#etv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

КОМЕНТАРІ • 73

  • @MerryNega-v2d
    @MerryNega-v2d 6 місяців тому +1

    ጎስሽዬ እኔሜሪ እባላለሁ እናከልጅነቴ ጀምሮ ዘፈንህ እየሰማሁ ነው ያደግኩት ያሁኑ አዲስዘፈነህ ደሞ ሰላም ይስጠን የሚለው በጣም ተመችቶኛል እንደዚ የሀገርየሰላም ዘፈን ቀጥልበት በተረፈ ጎስሽዬ የኢትዮጵያ ምርጥ ሰውነህ አንተናቴዲ በጣም ነው ምወዳችሁ ኑሩልኝ አንተና ቤተሰብህፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ከመድረክ ደሞ ጠፍተሀል ብቅበልiloveyou somuch imissyou

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 років тому +9

    የኔ ትሁት የምሳሳልህ ወንድሜ ጎስዬ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @dejenmengistu830
    @dejenmengistu830 5 років тому +5

    He is my favorite singer and I gave him a credit for the respect he has for his old neighbors. I remember the first time seeing him around olompya night club. He is cool

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ ጎስየ

  • @nesanet3514
    @nesanet3514 5 років тому +24

    በዚህ ዘመን እንዲህ ያለች ትሁት የህይወት አጋር ማግኘት መታደል ነው።

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 роки тому +3

    የኔ ምኞት እደጎሣዬ ባል ስጠኝ እኔም እደገነት ሚስት እድሖንለት ምኞቴ ነው ያአላሕ የምኞቴን ስጠኝ።

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 5 років тому +6

    የኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @hairbraidingandextensions8995
    @hairbraidingandextensions8995 5 років тому +5

    Oh my gosh I can't believe it She's very sweet .I love her God-bless your family 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mekkayesuf1822
    @mekkayesuf1822 5 років тому +5

    ሚስትን የኢትዮጲ ያ እስታይል ያላት በጣም በጣም ይመቻት ሲቀጥል ቁጡ ተመስላለህ ጎሳየ ሚስትህ በጣም ተመቺታኛለቹ እድሚና ጤና እመኝላቺሀለሁ ሲቀጥል ሁሌም ይመቻቺሁ

  • @dawitmekonnen4993
    @dawitmekonnen4993 5 років тому +5

    I appreciate the journalist.👍

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 5 років тому +2

    WOW betame des yemtelu betsboche nachew e/r yetbkachew 🙏💖💚💛❤

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 4 роки тому +1

    ፕፍፍፍፍ፤ ጎሣየ ባለ ማ'ዕረግ። ግርማ ሞገስ የተመላው ሰው። ድንቅ ድንቅ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 років тому +13

    እረጋ ያለች ሴት ደስ ስትል

  • @mahlitdxb2372
    @mahlitdxb2372 5 років тому +15

    ጎሳዬ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ትዳርህን ሕይወትህን ይባርክ 😍😍

  • @prohacker9329
    @prohacker9329 5 років тому +4

    Zemenachu yibarek

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 років тому +12

    I don't like a music but I like the personality of Gosaye Tesfaye and Teddy Afro!

  • @da8387
    @da8387 5 років тому +5

    Gosesh Yetebareke Beruk with all his family.

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 років тому +5

    ጎሲየ ምርጥ ሰው

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 5 років тому +3

    Amen amen. Gossya. Edegilegn. Yarada lej.

  • @ይደሉስባሐት
    @ይደሉስባሐት 5 років тому +4

    Love you bro...💚💛❤️

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому +2

    Amazing

  • @tewahdoemneta.maryamenata6422
    @tewahdoemneta.maryamenata6422 5 років тому +5

    Ya asmera leji betam tuhut nachew i love asmera

  • @tomtomfake9066
    @tomtomfake9066 5 років тому +4

    Gosayeeeeeeee, u are ma favorite artist, we love you

  • @ደህናመሆንደህናነገርነውተ

    ጎሳዬ 1ኛ💚💛❤

  • @da8387
    @da8387 5 років тому +3

    You are yourself fantastic.

  • @enenegn3484
    @enenegn3484 5 років тому +7

    ጎሳየ ቆንጆ ሚስት አለችህ።

  • @mandellaayanow223
    @mandellaayanow223 5 років тому +2

    ጀግና

  • @danidani5383
    @danidani5383 5 років тому +4

    Wowwww🇪🇹

  • @ekramhabshawet3202
    @ekramhabshawet3202 5 років тому +4

    ቤቱ ደስ ሲል መቼ ነው እኔስ እንደዚህ

  • @salammar7217
    @salammar7217 5 років тому +6

    ጎሲ በጣም ነው የምወድክ ባለቤትክም በጣም ደስ ትላለች ልጅክም እደዛው ግን ያበሻ ቀሚስ በሸራ አይለበስም እሺ ለሌላ ጊዜ

  • @merimar4738
    @merimar4738 5 років тому +4

    ዋው ትዳር ማለት ገነት ይመስላል ያጋጋል

  • @tigist422
    @tigist422 5 років тому +8

    ደርባባ ሴት ተወዳጅ ናት

  • @shambelgebreyohanns7311
    @shambelgebreyohanns7311 5 років тому +5

    God bless your family 💜💜💝💝😍😍💗💗

  • @አለምአለም-አ5በ
    @አለምአለም-አ5በ 4 роки тому +2

    በሥማም ምናይነት ትሁት ሚሥት ናት

  • @rakebdemissie3008
    @rakebdemissie3008 5 років тому +3

    wuy betam des tilalech

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 років тому +3

    Liju des tilalech

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 5 років тому +2

    Edemy ena tyna fekri selam yebthalh

  • @ዲያስፖራኢትዮጵያ
    @ዲያስፖራኢትዮጵያ 5 років тому +3

    ኣቤት ትህትና ምን ኣለ ይህን የጎሳየን ትህትና ለምላው የኢትዮጵያ ቤተሰብ ቢሰጥ ሃገር አኮ ተፈወሰች ማለት ነው መቸም አንድዚህ የሚዋደድ ቢተሰብ ለመመስረት የባህልና የቢተሰብ መምሪያ መስራት በብዙ ይጠብቅባቸዋል አኛ አንዲያውም ታድለናል አኮ ፈሪሃ አግዛብሄር ስላለን ይህን ግብረገብ ለመመሰረት ኣንቸግረም አዚህ ነጮች አኮ ገና ከማውለ ህጻናት ጀመሮ አስከ ዩንቨርስቲ ድረስ ግብርገብ ስርአት ትህትና በሚገባ ይማራሉ ያው አንክርዳዱ አንዳለሆኖ በብዛት ህብርተሰባቸውን ኣገራቸውን በዲስፒሊን ኣንጸዋል ኢትዮጵያ የጎደለን ይህ ነው አግዛብሄር ይርዳን የጎሳየ ቤተሰብ ከሙዚቃው ኣልፎ ህብርተሰባችን ለማስተማር በዚህ መልክ ሚዲያ መቅረቡ አናምሰግናለን ኢቢኤስ ተመስገን ውሸት ውሸት ከሚለው ዜናችሁ ወጥታችሁ አንደዚህ መልካም ሰውን ሊያንጽ ሊያስተምር የሚችል ነገር በማቅረባችሁ ጎሳየንም አንደዚህ ለሚዲያ አራሱን ክፍት ኣርጎ በመቅረቡ ከሙዚቃው ኣልፎ ኣስተምሮናል አግዚኣብሄር ይባርክህ አናመሰግናለን

  • @selamzeleke6724
    @selamzeleke6724 5 років тому +2

    ጎሳዬን ሳይ የሞተው ወንድሜ ይናፍቀኛል መልኩም ሳይቅቀር እሱን ይመስል ነበር ድምሱ ሁሉ ነገሩ

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 5 років тому +5

    ጎሳዬ ዘፈን በቃክ ቁረብ ድንግልን ዘፈን መንግስተ ሰማያት አይወርስም

  • @amharaahyagondergonderyeah5946
    @amharaahyagondergonderyeah5946 5 років тому +4

    Ye Guasay mest Tigra nat Mesleg, betam new yemwdew Ye Gasay music

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 років тому +1

      አንተ ትግሬ ስለሆንክ የግድ እሷም ትግሬ መሆን አለባት በጥራቃ

    • @amharaahyagondergonderyeah5946
      @amharaahyagondergonderyeah5946 5 років тому

      @@adenhabeshawit7767 kk mn New mar. Ewnet neg mest Tigra temslalch. Amhara bethonm Oromo bethonm mnm aydelm.ye Guasay music 🎶 betam New yemwdew. Ich mag sehr Guasay singen 🎶. Ich vermisse Ethiopia 🇪🇹 ✌️✌️✌️

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 років тому

      @@amharaahyagondergonderyeah5946 ነው ሰው በዘር ተበክሏል ብየ ነው አንተ ዘርህን እየመረጥክ እንደሆነ ብየ ነው

    • @amharaahyagondergonderyeah5946
      @amharaahyagondergonderyeah5946 5 років тому

      @@adenhabeshawit7767 ene Tigra Oromo afar Somalia wolyeta selt mnamn bey zer alemnm. Ethoipa ❤️. malt yehulm beher nat mar. Selam le Ethoipa 🇪🇹 amen ❤️.

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 років тому

      @@amharaahyagondergonderyeah5946 እሽ ወንድም ይመችህ

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 5 років тому +2

    merete beteseboch egzebeher kanet gare yehuen

  • @genettraser7068
    @genettraser7068 5 років тому +2

    Le lela giza ande layi honacew engeda tekebelu webet yenorwal eshi

  • @loveumam7816
    @loveumam7816 5 років тому +4

    Gossye ye lijinet tiztaye

  • @alemmesfin981
    @alemmesfin981 5 років тому +2

    Hey go see Granny you for this little girl born in America how is your friend and a friend when you coming through. You going to even or not thank you Google

  • @fatafata5565
    @fatafata5565 5 років тому +4

    እረ ጎስሽ አፈስካት

  • @ኤርትራዊትያደኩትባሕርዳር

    ጋዜጠኛው ምነው ወንበር አልሰጠችውም ??

    • @thinkpositive8540
      @thinkpositive8540 5 років тому +2

      እራሱን ጋዜጠኛውን ጠይቅ ስንት ጥሩ ነገር እያለ ለመንቀፍ አንንጠራራ ከሷጋ ያለው ቆይታ አጭር ስለሆነ አያስፈልግም ብሎ ይሆናል ብለን ጥሩ ማሰብ ጥሩ ነው ወንድሜ

  • @zedeshoyoutube3528
    @zedeshoyoutube3528 5 років тому

    Weshatame. neshe zefen selemetwge new yedeweleshwe Awekeshe lemelem yewshale

  • @አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ

    ትህትናሽ እንዳለ ሆኖ ግን እፊትሽ ላይ ያለው ግዱ አቤት ምን ነክቶሽ ነው እህት

  • @ghideyokubamikael5209
    @ghideyokubamikael5209 5 років тому

    ለገነት ግን መለስ ኢና ካድርዎች ኣላወቀዋት ማለት ኖው ኤርትራዊት መሆና

    • @laylagdrs7616
      @laylagdrs7616 5 років тому +1

      Getahun ? Genet Getahun? Getahun Eritrea.

  • @eyobgenene795
    @eyobgenene795 5 років тому

    she look older than him imo

    • @buda2851
      @buda2851 5 років тому +2

      zhabesha yes but she is beautiful and strong women that's what mater the most

    • @eyobgenene795
      @eyobgenene795 5 років тому

      @@buda2851 so what i didnt say she not stop trying to judge oh i forget that what we did

    • @buda2851
      @buda2851 5 років тому +1

      zhabesha i think it's you The one Who sound judgmental about his wife not me

    • @ድእንግልማርያምየኔናት
      @ድእንግልማርያምየኔናት 4 роки тому

      ሴት ልጅ እንዲ ናት የስንቶቻችን እናት ናት ከባሎቻቸው አርጅተው እሚታዩት ልጅ መውለድ የ እግዚአብሔር ስጦታ ቢሆንም ሴት ልጅ ስትወልድ እንዲ ናት

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 років тому

    Abet Ethiopia hizb melesales yawkal
    Amet bal new yeserashwin tawkityalesh niseha gibi.
    Mesom minim hanti waga yelwim sirachihu kaferesw .

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 3 роки тому

    ጁንታ ናት ሚስቱ

  • @habtamuderebe3644
    @habtamuderebe3644 5 років тому

    ምት ለጎሳዬ ተሰፍዬ አና ለንዎይ ደበበ