ተአምራዊ የተራራ ላይ ፕሮጀክት - ብዙዎች የማያውቁት በአፍሪካ መጀመሪያው @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 27

  • @kassahundesalegn3057
    @kassahundesalegn3057 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ከፈቀደ ከገና ብዙ ብዙ እናያለን ። ለጠቅላይ አዛዡ ዕድሜ እና ጤና ተመኘሁ

  • @MawekAbiyot
    @MawekAbiyot 6 місяців тому +7

    በጣም ደስ የሚል መጻኢ ተስፋ የሆነ ሜጋ ፕሮጀክት ነዉ ፈጣሪ ፍጻሜዉን ያሳምርልን

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 6 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ምቀኛህን ያርቅልህ ዶክተር አብይ ❤❤❤❤

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 6 місяців тому +11

    3ዲው ያምራል ኢትዮጲያችን በእዚሁ ከቀጠለች በእያንዳንዱ ክልል የዛን ማህበረሰብ ታሪክና ባህል የሚገልጹ ግንባታዎች ከተሰሩ ቱሪስቶች ይዘው የሚመጡትን የውጭ ሀገር ብሮች አራግፈው መሄዳቸው አይቀሬ ነው ኢትዮጲያችን ትለምልም ሁላችንም ስለ እዚህች ምድር ሰላም እንፀልይ እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርካት አሜን ።

  • @AstairWuhib
    @AstairWuhib 6 місяців тому +7

    You are an amazing PM GOD BLESS & your family

  • @ZenebechAsress
    @ZenebechAsress 6 місяців тому +12

    አይ አብይ እንዲያው መን ልበልኽ ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ተባረክ መጨረሻውን የሳይህ ደስ ይበልህ

  • @ahmedthamarudin8953
    @ahmedthamarudin8953 6 місяців тому +4

    ይህ የኢትዮጵያን ታሪካዊና መልከዓምድራዊ እምቅ ሀብትን ለማስተዋወቅ ታላቅ ጠቀሜታ ያለው ፕሮጀክት ነው ።
    ጠቅላዩን ሳላመሰግን ማለፍ ንፉግነት ነውና በእጅጉ ሊመሰገንበት የሚገባ ድንቅ ዕቅድ ነው ።

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 6 місяців тому +2

    ኢትዮጲያ ለዘላለም በ
    አንድነት ትኑር እንደ
    ጠቅላይ ሚንስትራችን ለሕዝባቸው መልካምን የሚያልሙ ዜጎችን ፈጣሪ ይስጠን

  • @robs5120
    @robs5120 6 місяців тому +1

    ብልፅግና🎉🎉🎉

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 6 місяців тому +2

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።በርቱ፡እውነኛ፡ጀግኖቻችን።

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 6 місяців тому +3

    ይበርታ 👌

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 6 місяців тому +3

    ጀግናዬ አብቹ አሁን እስቲ ይሄን መሪ ምን አድርግ ነው የሚሉት

  • @Tamirathailesolomon-vs3yh
    @Tamirathailesolomon-vs3yh 6 місяців тому +2

    Axsum
    Nejashi mesgid
    Lalibela
    Afar bilemu ketay tiru new ende wenchi ena gorgora

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 6 місяців тому +3

    በየቀኑ ለምቀኛዉ ለቀናተኛዉ ሻቢያ መርዶ እያረዳህ ከለቅሶ ሳይነሱ ሌላ ለቅሶ ታረዳቸዋለህ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @MideksaTeshome-y3o
    @MideksaTeshome-y3o 6 місяців тому +1

    Hye gn dinq hasb ina betam asfelagi sira nw

  • @solomon2747
    @solomon2747 6 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂 i can't

  • @MelakuSanch
    @MelakuSanch 6 місяців тому +1

    Yemigerim dink eyita yalewu mari silalagn baxam edilagnanet yisamagnal

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 6 місяців тому +1

    hahahaha ayyyyy lezawm ye ethio mengst new mishefnew wey gud , mn fenji likeber yhon

  • @davayshe649
    @davayshe649 6 місяців тому +1

    Ende bahirdaru project 😂😂😂😂😂😂

  • @dejenealemuworkineh3903
    @dejenealemuworkineh3903 6 місяців тому +1

    Is it Ras Dejen or Ras Dashen?

  • @Guadmengistu
    @Guadmengistu 6 місяців тому +2

    አክሱም ቢሰራ ለከተማዋም የገቢ ምንጭ ይሆናል ፣ስራብይፈጥራል ። ተራራ ላይ መሰራቱ ምን ይጠቅማል

    • @ahmedthamarudin8953
      @ahmedthamarudin8953 6 місяців тому

      የኢትዮጵያን ታላቅ ተራራ ለመጎብኘት እጅግ ሰፊ ዕድልን የመፍጠር ትልቅ ጥቅም አለው ። ታሪካዊ ከመሆኑም ጋር ለቱሪስት ታላቅ መስህብ ይሆናል

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 6 місяців тому +2

      ራስ ዳሽን ላይ ቢሰራ ደግሞ ከተማ ይፈጥራል ለትግራይና ለአማራም መሀል ላይ ስለሆነ ከዳሽን ተራራ ወደ አክሱም ይሄዳሉ ቱሪስቶች ከዚ ተነስተው። እሱ ብቻ ሳይሆን አክሱም ላይ የTDF ታጣቂወች ትጥቃቸውን ሙሉ ለሙሉ ሲያወርዱና ሰላሙ ሲረጋገጥ ሌላ ፕሮጀክት ይሰራል።

  • @ethss7299
    @ethss7299 6 місяців тому +1

    mech yijemeral. ketejemere betebalebet ken maleku aykerim Abiy bezih ayitamam sertom asayitual

  • @TigsetAsefa
    @TigsetAsefa 6 місяців тому +1

    እሄን አብይ አይደለም የሚገነባው የቤተክርስቲያን ልጆች ነን አብይ ነው ቤተክርስቲያንን የሜሰራ

  • @bigeent1615
    @bigeent1615 6 місяців тому +1

    What ye/ century did he live?