Wandime abukii shukran hulem yesewin libii tertiro yemigeba timihirti new yemitakerbilin allah jezahin be bejenet yikifelih abukii walahii libachew yederekebachewin sewochii libii yaretibal yemitakerbilin program allah hoyii hulun wandochii likii inde abukii tiru sew adirgachew
Aselamu Aleiykum worahmtollah woberekato masha Allah tebarke Arrhman jezake Allah hyrr hyrrn jeza. wondimachin Allah yiTewll omurk Allah yihafzk bell mekank ye Ahe gali
በትክክል ጀዛኩም አላህ ኸይር
ጀዛክ አላህ ህይር
ተመልካቾች እንዴት ነው እሮመዳን ስራ እንዴት ይዞችሆል የሀባይብ
አይዞችሁ በርቶ አላህ ድዋችን ፅማችንም አላህ ይቀበለን
አሚንን
የበርሀ ሠንደል
*አሚን የረብ*
አሚን አሚን አላህ ይቀበለን ዉደ
የበርሀ ሠንደል አላሀመዱሊላ
የበርሀ ሠንደል አሚንን
ሰለዋቱላሂ አለይሂ ወሰላም
ጀዛከላህ አኺ አቡበከር አላህ ባለህበት ይጠብቅህ አላህ እውነተኞች ያድርገን
አሚንን ሆነን እንጂ መስለን ከመኖር አላህ ይጠብቀን አሚን
አቦኪ ዝግጂቶችክ ሁሉ ለኔ ምርጥ ና አስተማሪ ናቸዉ በጣም አመሰግናለሁ
Aliha mar ngne ብጣም
ሱብሃን አላህ ጀዛከላሁ ወኸይረን በንደነዚህ አይነት ጉዳዮች ላይ ዘመቻህን አታቁም በእርግጥ ወላሂ ለማካበድ ሳይሆን ጉራ ብቻ ወላሂ !!!!! አላህ ያለፈውን እንዲምረኝ አሉ እየለመንኩ ከእንግዲህ ተመለስኩ እያወቅኩት የሚያታልለኝና እያወቅኩ እንዳለወቀ የተውኩትን ቁልጭ ያለ ገበናዬን አመላከትከኝ ጀዛከላሁ ወኸይረን በርታ አቡ በክር በተለይ በእንደነዚህ አይነት ጉዳዮች እኛን ማስታወስህ አደራዬም ጭምር ነው አላህ ስራህን ይውደድል ይቀበልህም ክፉ አይንካህ በአንተው አባባል!!!! የውስጤን ብዕሬን አልገልፅ አለኝ እንጂ ዛሬ በአንተ ሠበብ የተገለፁልኝ አይቦቼ እኔና የውስጥ አዋቂው አል ኸቢር እንተዋወቃለን ጀዛከላህ!!! አላህ ከሙሕሊሶቹ ያሰልፍልኝ ስህቴን የሚያመላክተኝ ሰው ውለታን በጣም ይከብደኛል ለመግለፅ ጀዛከላህ ሠምቻለው ተግባሩን ያግራልኝ
ጀዛክ አላህ ኸር ውዱ የአኸራ ወድም አላህ ይጨምርልህ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
ጀዛከ አላህ ወድማችን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
የልቤን ስትናገርልኝ ከምንም በላይ ደስስስስስ ይለኛል አቡኬ ሁሌም ኑርልን ጀዛክ አላህ ኸይር።ጉራ ብቻ ብዙ መልእክት አላት።!!
ማሸአላህ አቡኬ ወንድማችን ጀዛክ አላህ ኸይር ሮመዷንን ፆማችንን ዱአችንን ሶላታችንን ይቀበለን አሚን
አቡኪ ጀዛክአላህ ጉራ ብቻ በትክክል ብዙ ትምህርት አለው ሀይር ስራህን አላህ ይቀበልህ አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አሏህ ተባረክ አረህማን
ህባየብ የረበናሰሏም በናተሏይሁን በስደት ያሏቹ ያልፍል ሶብር ይኖራቹ
ማሻአሏህ አቡኬ ጅዛ ከላህ ኽይር እዴው ትምርቶችህን ብሰማው ብሰማው አይሰለ ቸኝም አዴበትህን አሏህ።መርቆልሀል። እዳተ አይነቱን አሏህ ያብዛልን
ጀዛክ አላህ ኸይረ ኢሰታዜ ወላሂ አዳምጨ አልጠግበውም ያአላህ ሰምተው ተጠቃሚ ያድረገን።
ስወድህ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ
ሀቅ ለአላህ ብዬ ወድሀለው መሠሎችህ ያብዛልን
ጀዛኩምላህ ኸይረን ምርጥ ት/ምነው ጀዛኩምላህ ኸይረን አቡኬ
ትመህረትህ ልብ ስብሩ ውድ ድም ይሙስራጭ ትመህረትህ ሁሉ ብጣም አሪፍ ነው አላህ ይጥብቃችሁ
አቡኪ ያረቢ ዳህዋህ እልብ የሚገባ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ
Jazakallah heyer abuke mashe allah tabarkallah ba web kelata web malkt kalat atahulhe
ማሻ አላህ ጃዛኪሏህ ኸይራን ጥሩ ትምርት ነው አብክየ
ጀዛካላኸይወድምአቡኪ
ሰለላህአለሂወሰላም
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ እንደት ናችሁልኝ አብሽሩ በድአ እንበርታ ለኔም ድአ አድርጉልኝ ወንድም አቡኬ ጀዛከላሁ ኸይር ጀዛ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ላተም ኸይር ስራህን ሁሉ አላህ ይውደድልህ። ጉራ ብቻ ጥሩ ትምህርት ነው ወላሂ ዘጋዴ እየበሉ ጤፍ እውጭ ያሰጣሉ ህጻን ሁኘ አስታውሳለሁ ኃደኞቸን ዛሬ እኛቤት በራም ነው የታረደው እያልኩ አሞኛቸው ነበር የልጅ ነገር አላህ ይቅር ይበለን
ጀዛከላህ ኸይር ውድም አቡበኪ አቦ ይመች ህ ሁሌም የምታቀርበው ማራኪ ና አስተማሬ ናቸው በጣም ተመስጬ ነው ምሰማው አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ።
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ውስታዝ አቦኬ። በትክክል
ጀዛኪላህ ኡስታዝ መሻአላ አላህ ይጨምርልህ
ጀዛካላህ ኸይር ወንድም አቡበከር ምርጥ ሰው 😍😍 ትክክል ወላሂ፡ 😢😢😢
ጄዛክላህ ክይር
ማሻአላህ
ምርጥ አባባል እውንታ
አልም ቅይይር ያለች
18 ተኛ ነኝ አቡኪ ጀዛክ ወላሂ ደስ የሚል ነው እንዴት ናቹ በስደት ያላቹ እህቶቼ የረመዳን ስራና ኢባዳ እንዴት ነው የረበና ሰላም እዝነት እገዛ አይለያቹ ምርጦቼ አብሽሩ ያልፋል
በጣም ትክክል አቡኪ ጀዛከላህ ኽይር ጉራ ብቻ ጉራ ብቻ!!
ጀዛከላህ ኋይረን አቡኬ
😭😭 ትክክል ወላህ ለድሀ መርዳት ተትቶ ለሀብታም መሽጎጥጎጥ አላህ ሂድያ ይስጠን ጀዛካላህ ኸይር አቦኪ
ጀዛከላህ ኸይር ወድም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
በጣም አስታማሪ ነው ጀዛከላህ
ወይ እርእሱ ትክክል ብልሀል አቡኬ አላህ ይጠብቅህ
ጀዛኩሙላህ ኸይር
ውድ ወድማችን አላህ አባትህን ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው አተንም ቤተሰቦችህንም ሶብሩን ይወፍቃችሁ
ጀዛከላህ ኸይር አቡኪ
ሳላደንቅህ አላልፉም ትምህርትህ ሁሉ መሳጭ ናቸው በርታ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷☝☝☝💓💓💓
ጥሉብኝ ጉራአልወድም እረ አላህ ከጉራይጠብቀን
አንደበተርቱ አቡኪጀዛከላኸይር
😢😢😢😭😭😢😢😢 Masha Allah Jezak Allahu kher wodemee
Jezkllah. Heyren abke. Leknhi gura becha ensallah. Allah heyrun mengde ymerane
በትክክል ወላሂ አቡኬ ስወድህ አብሽር በርታ
አላህ ይጨምርልህ
Asalamuu Aleykuum warahmaatulahii wabaarakatuu subhan allah Jazak allah kayer wandma
Wa wr wb Abuka Allah heyer serahen yewdedelih Jezak Allah heyer
ትክክል ነው ማንም ደሀው አይወዱም
አሰ.ወራ.ወበ.ውድ.ወንድሜ.አቡኬ.አንተ.የምታመጣቸው.ምክሮች.ሂወቴን.ለመቀየር.ሰበብ.ሆነውኛል.ልክ.ብለሃል.ጀዛክ.አላህ.ኽይረን
Subahan Allah 😢😢jezakallah heyr Abuki Allah yexabikah sellallahu Aleyhi wesalam
አቡክየ ጀዛካላህ ኸይር ዘዛ
አቡኪ አዉነት ነዉ ያልከዉ ሁሉ
ጀዛከላህ ህይር
ጀዛከላህኽይር ወድም አቡኪ
ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም
አላህ ይጠብቅህ
ጀዘክ አለሀ ከይር አቡክ ዬምትለቀቸው ነገሮች ሁሉ ደስ ዬሚሉትነቸው
ጀዘህ ከለህ ከይር ማሸ አለ
Wandime abukii shukran hulem yesewin libii tertiro yemigeba timihirti new yemitakerbilin allah jezahin be bejenet yikifelih abukii walahii libachew yederekebachewin sewochii libii yaretibal yemitakerbilin program allah hoyii hulun wandochii likii inde abukii tiru sew adirgachew
አላህ ማስታዋሉን ይስጠን ልክ ነክ አቡኪ ጀዛክ አላህ ከይር
ሱብሀን አላህ
ጀዛከላሁ ኸይር ወንድም አቡኪ
ጀዘክአለህ ከይር ውድ ወንድማችን አቡኪ
አቡ ኪድምጽ ናፍቆኝ ነበርማሻአላህ
ወላሂ ልክ ብላሀል እዴት እደሚያጨሱኝ እደዚህ አይነት ሰወች
ትክክል አብኬ 👌👌👍👍
ጀዛኩም አላህ ኽይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብብ
ሰህ ጀዛክ አላሁ ኸይር ወንድም አቡኪ
S A w jezakellah hayir
ጃዛካለህ አቡኪ ✔✔✔✔♥♥
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር
ጅዛካላህኽይር አቡኬ ትክክል
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ምርጥምርጥ ትምርቶችአሉ
جزاك الله خيرا جراء اخي الكريم
ጀዛከላሁ ከይው ወድም አብኪ
جزاك الله خيرا جزء
اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم
Jezakelah heyir wndim abubeker
ጀዛክአሏህ ኸይረን
Aselamu Aleiykum worahmtollah woberekato masha Allah tebarke Arrhman jezake Allah hyrr hyrrn jeza. wondimachin Allah yiTewll omurk Allah yihafzk bell mekank ye Ahe gali
ጀዛኩሙላህ ከይር
ጀዛኩምአላህኽይርወንድም
በትክክል አቡኪ አላህ ማስተዋልን ይስጠን
ጀዛክ አላህ ኸይርን አላህ ይጠብቅህ አቡኪ ያርብ
s.a.w✅✅✅
ለዉጥ የሚለዉን መፅሀፍ የትነዉ የማገኘዉ ዘመዶቸ ??እኔ አልአይን ነኝ
እጅግ በጣም አስተማሪም ነው አቡኪ
አቡኬ ይህ ግን አትጨነቁ የሚባል መጸሃፍ የት ነው ያለው እስኪ የምታውቁ ጠቁሙኝ
ጀዛክ አለህ ከይረን አለህ ዪጠቢቂ
አሚንንን ያጀምአ
ጀዛኩም አላህ ኸይርን
😢😢yalefew hiwetan asetawsekegn Jezak Allah👍
ጀዛካላህ. ኸይር
ሱብህን አላህ ጀዘኪለሁ ኸይር
جزاك اللهُ
ጀዛኪላህ ወንድም አቡኪ
Jezakalhi huyern brethre abeki
ሱብሀን አላህ ጀዛከም አላህ ኸይር ና ጀዛ ወንድም አብ
ማሻ አሏህ ጀዛከሏህ ኸይር
ጀዛክ አላሀረ አቡኬ
Wa wr wb s. A. W ameeennnn
ሱብሃን አላህ
ما شاء الله تبارك آلله
جزاك الله خيران صح وآلله كلمك ألله يحفظك
إن شاء الله آلله يهدينا
ابكي جزاك لله خيرا يا رب الله يسعدك ربي يحفظك من كل شر اخي الكريم
ሱብሀናላህ ጀዛከላህ ኸይራ
سبحان الله. شكرا جزاك الله خيرا اخي
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም
Iአብኬ ጀዛክ አላኸይር መልካምሠውኮነህ አብኬ አተከምትለቃችው ብዙተምሬለሁ
ሱበሀንአላህጀዛከአላህኸይር
Subehne allah jezakellah hire abuki
ጀዛክ አላህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
Jezak allah kheyiren abuki wendime
بسم الله والحمد ألله رب العالمين ماشاء الله جزاك الله خير ياخي في ألله سبحان ألله العطيم أللهم صلى وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
جزاكم الله خيرا و احسن الجزء
ابك ❤
كیف رمضان ھبیب