This is glorious! Precious Ethiopian and Eritrean heritage! So sad Ethiopians by waging war against Tigray are destroying this heritage. The founders of this holy tradition are the ancient clergies and scholars of Tigray.
@@ሰንደል እናንተ በሠይጣናዊ መንፈስ የተመላችሁ ! የተዋህዶ ስምና የክርስትያን መሰረታዊ ትምህርት ክፋ ስም ያያችሁ የምትዋሹ ጅቦች ናችሁ። You massacred innocent Tigrayans and if Yared Kahn ጥኡመ ልሳን፣ መዘምር ዘበድርሳን we’re alive today, you would have killed him also. You truly are shameful; you exhibit the character of wild dogs. Yared definitely is not One of you.መንፈሥዊ በሽታ የተሞላችሁ አርድእተ ዲያብሎስ ናቹ።
@@ሰንደል Sorry, I am referring to the religious leaders who were campaigning at churches and calling for the extermination of the Tigray people. The social and religious temper as well as the political and military direction of Ethiopia is a fast race to the dark ages. Why? What country wages war against its own people and region over mundane issues that could be resolved by negotiation. Don’t tell me the TPLF ! It is totally different.
ደስ ሲሉ በአዛኘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው ቃላት ያጥርኛል ማርያምን 😭💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌹🌹💚💛❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ልክነው እግዚያቢኤር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ለዚህ ድንቅ ለየት ያለና ተንከባክበውት ሊያቆዩት የሚገባ የወረብ ስልት በጣም እናመሰግናለን🙏
የኦርቶዶክስ ተከታይ በመሆኔም እኮራለሁ💚💛❤️
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ !!!! የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን !!!
እጅግ በጣም መንፈስን የሚያድስ ወረብ
ይህ እንዳይጠፋ የሁላችንንም አስተዋጽኦ ይፈልጋል
ኤፍሬም በጣም እናመሰሰግናለን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ደስ ሲሉ፤፤ የሰማዩን መላእክት ትዝ አስደረጉኝ፤፤
Dinq! It is beautiful religious performance. Thanks to the western Gojam Kahnat.
Greetings from Asmara
ኑሩልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
አቤት ያለው ሰላም ኡፍፍፍ እልልልልልል ሰላመ እግዚያብሔር ይስፈንብን የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው 🥰🙏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
...ድንቅ አምልኮ እኔም ከዚህ ገብቼበት ተባብሬአልው...ኢትዮጲያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።💚💛❤
ለምን
I'm proud to be Ethiopian and from grateful religious ethiopian orthodex tewahdo🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
በረከታቹ በእዝበ ክርስቲያን ይዋል ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽➕
አሜን።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ዉበት ❤❤❤️🥰ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 💕🙏💕
እግዚአብሔር ሊቃውንትን ያቆይልን
ኦክቶዶክስ ያረገኝ እግዚአብሄር ይመሥገን ልቤን ልተፋት ደረሥሁ
እጅግ አመሰግናለሁ የሚያረካ ወረብ ቀርፀህ ስላስቀመጥክልን::ተባረክ
ቃልህትያሰማልን
ዕስይእግዚእብሔርየተመሰገነይ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን አባቶቻችን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
@EphremNegash ቃለ እግዚአብሔሩን ጻፍልን
❤ዝማሬ:መላዕክት:ያሰማልን❤ቅዱስ:አማኑኤል❤:በዕድሜ:❤በፀጋ❤ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
አቤት ዉበታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
የት ነው በሞቴ ነፍሴ ልትወጣ ደረሰች በአካል ባየው ደስ ይለኛል የመቼ ክብረበአል ነው በማርያም ንገሩኝ ለአባቶቻችን ይህን ዝማሬ ላሰሙን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ
አሜን አሜን አሜን
ደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊ እና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ጥቅምት 14 ዘነበወርቅ አዲስ አበባ
እባክህ አስታውል
እንዴት ውብ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ🥹🥹❤️❤️❤️
ጎፋ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንካዕ ካባካትኩም ተፈጠርኩ ትዕድልቲ እዩ እልልልልልልልልልልልልልልልልል
በረከቱ ይደርብን የሰማዕቱ
እግዜር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
I love my church for ever
ቃለ ሕዝቡ ያሰማልን
Ighziabherin des asegnachut bemezmurna bekqeberona chibcheba tebareqku.
እልልልልልልልል🙏
እጅግ መሳጭና ሰማያዊ ዝማሬ ነው የሚገርመው ግን የአጫብር መገኛ የሆነችው በምስራቅ ጎጃም የምትገኘው አጫብር ኪዳነ ምህረት አስታዋሽ አጥታ ጉባኤ አልባ መሆኗ ነው
እልልልልልልልልልልልልል ምንኛ መታደል ነው ከናንተ መፈጠር ግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
የኔ አባቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ህወትን ያድሣል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን!!!
እግዚአብሔር። እስከመጨረሽውበቤቱያፅናልን ተስፋመንግተሰማፍያትያውርስልን
እልልታውን አቅልጡት መንፈስ ቅዱስ ይስፈንበት።
እልልልልልልል ይህች አገር ምነኛ እድለኛ ነች
ተዋህዶ መሆን መታኣደል ነው በእውነት😢❤❤❤
ዕስይ እግዚእብሔር የተመሰገነ ይሁን
Amen amen 🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🏽እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልጠፋም ወደፊትም አይጠፋም
አጫብር ከነለዛው ፣ ከነውበቱ በታላቋ ጐጃም ደብረ ማርቆስ ከተማ በ44ቱ ታቦት ማደሪያ 365 ቀን ቅዳሴ በማይታጐልበት ቅዱስ ማርቆስ ደብር ተገኝታችሁ ለማየት አምላክ ያድላችሁ
ንግሥ ቀናቱ ንገረን ወንድማችን።
@@EphremNegash ሚያዚያ 30 ነው ፤
ነገር ግን በአመት ውስጥ ብዙ ታላላቅ በዓላት ይነግሳሉ
ከመስከረም 26 ጀምሮ ደግሞ ዘመነ ፅጌ / የፅጌ ፆም/ እጅግ በደመቀ ድባብ በታላላቅ አባቶች የአጫበር ወረብ ዝማሬ ደምቆ ነው የሚያድረው
በነገራችን ላይ አጫበር ወረብ በኢትዮጵያ ውስጥ ደ/ማርቆስ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን እና በመርጡለማርያም ቤተክርስቲያን ብቻ ነው ትምህርቱም መዝሙሩም የሚዘመር ሌሎች ቤተክርስቲያኖች ደብረ ማርቆስ ውስጥ ያሉትንም ጨምሮ ቤተልሔም የሚባለውን የወረብ ዝማሜ ነው የሚዘምሩት
ፈጣሪ እንናተን ይጠብቅልን እልልልልልልልል
እል ልል ልል ልል ልል ልል
👏👏👏👏👏👏👏
👏👏👏👏👏👏👏
Des silu orthodox ❤️
ልልልልልል ደሰ ሲል❤❤❤❤
ስንድዋ እመቤት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ናት የወርቅ ወርቅ ናት እኮ ❤❤❤
አቤቱ ወደቀደመው ክብራችን መልሰን
Tibebun benchet, bedingaina bebretabret maednoch sira ewkqet.
Ameen Ameen Ameen
thank you
አርስትህ በመጥፋት ያለ የቄሳውስት ዉረባ ያልከዉ ተሳስተሀል ወንድምየ ገና አይንህ ጉድ ያያል ከምንጊዜዉም በበለጠ ተጠናክሮ ቀጣዩ ትዉልድ ይተላለፋል ።
Amen Amen Amen.
Yihen ayinet dnk amlko ena emnet yeseten egziabher yimesgen. Orthodox Mehon bemendrm besemayim ende melakt hono menor new. Amlake kidusan hiwotachinin bemulu kantegar, bemastewal, betibeb, befikir ena beselam endihinor erdan. Ketelatochachin tebken lasadajochachininm libona stachew. Orthodox ewunet slehoch eske alem ftsame anten eyamesegenech tnoralech tilatochuam ende tis benew eyitefalu, amen zelealem selassie
The land of the holy people with excellent faith washippers
Let Jah stop nonsense civil war in Ethiopia
Min yitefal ahun ahun mezemiranoch bedenb eyetetekemubet Adel ende?
I beg you I want that text of this one Mezmur🤲🤲
የሚዘምሩትን ብትፅፉልን በጣም እናመሰግናልን
😢😢😢❤️❤️❤️❤️ yehen mayet berasu fewse new ❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን!!! በጣም የገረመኝ ብዙ ሰው መዝሙሩን የሚያየው ተደብቆ ነው ። እስኪ ሳብስክራብ እያደረግን ።
እልልልልልልልል ❤❤❤❤❤
abet mamaru!!! Besmeab endet des yelal!! Egziabher yibarkeh selagarhen wendeme
Nurulen Abatochachin
ኣሰይይ ዕልልልልልልልልልልልልልል
Amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤፋ 😍😍😍😍
dse silu swe bgneza hayemanotu yeknale mareyamen ortodx yadrgegh amelak yemsegne
Elilllllll elillllllll elilllllllll eseyyyyyy likawenti
ኧረ አሁን ብዙ ሰንበት ትምህርት ቤቶች እየተማሩት ነው
Yihes ayitfabin. Enku tarikachin new.
እልልልልልልልልልልልልልልል
ሚስጢሯ እኮ አይደረስባትም😢 እልልልልልልልልለልልል
❤❤❤❤❤❤❤
Ellll
لا شريك لك لك المولك لك الحمد الحمد الله الله حي لايموت
do you think that god can't be human , it means your god has sonething it can't do !
Elelllllll
Dema Georgis tetetenkek __enem barekaleu
የጎጃም ጭፈራ ከአጫብር የተቀዳ ሳይሆን አይቀርም እባካችሁ የቤተክርስቲያኒቱዋን የሚያምር ዜማ፣ ከበሮና አቋቋም በጭፈራ አትለውጡት።
ይህን ቪዲዮ የምታዮ ሰዎች አባቶቻችን አትበሉ ሰንበት ተማሪዎች ናቸው
ellllllllll....❤️
በስመአም መንፈስን ሲያድስ
Oretodx medahiame metfiame neche
እየጠፋ አይደለም ለምን ይጠፋል???
እሱ ነው
ይሄ ወረብ ግሩም ነው።
Urel Ethiopian barkowal
This is glorious! Precious Ethiopian and Eritrean heritage! So sad Ethiopians by waging war against Tigray are destroying this heritage. The founders of this holy tradition are the ancient clergies and scholars of Tigray.
ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያዊ እንጂ በተወለደበት ቦታ ብቻ ዘሩ የሚቆጠር ተራ ሰው አይደለም። እሱስ ሞትን ሳያይ ተነጠቀ አንተ ግን እዚ በማያገባህ ገብተህ ፖለቲካ ትፈተፍታለህ። እባካችሁ ሃይማኖታችንን ብቻ ይዘን እንኑርበት ተውን!!!
@@ሰንደል እናንተ በሠይጣናዊ መንፈስ የተመላችሁ ! የተዋህዶ ስምና የክርስትያን መሰረታዊ ትምህርት ክፋ ስም ያያችሁ የምትዋሹ ጅቦች ናችሁ። You massacred innocent Tigrayans and if Yared Kahn ጥኡመ ልሳን፣ መዘምር ዘበድርሳን we’re alive today, you would have killed him also. You truly are shameful; you exhibit the character of wild dogs. Yared definitely is not One of you.መንፈሥዊ በሽታ የተሞላችሁ አርድእተ ዲያብሎስ ናቹ።
@@tseggaiisaac5025 በሰይጣን መንፈስ መሞላት ማለት ቅዱሳንን ሳይቀር በዘር መከፋፈል ወይስ አንድ እንሁን ማለት?
እኔ ያልኩትና አንተ እየተነጫነጭክበት ያለው ነገር ፈጽሞ አይገናኝም። ሃይማኖት እና ፖለቲካን ለይ! መጀመሪያ የምን video ላይ ምን አይነት comment መጻፍ እናዳለብህ እወቅ። ደሞ ባንተም ብሶ ትመልሳለህ
@@ሰንደል Sorry, I am referring to the religious leaders who were campaigning at churches and calling for the extermination of the Tigray people. The social and religious temper as well as the political and military direction of Ethiopia is a fast race to the dark ages. Why? What country wages war against its own people and region over mundane issues that could be resolved by negotiation. Don’t tell me the TPLF ! It is totally different.
አጫብር?
❤💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣
esti kalu tsefachu lakulege tebaberuge
ebakehen mn endemilu negeregn
እሺ
@@EphremNegash ጻፍልን እንጂ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Kaltetekemkbat tetefalehe