fedilasefa
    @Fedilasefa 10 місяців тому

    ማሻላህ ❤❤❤❤❤❤❤የልበልባችን ነው የደረስክልን

  • @امينهيمام
    @امينهيمام 2 роки тому

    ያረብ አላሕ በኢማን የተሟላውን ትዳር ወፍቀን

  • @فوفوامابدالله
    @فوفوامابدالله 2 роки тому +1

    የኛ አዛኚ ነብይ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🌻💝እስኪ ምከሩልን ተኚተዋል ወዶቹ

  • @ሀዶየየኮቻዋ
    @ሀዶየየኮቻዋ 2 роки тому

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    እውነት ነው
    ወዶችየ በደብ አዳምጡ
    እኛንም ይመለከታል በተገላቢጦሺ
    ጀዛኪሏህ ኸይር ኡስታዝ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ

    አላህያቆይልኝ ኡሰታዝ 😍😍😘ሱብሀን አላህ የትዳር ምኞቴ ይህነበር ግን በኔትዳር ዉሰጥ ከባልና ከሚሰትነትያለፍ ምንም ካልከዉ ዉሰጥ አንዱም የለም እርዱአአርጉልኝ ባሌንበጣምነዉ እምወደዉ ግን አሁንደከመኝ 😭

  • @رابعاندريس
    @رابعاندريس 2 роки тому +22

    የኔ ቧሉካግን ሁሌምይለኛል አልሃምዱሊላህ አላህመጨረሻውንያሳምርልን ሷሊህልጆቸም አዲወፍቀኝ ከሠውአገርምእዳወጣኝ የተመቻቸኑሮእዲኖረኝ ዷአርጉልኝ የማንኛችሁ ዷአ እስቲጃብእደሚሆንአይታወቅም

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 роки тому

      የኔም ይለኛል ወላሂ አልሀምዱሊላህ የስሜ ብዛት ለረሀሱ የአላህ በጣም ምርጥ ምርጥ ስሞች አሉኝ አላህ ይጨምርላቸዉ የኔንም ያቺንም ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
      @ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 роки тому

      ያሰብሽውንአላህያሳካልሽኢንሻአላህውደ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 роки тому

      @@ሀዘሚንፈዲሊላህ አሚን ሀያቲ ላቺም

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 роки тому

      በቃ እኔንም ይጨምረኝ ባልሽ ሱናእኮነው ክክክክ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 роки тому

      @@እሙፈቲሀ ስነስረአት በባሌማ ቀልድ የለም ሆይይይይ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 роки тому +1

    አሰለሙአለይኩም ጀሚአን ማሻአላህ ሳልጨርሰው በዲባቡ ተፍነሸነሽኩ ያሰላም አህላቃችንን አሳምርልን ያረቢ በራህመትህ ሀባይብ እህት ወንዲሞቸ የትነን !!!ሰለላሁአለይወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @መሬምወሎየዋየመከነሰላምዋ

    ማሻ አላህ ባል እወደሀለሁ አላህ እከመጨረሻ ያድረግልን ትዳራቺንን ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @anisasani7564
    @anisasani7564 2 роки тому +3

    ኡስቲዙና ሁሌ ሀቅ ይውጣልህ 😍

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 2 роки тому +3

    ሱለሏሁአሊሂ ወሰለም😥

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 роки тому

    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ረኧዲአላሁ አንኸ ኡስታዜ እረጂም እድሜ ከሙሉአፍያጋር አላህ ጀባ ይበልልኝ ንገርልኝማ ለኢትዮጵያ ወንዶች ሁሉም ባይባልም ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @kemilaadem6935
    @kemilaadem6935 2 роки тому

    💐💐💐💐💐💐 صلى الله عليه وسلم በአላህ አዴት አዲርገ ላወርዳው

  • @fayofayfayo963
    @fayofayfayo963 2 роки тому

    Ayiiiiii ayiiiiii pls pls wendoch Allah firu tenkebakebun ustaze afe kurit yibelilih iwunetun tenagerk

  • @abdurehmannurye2568
    @abdurehmannurye2568 Рік тому

    ኢንሻ አላህ የኔ ሚስት የት ነሺ እስኪ ዱአ አድርጊልኝ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 роки тому +1

    ሰሞነኛ😂😂😂👌👌ኡስታዜ

  • @rabiadawood8963
    @rabiadawood8963 2 роки тому

    ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም

  • @ኢትዮጲያዊት
    @ኢትዮጲያዊት 2 роки тому +2

    አስለን ኢማን የሌላቸው ወንዶች ድንዙዝ ናቸው ። እና ደግሞ እውነት ነው የሴቷን ቁስ አስበው ሚቀርቡ ወንዶች በመሰረቱ ፍቅር ሊሰጡ አይችሉም ።
    ምክንያቱም ታርጌታቸው ለጥቅም ስለሚሆን የሷን እንጅ እሷን አያስቡም።
    በተለይ በዚህ ዘመን ቀልበ ደርቅ ጋ ተጣምሮ ከመቋሰል አርፎ መቀመጥን የመሰለ የለም ። ይሄን ስል የእኔ የግል አስተያየቴ ነው።
    ማለት አሏህ አስውቦ እና አልቆ ፈጥሮን ሳለ በጫት የደነዘዘ ትውልድ በሂወታችን ገብቶ ከሚያመሰቃቅለን ስበብ ካደረስን በሇላ ላለው አለመጨነቅ ።

  • @SadSad-nm4di
    @SadSad-nm4di 2 роки тому

    ፊዳካ አቢዋኡሚ ፊዳካ ነብሴ ያረሱለላህ.

  • @ሳራዩቱብ-ዐ2ቐ
    @ሳራዩቱብ-ዐ2ቐ 2 роки тому

    ወላሂ ትክክል በተለይወዶች አላህያስተካክላቸዉ

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ

    በጣም፣አሪፍነው፣ጀዛኩማላህ፣ወህይር፣እስታዝ፣የአላህ፣እራህመት፣እዝነት፣አይለየን🤲🤲

  • @fedilamohammed8699
    @fedilamohammed8699 2 роки тому +1

    ሱብሃንአላህ ትክክል ወላሂ ማሻአላህ

    • @hjdjdjjd2708
      @hjdjdjjd2708 2 роки тому

      ሰለላዋአለይሂወሰለምያሃቢቢ ያረሱሉላህ እደውበዚህዘመን ያሉትባሉቻችን ለውጭአልጋለቤትቀጋናቸው

    • @hjdjdjjd2708
      @hjdjdjjd2708 2 роки тому

      ቤትይቁጠረውብቻግንለሚስቱጥሩየሆነንወንድንአላ ህበዱንያምበአሄራምደረጃውን ከፍያርግለት ለሚስቱክፋየሆነንሚስቱኝየሚንቅንና እሚያስቀይምእሚንቅናእሚያጧጥልንአላህይ ያዘው አላህ ይበቀለውበድንያም በአሄራምያረብ

  • @ፋፊነኝያያቴቅምጥል
    @ፋፊነኝያያቴቅምጥል 2 роки тому +3

    ወንዶች አላህ ይህድኩም አዳምጡ

  • @አልሀምዱሊላህአልኢልምተል

    ሡለላህ አለይሂ ወሠለም