ክፍል 3 ||ስለ መላዕክት ዝማሬው||ና ውኃው ወደ ወይን ጠጅነት|| እንዴት እንደተቀየረና ስለ ሌላ ልምምዶቹ እውነቱን ተናገረ!!!! ||ቃና ገሊላ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • (ክፍል 3) ሰለ መላዕክት ዝማሬውና ውኃው ወደ ውይን እንዴት እንደተቀየረና ሰለ ሌላ ልምምዶቹ እውነቱን ተናገረ!

КОМЕНТАРІ • 452

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 4 роки тому

    Wowwwwwwwww
    Wudi ye Abate Buruki Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarekachu Bexam desi Tilalachu fikerachu yechamarilachu Zamanachu hulu yetabarka yelamalem Yihune 🙌 🙌 🙌 🙌 👏 👏 👏 👏 ❤ ❤ ❤

  • @chandrakhadka9388
    @chandrakhadka9388 4 роки тому

    Wowow betam dasi tilialchu Zamnchu yibareki tabareku

  • @getachewwmadelow498
    @getachewwmadelow498 4 роки тому

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው አንዳች ነገር የለም። እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያደርጋል። ኮልፌ ቃለህይወት በመጋቢ መስፍን አገልግሎት አጭር እግር/ እጅ/ ሲረዝም፣ ሌላም ሌላም አስደናቂ ታምራት እየሆነ ነው። ዋናው ነገር እግዚአብሔር ሳይነቀፍ እውነተኛ ቃሉን በእውነተኛ ሕይወት ውስጥ ሆኖ ማገልገል ነው።

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 роки тому +38

    እንኳን ደህና መጣቹልን ፓስተር ሶፊዬ የኔ መልካምና አስተዋይ አገልጋይ እና ሐዋሪያ ይዲዲያ የኔ መልካም ደግ አገልጋይ ከልቤ እወዳችሁዋለሁ ተባረኩልኝ።

  • @ruthmenelik3899
    @ruthmenelik3899 4 роки тому

    Yes nothing is too difficult for god.opstle yididiya and pastor sofaniyas God bless 🙏 you 🙏

  • @samechaltusame8909
    @samechaltusame8909 4 роки тому

    Wadimoche bexami iwedachewalewu zemenachu yibarek 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 роки тому +17

    ክፍል 4 ብቀጥል ደስ ይለኛል ነብይ ይድድያ እውነት ተባረክልኝ ።ሶፎኒየም ተባረክልኝ።

  • @user-uu7uc5sb1y
    @user-uu7uc5sb1y 4 роки тому +17

    😭😭😭😭😭ከዘላለማዊ መንግስትማ አያጎድልህ ሰው እምነት ስለጎደለው ነው የፈለገውን የሚያወራው ሰው ማውራቱ ልማዱ ነው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይባረካችሁ ያባቴ ምርጦች❤❤❤❤❤❤

  • @almazterefe4378
    @almazterefe4378 4 роки тому

    zemenachu kezi bemibelt kibir yimola geta tamagni new lemiyamin hulu yichalal tebareku betaaaaaaaaaaaaaaam

  • @meseretkebede7956
    @meseretkebede7956 4 роки тому +4

    ሱፍዩ ዲዲይ የእምነት ሰው ነው አውን ስትወይዩ እምነት ከፍ ይለ ነው በጣም ደስ ይላል ተባረኩልኝ

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu 4 роки тому

    Geta zemenachun yibarek tebarekuliyin yeminager bihon ende egzhbr kal yaworal tebarekulin ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qi2jo5vu9s
    @user-qi2jo5vu9s 4 роки тому +3

    ዘመናችሁ ይባረክ እወዳችሁዋለሁ❤💕

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 4 роки тому +1

    የእየሱስ ስራ ድቅ ነው ዛሬም እደጥቱ ይሰራል አሜን ተባረክ

  • @elithabetzewde7463
    @elithabetzewde7463 4 роки тому +1

    ሐዋርያ ሊዲዲያ በጣም በሳል እውነተኛ የእ/ር ሰው ነክ የጌታ አላማ ያለብክ ሰው ነክ አሁንም ጌታ ካለክ በላይ የ/እ የሆነውን ሁሉ ይጨምርልክ ተባረክ❤❤❤🙏🙏

    • @user-pm1gr7ri1x
      @user-pm1gr7ri1x 4 роки тому +1

      በጣም ሳናቅ ብዙ እናወራለን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @abcell2617
    @abcell2617 4 роки тому +1

    መብራት
    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቅዱሳን ሶፋኒ እና ይድዬ ዘመናችው ይባረክ ለየት ባለ ክብርና ቅባት መገለጥ ይሁንላችሁ።👐👐👐👐👐👐👐👐👐🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👋👋👋👋👋❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 4 роки тому +1

    ፓስተር ሶፊ ተባርክ!!!! እንዲያው "የልብ ለልብ " የሚባለው የአንተው ፕሮግራም ይመስለኛል ። በርግጥም በሰዎች ልብ ያሉ ጥያቄዎች ሁሉ የሚጠይቅበት በዚያው ልክ ምላሽ ከሐዋሪያው የተሰጠበት በመሆኑ ነወ። ከሁሉ በላይ በፍቅር እና በእውነት ላይ የተመሠረተ መከባበር ያለበት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል። በእውነት ፕሮግራምህን በጣም ወድጃለሁ ። ሐዋሪያ ይድድያ ማን እንደሆነ ሙሉ በሙሉ በዚህ show አውቄአለሁ ማለት ባልችልም ትክክለኛው ማንነቱንና አገልግሎቱን ግን ተረድቻለሁ። ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነው። ሰው የፈለገውን ይበል አገልግሎቱንና ህይወቱን ወድጃለሁ። እግዚአብሔር ይባርከው ይብዛ ይስፋ እደግፈዋለሁ። ተመችቶኛል። ሰፊዬ የአንተ አገልግሎት እጅግ በረከትና ትምህርት ያለበት በመሆኑ ተባረክ ብዛ ስፋ ውረስ!!!!!

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 4 роки тому

    Paster sofoniyas betam yemitiweded sew nehi geta abzito yebarkih. Fisum fikir betemola menfes new yemititeyekew .

  • @andyketsela9080
    @andyketsela9080 4 роки тому +1

    God bless prophet yadedia

  • @shaimaa7356
    @shaimaa7356 4 роки тому

    Wowowowoowo geta amilaki abizito yibarikowu

  • @amytube5753
    @amytube5753 4 роки тому

    Betam des yilal Geta yibarkachuu..

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 4 роки тому

    Thanku! Zemenachu yetebareke yihun

  • @alsultanalsultan1955
    @alsultanalsultan1955 4 роки тому +1

    አተ የግዚሄሐብር ሰው ነክ ጌታ ዘምንክን ይባርከው አተ የምድራችን በረከት ነክ

  • @abebechdesalegn8320
    @abebechdesalegn8320 4 роки тому

    Ameeeeeenn geta yichilali

  • @abikeya2328
    @abikeya2328 4 роки тому +1

    ፓስተር ሶፊ ተባረክ ከመሰዳደብ ሁሉም ወጥቶ እንደዚህ ቢናገር ጥሩ ነው አፓስትል ይድድያ ፀጋው ይብዛልህ ሁሉንም እኩል ማየት ትልቅነት ነው በጌታ ሁላችንም አንድ ስለሆንን ለሚያጠፋትም መመለስን ይስጣቸው

  • @veronicalegesse3865
    @veronicalegesse3865 4 роки тому

    ድንቅ ምስክርነት ነው ስው እኮ እየተቃወመ ያለው እግዚያቤር ይህንን ተአምራት ማድረግ አይችልም እንደማለት ያለ ይመስለኛል አፓስትልን ላይቭ ፌስቡክ ላይ የፀሎት አርስት እየፃፍን ልቅዱሳን እንዲፀልይ እባክህ ጠይቅው ተባረክ

  • @ek4643
    @ek4643 4 роки тому

    Geta yibarkish apostle Yididya!!

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 4 роки тому +2

    I loved apostle Ydidya may God bless him and lead him always as before!!

  • @admasuzeleke4566
    @admasuzeleke4566 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይቢርክህ ሀዋርያው ይዲዲያ:: በርታ!!!!!!! ኢሳ 50:4-10 🎺📣 ፓስተር ሶፎንያ አቀራረብህ መልካም ነው:: አገልጋዮችን በማክበርና እንደ እግዚአብሔር ቃልና መንፈስ ቅንነትህን አብዛ:: እወድሃለሁ::
    በተጨማሪ ነብይ ኤልሳህ ቱራን ስለ አባይ ግድብ እግዚአብሔር የተናገረውንና የሚያደርገውን ለህዝብ ብታቀርበውስ?
    ተባረክ ለበረከት ሁን💒🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺

  • @eamant.5383
    @eamant.5383 4 роки тому +2

    Waw pray for me Apostle I always bless you. You are right. It is clear what you talk.

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 4 роки тому +4

    ተባረኩ ያባቴ ብሩካን በጣም አከብራችሁዋለሁ

  • @hsbhsshsgsggshs558
    @hsbhsshsgsggshs558 4 роки тому +2

    Wowwww apostel mne largh long life bless you more and more

  • @birhanuxumsu7933
    @birhanuxumsu7933 4 роки тому

    Tabarekuuuuu ye abte burkani 🙌

  • @selammeja5431
    @selammeja5431 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 4 роки тому

    Geta zemenechu yiberak tabarakuu

  • @user-kk6vf5oq3x
    @user-kk6vf5oq3x 4 роки тому +4

    Apostle Yididiya getan keante bizu timhrt temralehun zemenh yibarek pastor sofi yetebareke zemenh Yibarek

  • @selemawitll1491
    @selemawitll1491 4 роки тому +1

    Wooooow god bless you 🌺🌺🌺

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 4 роки тому

    እውነት ነው ለእግዝአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ክብር ለአምላካችን ይሁን ስሙ ይባረክ የአባቴ ልጆች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ

  • @lkmom7071
    @lkmom7071 4 роки тому

    Tebarekulin ye abate birukan enkuan bedehna metachhulign

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 4 роки тому +2

    You have really touched core at times controversial and sensitive issues. Personally, it has given me some understanding to a certain degree. GBU you both.

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 4 роки тому +10

    እኔ ሀዋሪያውን እንደዚህ ተጫዋች ነው ብየ አልገምትም ነበር ቁምነገርን ከጨዋታ ጋር አንደበተ ሩት ጌታ ዘመንህን ቤተሰቦችህን አገልግሎትህን ይባርክ ፓስተር ሶፊ አጠያየቅን ተክነኸዋል ፀጋን ያብዛልህ

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 4 роки тому

    ፓስተር ሶፊ እንዴት አይነት ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው ነህ እውነትን ፍርጥርጥ አድርገህ በመጠየቅ ብዙ ቅን ሰው እውነቱን እንዲያውቅ አደረግህ ዘመንህ ይባረክ

  • @makidesyacoub1771
    @makidesyacoub1771 4 роки тому

    Wow yezares indaw yleyal
    Tsegawn yabzalachu

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 4 роки тому

    ስለ አንተ ያለኝ አመለካከት እጅግ ተቀይራል ጌታ ዘመንክ ይባረክ

  • @lidadocom927
    @lidadocom927 4 роки тому

    Geta yibarekchu Tabreku

  • @masaratmasarat1922
    @masaratmasarat1922 4 роки тому

    Wowwww tebarekilng 😍😘😘💓💓💓☔☔☔☔💘❤

  • @Almaz1870
    @Almaz1870 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ተባረኩ4 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @abelseyoum5998
    @abelseyoum5998 4 роки тому

    Apostle Yididiya is a blessed and a honest man. Yahweh bless him more.

  • @abebechdesalegn8320
    @abebechdesalegn8320 4 роки тому

    Ameeeeeeeenn ewinet nw

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ቅን ነው መልካም ነገር ይሆነናል አምናለሁ

  • @frehiwotberisso1716
    @frehiwotberisso1716 4 роки тому

    slnat Geta ybark..Tbarkulgn lmlmu

  • @marykulasa8610
    @marykulasa8610 4 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክቹ
    ኢየሱስ ፍቅር ነው

  • @lemin100
    @lemin100 4 роки тому +1

    We love you, you guys are so blessed,

  • @adielmeka6388
    @adielmeka6388 4 роки тому

    ፓስተር ሶፎንያስ ተባረክ አገልጋይ ሐዋርያው ይዲዲያ ተባረኩ ዋው በጣም ደስ የሚልና ጥሩ ጊዜ በማሳለፋቹ እንደ እግ/ር ቃል ቆይታ በመደረጋቸው ዘመናቸው አገልግሎትቹ የባረክ ተባረኩልኝ !!!

  • @zeniqw7819
    @zeniqw7819 4 роки тому +1

    Sofi sile titinah mediyanialem yibarekh you are really man of Good!! I am learned a lot thank you so much.

  • @abebuabera2616
    @abebuabera2616 4 роки тому

    Ameen Ameeen tebareku

  • @user-bg4dv7nc3g
    @user-bg4dv7nc3g 4 роки тому +2

    እዉነት በጠም አስታወይ እና ደስዬምል አገልገይ ኔክ እዲዲየዬ ጌታ እየሱስ ዘመንን ይበሪክ ታበረክ እወዲሀሎ ሶፊዬ ጎበዚ በሪታ

  • @mimilove2265
    @mimilove2265 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካሁች አሜንን

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 4 роки тому

    Ewnetkenew zemarewn semchalehu. Amnye confrematio semchalehu. Ante kedansaga. Tebkasethon new. Wedmjemreya temeles

  • @eliasabebe1084
    @eliasabebe1084 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዉድ ወገኖቻችን/ወንድሞቻችን ሐዋርያ ይድድያና ሶፊ።የኛ ሰው ስለዳኑት ነፍሳትም ሆነ ከበሽታቸው ስለተፈወሱት ሰዎች እግዚአብሔርን አመስግነው አያዉቁም።ሁሌም መክሰስ ብቻ ነው።ለመሆኑ በጠራጴዛ ዙሪያ በቅንነትና በፍቅር በጋራ ለመተናነፅ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ሞክራዉ ያዉቃሉ ወይ?ሁላችንንም እግዚአብሔር ይባርካን።አሜን።

  • @adanechsefudebeb1009
    @adanechsefudebeb1009 4 роки тому

    Wawawaw ጌታ yibrkali በጣም iwodachwalu nurelgn ታብርኩ

  • @meskeremdimsi2316
    @meskeremdimsi2316 4 роки тому +2

    አሜን አሜን ተባረኬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ሁለት የምወዳቹ አገልጋዮች ተባርኩ

  • @obsanafrica3552
    @obsanafrica3552 4 роки тому

    Apostle zemenih yilemilim.kifu ayinkah.

  • @bertukandaselayn7683
    @bertukandaselayn7683 4 роки тому +1

    Wwwwwooo geta yibarkachuu wodajoche jaginache🙌🙌💪💪❤❤

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣቹህ የምንወዳቹ የእግዚአብሔር ባሪያ ፅጋው አይለያቹ ተባርኩልን!!

  • @eamant.5383
    @eamant.5383 4 роки тому +3

    Man of God, Apostle Ydidya you are bless I believe you. What you talk Sofi God bless you.

  • @primeservices3196
    @primeservices3196 4 роки тому +1

    ሦፍዬ ብርክ በልልኝ ከነ ቤተሠቦችህ አተን የወለደች ማህፀን ትባረክ የኔ አሥተዋይ ጌታ ክብሩን ይውሰድ በጣም ነው የምወድህ

  • @salmwityegetaliji3042
    @salmwityegetaliji3042 4 роки тому

    Tabarkuuu ❤❤🛐🛐🛐🛐🛐💯🙏🙏👍👏

  • @degefaabera9572
    @degefaabera9572 4 роки тому +2

    ተበረኩ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ።

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 роки тому +1

    Yegzabeher seweche Egezabeher yebarekachew tebareku zemenehenachew yebarek

  • @saaraa5700
    @saaraa5700 4 роки тому +5

    Amen Amen teberakuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @nigussieta1847
    @nigussieta1847 4 роки тому +2

    እስቲ "እጃቹዉ የረዘሙ" ሰዎችን አምጥተህ አነጋግርልን

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 4 роки тому +3

    ሰላም ሶፊ ሰላም ሊዱ የእግዚአብሔር ልጆች ተባረኩ የእግዚአብሔር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን።
    በእግዚአብሔር ቃል ለሚመሩት ዉይይታችሁ በጣም ተመችቶናል ግን ግራ ለገባቸዉ ለማያምኑት እያዘንኩ የሐዋሪያ ጳዉሎስን አይን ያበራ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ አይናቸውን ያብራላቸው።
    ጌታ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ በርቱ ትጉ ።
    መከሩ ብዙ ነው ሠራተኞች ጥቅት ናቸው ።

    • @abirash9473
      @abirash9473 4 роки тому +1

      ሶፍ ዘማንህ ይበርክ ቀለ መጠየቅ ሰይሆን ትምህርት ነው ተበርክ እኔ ተምርለው ተበርኩ

  • @goldenabdella3999
    @goldenabdella3999 4 роки тому

    Wow Lovely ending

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 4 роки тому

    Betam dase yemel koyeta newo

  • @abebechdesalegn8320
    @abebechdesalegn8320 4 роки тому

    Tebarekulign bexam nw emiwedachu

  • @mebrihitgebre9561
    @mebrihitgebre9561 4 роки тому

    God bless you yadidiya&sofi yemigerm neber

  • @shalombkirstos8385
    @shalombkirstos8385 4 роки тому

    God blessed u brathers

  • @rahbotogbayrahbot3204
    @rahbotogbayrahbot3204 4 роки тому +1

    APOSTL YDIDIYA YE EGZIABIHER SEW
    betam ewedewalew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌺🌺🌺🌺🌺

  • @AaAa-id9ql
    @AaAa-id9ql 4 роки тому

    *_አሜንንንንንንንን በእውነት እግዚአብሔር ይበርከቹ ታበራኩ_*
    _ዘማነቹ ይባርክህ_

  • @thifhj7027
    @thifhj7027 4 роки тому +2

    Ewnet newe legzeabehair yemesanew neger yelem eyesus geta newe denku eyesus denkochen yadergal

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 4 роки тому

    Ye egezabehare sawe sofeyee zamaniki hulu yibareki Teberekilign tsaga yibizaliki birikiriki balilign ❤❤❤❤

  • @genetabebe8526
    @genetabebe8526 4 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ቆይታነው

    • @abirash9473
      @abirash9473 4 роки тому +1

      ፓስተራ ሶፍ ተበራክ የሰውን ልብ የምየሰራፍ ነገራ ትሰራለህ ሐዋራያ ይድድያ ዘመንህ ይበረክ እውደቸዋለው ጌታ ይቅር ይበለን የእትዮጵያ ሰው ምውደው ድህናት ሰከራም ሌበ ይውደል ብልፅግና ቦጎ ማስራት አይውደም ጌታ ይፈውሰን አንድ አንድን ማንቆሸሽ ማስደብ ሌለ አገራ ሰው ምንም ብትሰራ ዞራ ብሎ አያይም ማራን ማራን ማራን ማረን ጌታ ሆይ አገሬን ይቅር በልልን

  • @almaztsegay4207
    @almaztsegay4207 4 роки тому +2

    የኤርትራ መሪ ቤተሰቦቹ ሚሽን ናቸው ጌታ ይባርካችሁ

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 4 роки тому +3

    አሜን እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው

  • @mazertmama3742
    @mazertmama3742 4 роки тому

    Ene bizu gize ayichalehu,eji sirezim

  • @raheltadsse789
    @raheltadsse789 4 роки тому

    Hulum ende sofi ena apostle ayinet interview biho ereeeee ye Selam yale geta hoy minale hulunim endezi bitikeyirachew tebareku betam betam bewnet desssss alegn megibabatacu wiy yyy amilaka

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 роки тому +3

    እኛ ትዕግስ እምነት ስለ ሚጎድለን ነው! እግዚአብሔር ራርቶልን እንጂ ትንቢቱ ያልፈፀመው አቅቶት አይደለም !!ጌታ ሆይ በድለናል ይቅር በለን

  • @meronmeron6239
    @meronmeron6239 4 роки тому

    Tebarekulegn yetuededahu

  • @salemagnhu9464
    @salemagnhu9464 4 роки тому +1

    Tabrku zamnchu yilamlime betaam dasilal

  • @girmachama1364
    @girmachama1364 4 роки тому

    Apostle Yedidya I love you. God bless you.

  • @samiayalew2292
    @samiayalew2292 4 роки тому

    ለእግዚአብሔር የምሰነው ነገር የለም

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 4 роки тому +2

    Sofi ደሞ ትግስተኛ አስተዋይ ነህ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 4 роки тому +1

    Eysuse yadnal eysuse geta new ✝️

  • @lidadocom927
    @lidadocom927 4 роки тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን
    ፓስተር ሶፍዬ እና ሐዋርያው ይድድዬ
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በብዙ ፀጋ

  • @sarabalcha8680
    @sarabalcha8680 4 роки тому

    Tebareku

  • @sirgutwakshumie9657
    @sirgutwakshumie9657 4 роки тому +2

    God bless you guys.

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 4 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @alemaalema5609
    @alemaalema5609 4 роки тому

    ሊዲዲያ መጣጣጣጣጣጣጣምምምም ነዉ የምንዉድክ ጌታ ፀጋክን የባረክልክ

  • @yosefaraya1137
    @yosefaraya1137 4 роки тому

    The man of balance.. You are blessed apostle.. Sofii I love you...