Thank you for educating most Ethiopians about the history of our region,we Eritreans got our independence through a long and hard fought struggle that was held in our land, we never wanted to take any piece of land that didn’t belong to us and we never thought of breaking up mother Ethiopia ,we have proven that in so many ways by standing next to Ethiopians at the desperate time of threat ,that was heading towards the people of Ethiopia…..
ማክዳ፡ Makda, you are working hard to promote peace between the two countries, Ethiopia and Eritrea. Excellent dedication. Your effort will prevail. One day the people in the Horne will start living in harmony. God bless you. Keep doing the sublime work.
Maki,I have no enough words to explain your amazing works and bring the true identity of Eritreans. May the Almighty God bless you immensely .I hope to see you in Eritrea .Lots of respect for you and Belay for your great work. Stay safe 🙏
ግዜ ብወስድም ሓቅ መውጣቱ ኣይቀርም❤
ሀሌታ እናመስግናለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሚኪና በላይ የእውነት ኣምባሳደር ብያቸዋለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ!
Amen. Very True
አማራ ነኝ በክልላችን በሚሊየን የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ይኖራሉ ከኤርትራዊያን ጋር ለዘመናት አብረን ኖረናል ሰርተው የሚያሰሩ የስራ ሰውዎች መሆናቸውን ነው የምናውቀው ሌላ ስም ቢሰጡአችሁ ተሸናፊ ስነልቦና ያላቸው ሰዎች ናቸው ድል ለፋኖ ።
ጅል ኤርትራውያን ግን አማራን እንደ አህያ ነው የሚያዩህ
ማኪያ ለእውነትሽ እግዚአብሄ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በስራሽም ስኬትን እመኝልሻለሁ
ሰላም ለኛ ለአፍሪካችን ለአለማችን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you Maki, ቀናና እውነተኛ ስለሆነው ልብሽ, እግዚኣብሄር ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም!!!!!❤
እህታችን በጣም ደስ የሚል ነዉ የሰላም አምባሳደር እንዳንቺ ያብዛልን ከጎንሽ ጋር ነን 🌷🌻💐🌼🌸🌾🌺🥀🌹🌷🌻💐🌼🌸🌺🥀🌹🌷🌻🌾🌸🌺🥀🌹🌷🌻🌼💐🌾🌸🌺🥀🌹🇪🇷🇪🇹
ምኪየ በጣም ነው የሚወድሽ ይማከብርሽ ኣቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል እና ቀጥይበት።
ማክየ እናመሰግናለን እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እህታችን ሰላም ለኢትዮፕያና ኤርትራ ለሁሉም ኣለም ሰላም እንመኛለን 🇪🇷❤🇪🇹
ግሩም አቀራበብ ጥሩ ዝግጅት ነው 🌹🌹🙏
እጅግ እጅግ ኣርጌ ኣመሰግንሻለሁ እውነት በእውነተኛ ሰው ሲነገር በጣም ደስ ኣለኝ ፈጣሪ ይባርክሽ!❤❤❤❤❤
ማኪዬ የእውነት ሰው ክበርልኝ። 🇪🇷❤️🇪🇹
God bless you
ማኪ ሽኮር ቀጽሊ ኣጆኺ
ማኪ ምን አለ ኦንዻቺ ኡነተኛና ቅኑ ህዝቦች በበዙሉን እንወድሻለን ኦናከብርሻለን❤
ሃለታ መድያ ጥሩ ፕሮግራም አላቹ I wish ሁሉም መዲያ እንደ እናንተ ቢሆኑት በኢትዮጵያ እና በ ኤርትራ ሰላም ይሆናል ነበር ጥሩ ስራ እየሰራቹ ነው አይዛቹ 💪 ሰላም ለሁሉም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
I like your show. Thank you
I am from Eitrea i l ove our Ethiopian familie . Selam le Ethiopia ena Eritrean endihum le hulu
ማኪ ኣይዞሽ በርእልኝ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪ፍቅር ና ሰላም ይስጠን
Thank you for educating most Ethiopians about the history of our region,we Eritreans got our independence through a long and hard fought struggle that was held in our land, we never wanted to take any piece of land that didn’t belong to us and we never thought of breaking up mother Ethiopia ,we have proven that in so many ways by standing next to Ethiopians at the desperate time of threat ,that was heading towards the people of Ethiopia…..
ዕድሜ ይስጥሽ ማኪየ
በናትሽ ትክክለኛ ትምህርት አስተሚርልኝ።እንድያውም አንጣላም ያልሰማ አሰሚልኝ
❤❤❤❤ am Eritrean thanks. Keep it up serving the truth
Thank you Maki for shearing the truth.
ማኪ እግዚአብሄር ይባርክሽ ቆንጆ አገላለጽ ነው ምንም ስልተት የለውም ተባረኪ
Thank you Maki 🇪🇷🙏🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇹
መልካም ኣቀራረብ በጣም ደስ ይላል ኣይዞሽ/ኤርትራዊ ኣርቲስት ኣክሊሉ ተፎኖ
Egziabher ye ewnenet Amlak new, anchim fetari yibarikish. God bless Eritrea and Ethiopia ❤❤❤
ማኪ ሓቢብቲ ብርኽቲ ዘርኢ
ሰባኺት ሰላም የቀንየልና
ኢትዮጵያን ኤርትራን ንዘልኣለም
ብዛዕባ ኣዚምሃራ ua-cam.com/video/PuiThf1Uolw/v-deo.htmlsi=bZMWO6UAduoF2GOM
Maki Egiziabher Yebarkisch 🙏🙏🙏
ስወድሽ እኮ ማኪ በቅርብ ግዜ ነው አንቺን መከታተል የጀመርኩት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በንግግርሽ መካከል የልኡል እግዚአብሔር ን ስም በምስጋና ሳታነሺ ሰለማታልፊዉ በጣም ጥሩ ልብ ያለሽ ሰዉ ነሽ ተባረኪ
God bless you maki
አቀራረብሽ እጅግ ድንቅ ነው እነመሰግናለን እህታችን ተባረኪልን ከልብ እናመሰግናለን ሚዲያውንም እናበረታታለን
Thank you Makiye tebareke ♥️🌹🌹🌹🇪🇷♥️🇪🇹
ሚኪ ሽኮር❤ቀጥልበት 🎉
Peace and love for Eritrean and Ethiopian well done ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍
የሀለታበጣም ነው የምያመሰግናቹ 🌹🌹🌹🌷🌷💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
🇪🇷 ❤🇪🇹❤forever ❤❤❤ ማኪ የሳለም ኣመባሰደር ቀጥይበት ኣብረን እናድጋለን ወያነ Game Over ፊትሕ ለ ትግራይ ህዝብ።
ማኪ ማኪየ ይሔ የያዝሺው አጀንዳ ለሁለቱም አገሮች የሚጠቅም ነው። እውነቱን እያስተማሩ ነዉ ፍቕር የሚለመልመው።🙏🏾 🇪🇷♥️🇪🇹
ማኪ ስወድሽ!
ማኪ ሽኮሪና የሰላም አምባሳደር እናመስግናለን
Maki peace ambassador God bless you and the family🙏🇪🇷🙏🇪🇹🙏🇪🇷🙏🇪🇹🙏🇪🇷
ማኪ ይመችሽ ቀና አስተሳሰብ ያለሽ ሰው ነሽ ቀጥይበት
ማኪ እቴ ቆንጆ ስለ ምትሰሪያቸው የሰላም ጥረት በጣምነው ማመሱግንሽ
እናማሰግናለን❤❤❤❤❤❤
Thank you maki for telling truth and for trying to bring this two countries but one people together
ሰላም ሰላም ማኪ
የተከበርሽ እህታችን ሚኪ ሰላምህን ያብዛልን አይዞሽ
ኤርትራና ኢትዬጵያ ለዘለአለም በሰላም ይኖራሉ
እናከብራለን
ጌታ ይባርክሽ ።
ማኪየ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
Maki shikor 💙🇪🇷 thank you as usual 💙 ur the best ❤️
ማኪ ጎበዝ ኣንቺ ኤርትራዊት ነሺኣግዚኣብሄር ይባርከሽ ❤❤❤❤❤
Maki gual Asmera!🇪🇷🙏🇪🇷 YEMECHHH
Wawwwww absolutely Excellent explanation
Ethiopiana eritreana lezlalem ynur 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Peace for Eritrean and Ethiopian people
የኤርትራ አመራር ወደሁሉ ጉረቤትና በአጠቃላይ ለሞላ አፍሪካ እንዲዳረስና ከምእራባውያን ተገዢነት እንዲገላገል ሁላችን አፍሪካውያን መስማማት አለብን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤️👍☘️🙏🎊🌱🌳🌲🍀🎄🌴🌴🎄🌹
@@rasayifat5726you are dead awol said it just nobody claimed your stupid body for funeral 😅
አታ በላዒ ደረቅ ጎጎ እንታይ ገበረካ ናይAfrica ህዝቢ ንኤርትራውያን እካ መሪርዎም አሎ ኢሰያስ እዚ ሸይጣን ጋኔን ተመን. ኩሉ መንእሰይ አሳጊጉ ንበይኑ አሳፊሑላ አሎ ኤርትራ.
@@freweyne865 ወያነ ብደዋ ቐቢሩዋ ኢሰያስ 😂😂😂
አስመራ እንተዘይኣትዬ ኢልካ ጨዲርካ ምስተሓመልካ ኣውያት ጀሚርካ።😂😂😂
ሚኪ ኢግዛብሀር ጠና ይስጥሽ የሰላም ርግቢት ነሽ።
ሰላም ሰላም ማኪሽኮር ❤ እግዛአቢሄር አምላክ ፍቕርን ሰላምን የዉርደልና ንኤሬትራ ሃገርና ንጎሮባብትናን ኩሉ ግዜ ኤሬትራ ወይሞት ❤❤❤💪💪
Thank you 🙏❤
Makyee sweetheart you are the best you try to bring peace between Eritrea and Ethiopia you are amazing true Ethiopianwie may the good lord bless you❤🎉
Well come Maki,good job,berchii.
,,short videos but really full of important messages ❤ 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹❤
Thank you Maki. 🌴 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🌴
ማኪ ሽኮር አይዞሽ በርቺ እናመሰግናሉን🌹🥰
ሰላም ይሁንላቹ ሃለታ 1
ማኪ በጣም ናው ናከብርሽ አና ንወድሽ
የማታቅርቢው ፕሮግራም ለሰላም የኤርትራ ና ኢትዮፕያ በጣም ኖው አንኮራለን
ቀጢው ፈጣሪ አድሜ ና ጤና ይስጥሽ
Thanks you mik❤❤❤
Thank you for your educational information god bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹
አማራ ነኝ ኤርትራዊያኖች በልባችን ትልቅ ስፍራ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Maki ❤
ማኪ እግዚኣብሄር ይባርኪ ስለቲ ሓቂ ዘረባኺ።
ማክዳ፡ Makda, you are working hard to promote peace between the two countries, Ethiopia and Eritrea. Excellent dedication. Your effort will prevail. One day the people in the Horne will start living in harmony. God bless you. Keep doing the sublime work.
ማኪ እህታችን ይህ መልካም የፍቅር ❤ለአለም ህዝቦች እንዲበዛ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇸🇴🇸🇴🇨🇳🇨🇳🇨🇦🇨🇦🇪🇬🇪🇬🇯🇴🇷🇺🇷🇺🇶🇦🇺🇸🇺🇸
Maki,I have no enough words to explain your amazing works and bring the true identity of Eritreans. May the Almighty God bless you immensely .I hope to see you in Eritrea .Lots of respect for you and Belay for your great work. Stay safe 🙏
I am so happy to have u in our Eritrean lives your kind word’s thank you Maki
Thank you sister Maki, for being honest and all you do! Keep up the amazing job 👋👏🙏🌹💕🌹💕🌹💕🌹💕🌹💕
We had wrong understanding about amahara people but now we find the reality ,amhara is the most welcome people
May the Lord bless your life with joy and peace my dear sister.
ማኪዬ የሰላም ሰው በጣም ነው የማከብርሽ: ፕሮግራምሽን በጉጉት እየጠበኩ ነው የማይሽ: አነጋገርሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ: ብርክቲ ፍጥረት እንዳንቺ ሰው ይብዛልን: አምቼ ወንድምሽ ከጎረቤት ሀገር ጀርመን 🤗
የኔ ናት ፕሮግራምሽ በጣም ነው ደስ የሚለው በርቲ
ማኪ በምትሰሪ ስራ በጣም ቖንጆ ቀጥልበት፡
ስለ ኤሪትራ ኡነቱ እንናገር ከተባለ በርካታ የኢትዮጵያ ፖሎቲኮኞችና ኣክትስቶች ታሪክ ኢያዛቡ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያልነበረ ታሪክ የሚናገሩት በጣም ነው የሚያሳዝን፡ ምክንያቱም ልቕሓን የሚጠሩት ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ የማንም ሃገር በታሪክ ወሪራ ኣታውቅም ለመወረር ኣስባ ኣታውቅም ብሎ የሚናገሩት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀንብሮ ሊናገሩ ኢናስተውላለን ሆኖም ግን ለኤሪትራ ከእንግሊዝ ቐጥሎ የኢትዮጵያ መሪዎች ከሃይለስላሴ ጀንብሮ እስከ የወያኔ ስልጣን በነበሩት በኤሪትራ ሕዝብ ኢና ምድርዋ ምን ምን ግፍ ያላደረጉት ነገር ኣለ?
የኢትዮጵያ መሪዎች ለኤሪትራ ለመግዛት ምን ያላደረጉት ግፍ ኣለ? በደርግ ግዜ ኤሪትራ መሬታ እንጂ ሕዝብዋ ኣያስፈልገኝም ብሎ ትእዛዝ የሰጠበት በዩቱብ ገብተሽ ታሪኩ ማየት ይቻላል፡ ስለዚ ብምብራቅ ኣፍሪካ ለኤሪትራ ኣንደኛ ጠላታችን የኢትዮጵያ መሪዎች ናቸው።
ኤሪትራ ያው ኢንገልፅክሽ ከቱርክ ጀንብሮ ግብፅ፡ ጥልያን ፡ ኢንግዚዝ፡ ሃይለስላሴ፡ደርግ ኢነኝህ ሁሉም ለኤሪትራ ከመጠን በላይ ገዝትዋል ብዙ ግፍ ኣደርስቡናል፡ ስለዚ ኢትዮጵያውያን ኤሪትራ የኢትዮጵያ ኣካል ነበረች ወያኔ ነው ለሻዕብያ ኣሳልፎ የሰጡት ኢትዮጵያ ባለ 2 ወደብ ነበረች ውያኔዎች ግን ኣሳልፎ ሰጡት ኢትዮጵያ ወደብ ኣልቦ ኢንዲትሆን ያደረጉት ብሎ የውሽት ታርክ ኢያስመጡት በየዩቱቡ ፍስቡክ የሚናገሩት የሚንሰማው፡ በኣንድ በኩል ደግም ኢትዮጵያ በቀኝ ገዥ ተገዝታ የማይታወቅ ኣፍሪቃዊት ሃገር ናት ብሎ ደግሞ ሊናገሩ ኢንሰማለን፡ ስለ'ዚ ሓቁ ታሪክ ኢንደሚነግረኝ ኤሪትራ የኢትዮጵያ ኣካል ሆና ኣታውቅም። በግዛት ብሃይል ካልሆነ በስተቀር፡ እዚ ደግሞ በግዛት ከመጣቹ ቱርክ ነው ለ300ቶ ዓመት የገዛ ከዛ ጥልያን ደግሞ 50ተ ገዝትዋል ስለዚ በግዛት ብዛት ኣኻያ ቱርክ ውይም ጥልያን ነው ኤሪትራ የኔ ነው ብሎ መናገር የነበረበት ሆኖም ግን በግዛት ኢንደ ገዙዋት ስለሚያውቁ ኣልተናገሩትም ተሽንፎ ከወጡ በቃ ወጡ፡ ኢትዮጵያ የሚትባል ሃገር ውይም የኢትዮጵያ መሪ የነበሩትና ያሉት በጣም ውሽት የሆነ ታሪክ ለኢትዮጵያ ትውልድ የማይበጅ ታሪክ ኢየስተማሩት ነው የሚንሰማቸው ይህ በኢትዮጵያውያን ሊስተካከል ይገባ ውሽት ታሪክ ለወጣቱ ኣድስ ትውልድ ማስተማር ኣይጠቅምም ይልክስ ኢትዮጵያ ከኤሪትራ በጦርነት ትኮሳ ሰላም የሌላት ሃገር ሆና ኢንዲትኖር በስልጣናቹው ማስረዘምያ ነው የሚጠቅሙት የሚያስቡ ያሉት፡ ስለዚ ትክክለኛው ታሪክ የኢትዮጵያ ኣድስ ትውልድ ኢንድያውቅ ኢትዮጵያ ሰላም ሆና ከጎራባብት ኢንዲትኖር ከተፈለገ ያልነበረ ግን ኢንደነበረ ታሪክ መንገር ጥሩ ኣይደለም ሓቁ ግን ቀስ ብሎ ኢየወጣ ነው በዚ 21ክ/ዘመን፡ ስለዚ ኤሪትራ ኣካል ኢትዮጵያ ሆና ኣታውቅም ኢትዮጵያ ባለ 2 ወደብ ኣልነበረትም ይህንን ነው የኡነተኛ ታሪኽ ፡ ኢንድያው በዓለም ወደብ ኣልቦ የሆኑት 44 ሃገራት ከነኝህ ኣንድዋ ኢትዮጵያ ነች ይህ ታሪክ በደምብ ማወቅ ኣለበት የኢትዮጵያ ኣድስ ትውልድ፡ በኢትዮጵያ መሪዎች ኢየተዋሽህ እስከ መቸ ነው መንቃት ኣለበት።
ኢትዮጵያ በምን ኣይነት ወደብ ለመከራየት ትችላለች የሚል ሃሳብ ሌላ ነው በስምምነት ኣንዱን ኣንዱን ብጥቅም ጠቃቅም መጠቀም ይቻላል ግን ፍላጉት ከለለ ደግሞ ብሓይል የሚባል ነገር ደሞ ኣይሰራም በሰላም በመወያየት ግን ብዙ ስራ ይሰራል ይህ ግን በመከባበር በግድ ሳይሆን በፍላጊት ኣልያም በሓይል ውይም በመፍራራት ምንም የሚሆን የለም፡ ሰላም ከማንም ሃገር ውይም ሕብረተ-ሰብ ዓለም ኢንፈልጋለን ግን ደግሞ ብትግል የስንት ሰማእታት መስዋትነት ከፍለን ልዕላውነታችን ናጽነታችን ያመጣን ሕዝብ በምንም ዓይነት ለሃገራችን ለድንበራችን ለቀይ-ባሕራችን ከውራር ሓይል ለመከላከል ሁሌ ዝግጅ ነን። ተከባብረን የየራሳችን ሃገርና ዳር-ደንበር የታወቀ ስለሆነ ኢኛ የሌላ ሃገር መሪት በጦርነት ማቆጣጠር ኣንፍልግም ከውጭ ደግሞ ወደ የኛ ልዕላውነት ጠላት ሊገባ ኣንፈቅድም።
ማኪ እንካን ደስ አለሽ ለዘላለምም ደስ ይበልሽ❤
በጣም ነው የማደንቅሽ
Thank MECKI!!!. PEACE, PEACE, AND PEACE!!!!!
❤Makda 🎉 Thank very much sister 🎉❤
We love you sister from melake from Australia ❤❤❤❤❤❤
Became ❤ewedatuhlehu ❤😂🎉amen amlak ethoipai ena Eritrea 🇪🇷 😅embark amen 🎉❤🎉😮😅❤️ and peace for eritria and our ❤🇪🇹 ❤🎉😅for ever 10:36
Maki Konjo you are blessed!!
Peace to Eritreia and Ethiopia 🙏🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት ውሸታሞች እድሜያቸው እንዲያጥር።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇴🇸🇴🇸🇴
Thank you sister ❤❤❤❤❤❤❤
ማኪ ሓቅን በሓቅ በመምጣት ደስ ይላል መኪ ይሄፍቅርሽ ሁሌም አይኳረጥ
Good job! Keep up. I appreciate your work.
የትከበርሽ ማኪ ሁሌን የምታስትምርን ስለ ፍቅርና ኣብሮ ማደግ በጣም ደስ የሚያሰኝ ስለ ሆነ ደስ ይበልሽ እኛ ኤርትራውያን ደግሞ ፍቅር ጠባቒዎች ነን❤
am Eritrean ❤❤❤❤❤ I love huleta all programe
Makiye yene konjo Egziabhar ybarksh ❤❤❤🙏
Awelino our hero !!
Keep shining my dear brother 🙏🙏🙏🙏
ማኪ ፈጣሪ ይባርክህ🎉
Thank u u so sweet we really appreciate your confidence and love
Peace for all African thanks so much sister 🙏🇪🇷🙏🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇷👈👍🇪🇷
PROUD 2B ERITREAN
Thanks maki ❤❤
Very good program. Keep it up
Maki you are an angel may god bless you
Betam new programmeshen yemewedew 🎉❤🎉❤. Thank you so much 🎉.
Maki , ❤selam yemtfligi neshe igzabher 🙏 kanchigar yihun, ❤👍