ከ7000 በላይ ያሉ ቋንቋወች ከ "ቃ "

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • እውነተኛ የዘመን ስርአት

КОМЕНТАРІ • 148

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    በጣም የሚገርም ምርምር ነው ፈጣሪ ይርዳህ ወድሜ በፀሎት ትጋ ከዚህ የበለጠ እዲገለጥልክ

  • @emebetwubeshet7418
    @emebetwubeshet7418 2 роки тому +1

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ። እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Hena1221
    @Hena1221 2 роки тому +1

    Yegna jegina we love you💚💛❤👑😘😘🙏🙏🙏

  • @alebachewbere6359
    @alebachewbere6359 2 роки тому +1

    እግዚአብሔርን ይዘህ ማን ይበልጠሃል። የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @yerosethiopia4190
    @yerosethiopia4190 4 роки тому +31

    በርታልን ወንድማችን ስንት ጊዜ ሰማሁት ምንም አይጠገብ ብሰማዉ ብሰማዉ እግዚአብሔር የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ እዉነት መቸም ተዳፍና አትቀርም

  • @HermelaBrook
    @HermelaBrook 4 роки тому +3

    የጌታ አምላክ በረከት እንዳልካቸው በዛብህ🙏🏾
    በረከቱም በብዛት ይዝነብብህ፣ ይዝነብልህም ወንድም። 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
    በጣም የሚደንቅ የፈጣሪ ሚስጥር ባንተ ተገለጠልን!!
    የምትደንቅ የእግዜአብሔር ሰው ጥበቃው መቼም አይለይህ!!!

  • @filfilugebru1682
    @filfilugebru1682 2 роки тому +1

    ኦንዳልካቸው በርታ በተመስጦ አዳም ጮሀለሁ

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል

    መምህራችን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት ያባታችን የቅዱስ ሄኖክን ፀጋ እፅፍ ድርብ ሁኖ ይደርብዎ ምኞቴ ነዉ አባቴ

  • @hanatadesse4324
    @hanatadesse4324 4 роки тому +8

    በጣም በጣም የሚገርም እውቀት ነው ወንድሜ እሔንን የሚያክል እዉቀት ይዘክ እርዳታ አለማግኝትክ በጣም ያንገበግባል በጣምም ያሳፍራልም ሐገራችን ውስጥ እደዚ እውቀት ያለው ሰው አይቼ አላውቅም እደኢትዬጲያዊነታችን መርዳት አለብን ብዬ ነው የማምነው ወንድሜ እግዛብሔር ይርዳክ አሁን ምን ላይ ነው ያለው ይህ የኢትዬጲያ እንቁ አለም ማወቅ ያለበት እውቀት ነው በርታ ወድሜ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በእንዳልካቸው እየታየ ፣ እየተገለፅ ነው በአንተ ምርምር የተነሳ ኢትዮጵያ ከፍ እንደምትል አምናለሁ ምንም ጥርጥር የለኝም!!!

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው እንዳልክ እግዚአብሔር ያክብር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ቅዱስ አማንኤል ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @afomi123
    @afomi123 2 роки тому +1

    በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ደስ ይላል

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 2 роки тому +2

    Simply brilliant ! totally original curiosity! seek you shall find some lost souls will find the truth because of his work God bless the chosen.

  • @tsagae6563
    @tsagae6563 4 роки тому +8

    በርታ ወንድማችን ጎበዝ እግዚአብሔር ያግዝህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሄር እጁን ያስገባልን ይሄ ትልቅ ፍንጭ እንዳይመክን መረባረብ አለብን የእዳልክ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ጉዳይ እደሆነ አምነን መቀበል አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው ለሁሉሞ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ።እግዚያብሄር ይርዳን

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 2 роки тому +2

    ፀጋህን ያብዛው ወንድማችን ይህ ማለትኮ አ ማርኛ የዓለም ሕዝ ቀቋንቋ መ ሠረት ነው ማ ለት ነው። መሪራስ አማን በላይ አማርኛ ግዕዝን አንድ ሺ አመት ይበል ጠዋል ያለውን ያሚያረጋ ግጥ ይመስላል።

  • @tigi1397
    @tigi1397 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ባርኮሀል በብዙ
    እግዚአብሔር እውቀቱን ይስጠን
    እድሜ ይስጥህ
    እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን
    I am proud of you 😊

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሊያነሳን ስለፈቀደ አምላካችን እሱ የመረጣቸውን ያነሳል እውቀትንም ይገልፅላቸዋል ስሙ የተባረከ ይሁን ወንድሜ እድሜህን ይባርክልህ ስራህን ከፍ ያደርግልህ።

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 роки тому +7

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ በርታ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 2 роки тому +1

    Egzihabehire Ethiopian yibarek

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 роки тому +1

    Betam dess yemyl be Geta Memekath dess yilal yigerimal Ewiketih ke hasabih Gib yadresih Amen

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 4 роки тому +1

    አንተ ለተናቀች ሃገራችን እግዚአብሔር ሊያከብራት ፈልጎአልና እግዚአብሔር ይርዳህ የዚህን አለም ጥበብን ሞኝነት የሚያደግ አምላክ እንደምናምን ነበር የቆጠሩን እግዚአብሔርሞኝ እንድታደርጋቼው ያድርግህ ::

  • @yhmeyemaryam4292
    @yhmeyemaryam4292 4 роки тому +1

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ከስኬት ላይ ስኬት ይጨምርልህ
    የእዚህ ቻናል ተከታታዮች ብዙ ሰው እንዲከታተለው ያቅማችንን እናድርግ ይህ ስለ ራሳችን አገር እምነት የምናቅበት ነው አካፍሉ🙏

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ በአድንቆተ ነበር የተመለከትኩት እግዚአብሔር ያሰብክበት እንድትደርስ የዘወትር ፀሎቴ ነው ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እንዳክ በርታ ወንድማችን

  • @mebrathayat1271
    @mebrathayat1271 4 роки тому +9

    አይ ወንድሜ ማን ያምንሀል እንዳያጠፍሁህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 4 роки тому +1

    ግሩምምምምም ነው እጂጉን የሚደነቅ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን በጣም ተመስጨ ነው የማደምጥህ በርታልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 роки тому +1

    አቦ ወንድሜ በአገሬ በበለጠ አኮራህኝ እግዚያብሄር ከገሐፀልህ ድብቅ ነገር ያለ አይመስለኝም። በሀጢያት ስንጠላለፍ የተደበቀብን በዙ ነገር አለ ብዬ አስባለሁ ።

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 4 роки тому +1

    በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም አብዝቶይስጥህ እግዚአብሔር ይጥብቅህ ወንድማችን

  • @Work-belachewe
    @Work-belachewe 9 місяців тому

    ይኖስኮ ማለት የቅርስ ጠባቂ ሳይሆን ቅርስ ቀማኛ ነው አንተን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 роки тому +1

    እንዳልክ ፈጣሪይጠብቅልን በርታልን በፀሉትህ እባክህ አስበኝ ተክለ ወልድ

  • @masy2770
    @masy2770 4 роки тому

    Berta Egziabher tsegawun yabzalh enamesegnal

  • @hlemlemg
    @hlemlemg 4 роки тому +1

    ምን ልበል እግዚኣብሄር ያሰብከው ቦታ ያድርስህ

  • @saronthabeshawit3566
    @saronthabeshawit3566 4 роки тому +1

    ጥበቡን ያብዛልህ! በርታ ወንድሜ እጅ መስጠት አያስፈልግም።

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 3 роки тому +1

    ግራ ገባኝ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @frezerify
    @frezerify 2 роки тому

    You are amazing brother. I wish all the best

  • @אבבצקאבבצק
    @אבבצקאבבצק 3 роки тому +1

    ጆስየ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ይህን ሰው ሳየው ሁሉም ነገሩ እውነት ነው እናም ብርታት ሁነው

  • @raheladdis7820
    @raheladdis7820 4 роки тому +2

    Good job 👌 egzeyabhr ychmrlh 💖✝️🙏

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 4 роки тому +2

    በርታ ወንድማችን አምላክ ከአንተ ጋር ነውና ሁሉም በቃሉ ይሆናል

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 4 роки тому +5

    እውነት ታፍና አትቀርም ሰንበትን የሻረ ትውልድ እስኪጠፋ ነው አምላካችን ሰንበትን የሻሩ ይጠፋሉ ብሏልና በጾሎት እንበርታ

    • @sagalekeenya
      @sagalekeenya 4 роки тому

      አፈር

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 4 роки тому

      የትኛውን ሰንበት ነው ? ቅዳሜ ሰንበትን ነው ወይስ እሁድ ሰንበትን ነው ?

    • @HiruteSlase
      @HiruteSlase 4 роки тому

      @@dzberihun1423 ሰንበት አንዲት ዘላለማዊት ናት ሁለት ሰንበት የለም ቅዱሱ መጽሃፋችንም አይልም

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 4 роки тому

      ቅዳሜ ነው ማለትህ ነው ?

    • @friedemssie8215
      @friedemssie8215 4 роки тому

      @@dzberihun1423 ወንድም በትክክል ሰንበት የሰባተኛዋ እለት ስም ብቻ ነው አምላካችንም እናታችን እመ መለኮትም መንግስተ ሰማያትም አንድ ናቼው ሰንበት ደግሞ የአምላክህ ሰንበት ናት ተብሎ ተጽፏል እሷም ሰባተኛዋ የዘላለም ህግ የተሰጣት ናት

  • @weynelove1979
    @weynelove1979 2 роки тому

    Egiziyabiher amilak yixebiqik abate egiziyabiher amilak endante ayinetun qinina haqenga sew yabzalin be ewnet ortodox bemehone ejig betam kurat yisemangal egiziyabiher amilak cheru medaniyalem yitebiqik

  • @mathewsdita
    @mathewsdita 3 роки тому +1

    WOW, Gifted Ethiopian

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 2 роки тому +1

    በርታ ወንድማችን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 роки тому +1

    እውነት በደህነት በኢትዬጵያዊነት በለንበት ሲያሸማቅቁን ብዙ ነገር ችለናል ግን ለበጎ ነው በእጃችን ያለው ወርቅ መዳብ ሆኖ አሰቃየን

  • @addisuarkato5854
    @addisuarkato5854 3 роки тому +2

    የምገርም ነው!!!!

  • @michaele9632
    @michaele9632 4 роки тому +3

    ተመስጬ ነው የተከታተልኩህ!

  • @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ

    ይህ ልጅ ዘመዳችን ይመስለኛል

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር እውነተኛ እውቅት ይጭምርልህ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 роки тому +1

    Memiherachin tsgawin yabzalki 🙏🙏🙏

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 роки тому +2

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን

  • @haregwabekele5881
    @haregwabekele5881 3 роки тому +1

    እኔ ትምህርት አልገባ ብሎኛል አንተ ወንድሜ...😂 ፀልይልኝ በርታልኝ

  • @rannan3663
    @rannan3663 Рік тому +1

    ለምን በዚ አይነት መልኩ ሰርተህ አትለቅም ወይስ ከዚ ዉጪ እዉቀት ማካፈል አትፈልግም

  • @weletemaryamehasatgawa3808
    @weletemaryamehasatgawa3808 2 роки тому

    ay habeawe

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ

    Yene mare😘😘😘👍👍💐💐💐👏🏻👏🏻🙏🙏

  • @Tiqursew
    @Tiqursew 4 роки тому +1

    How can i reach you i really want to Contact you brother?

  • @asfawabate8575
    @asfawabate8575 3 роки тому +1

    ስድስት ሰዓት ጉድለት መኖሩ በሄኖክ በሚገባ የተገለፀ ነዉ፡፡ ከፀሐይ ጋር አትጣላ፤18 ካሳየህ 6 እንደቀራት የሚያሳይበት ቦታ አለ፡፡ “ጨረቃ በ29 በ29 ምልአት ይሆንላታል; በ28 በ28 የሚሆንበትም አለ” ይላል፡፡ ይህንን እንደምን ተረጎምከዉ? ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Рік тому

    በጣም አሜዚንግ የሆነ ልጅ።

  • @yeshumneshzeleke2354
    @yeshumneshzeleke2354 4 роки тому +1

    ወንድም ከሌሎች የቤተክርስቲያን ልጆች ጋር ሁናችሁ ለሀገር ለውገን የሚሆን ስራ ብትስሩ ብታስተምሩ ጥሩ ነው በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::

  • @addisonline3947
    @addisonline3947 4 роки тому +1

    በፈጠረህ ግጥምህን ልቀቅልን በፈጠረህ ወንድሜ።

  • @madotmadot9740
    @madotmadot9740 2 роки тому

    Wow

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 роки тому +1

    ኧረ ይኼ ልጅ የት ደረሰ?!እንዳልክ ጠፍቷል::

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 4 роки тому +1

    Orthodox church lemidinew be television giezin tematastemirew?

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 4 роки тому

      ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ላይ ያስተምራሉ በዩቲዩባቸውም ላይ አለ በየሳምንቱ ይሰጣል።

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 4 роки тому +1

    He is very comic I like it

  • @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ

    ሰላም ለእናንተ ይሁን g ግ በጣም እናመሰግናለን

  • @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ

    Where are you?

  • @masy2770
    @masy2770 4 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 роки тому +2

    አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ አንድ ቀን እውነትነትህ ትረጋገጣለች አምላክ ሲፈቅድ

  • @aermirotholosa1110
    @aermirotholosa1110 2 роки тому

    Girum nw .wendima berta mechem nechochu b tekemim hone bemegdel jegina muhurochin eytlefubin nw fetare yirdah

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 4 роки тому +2

    Egzibher yetemsegne yhun memher

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 4 роки тому +1

    "አካሄዴም ከርሱ ጋር ነው"
    ትልቅ ነገር።

  • @ቅዱስሚካኤል-ጘ9መ
    @ቅዱስሚካኤል-ጘ9መ 3 місяці тому

    ንጉሱ የሚላችሁን ስሙ ብቻአይdelm emnut ካላመናችሁት ያላመናችሁ ሙታችሁን ጠብቁት

  • @user-eu7up9of2i
    @user-eu7up9of2i 2 роки тому

    ሁሉ ከኛ ተአምራቱ ቀጠለ እንበለው ?

  • @maskrammaskaram425
    @maskrammaskaram425 2 роки тому

    Gen eirahsin tebek siexan metefo new bhuan gez alem metafo botai nat leza

  • @አይይኣበሻ
    @አይይኣበሻ 3 роки тому

    Engdaw menager enkuan aychelem,yosief engda mret

  • @Work-belachewe
    @Work-belachewe 9 місяців тому

    እረ ልማር እንተጋር

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 4 роки тому +1

    🙏💕💕

  • @saraathubia9284
    @saraathubia9284 4 роки тому +3

    Wedemache enka dena metak

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому +5

    አዱስ ነው ወይ የፊት ነው ቃል መጠይቅ??

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 роки тому +2

    ጸሐይ አትዞርም ፕላኔቶች በጸሐይ ዙሪያ ይዞራሉ እንጅ።

  • @tigistababu8141
    @tigistababu8141 4 роки тому +1

    Gobezeh berta egezehabeher kanetegar new eneku ye hagerachen lej egezehabeher yemetefelegewn yredah yeseteh

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 4 роки тому

    Egzabher yetebikieh wendemachen

  • @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ

    ወንድሜ እኔስ አልተጨነኩም የምትናገረው ነገር ሁሉ ግብት ነው ያለኝ ተመስጫለሁ ተደንቄያለሁ ። ሁለት ቀን ሙሉ የጥበበኛውን ወጣት እንዳልካቸው ቪዲዮ እየነቀስኩ እያየሁ ነው። የሚታየኝ ተስፋ ብርሀን እና የኢትዮዽያችን ትንሳኤ እየቀረበ መምጣቱን እያየሁ ነው

  • @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ

    ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን

  • @semamuleta5535
    @semamuleta5535 2 роки тому

    MN eyawera nw ???? Yemigerm felsifina nw gen ke politica yeshalal endez mud serubn

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 3 роки тому +1

    ጥያቄ እና መልስ አይገናኝም

  • @genetalemu3853
    @genetalemu3853 3 роки тому +1

    Wow Beloved, do not believe every spirit, but test the spirits to see whether they are from God, for many false prophets have gone out into the world.👍

  • @weynshetlegesse5298
    @weynshetlegesse5298 4 роки тому +1

    ወንድም እንዳልክ ፕሮግራምህን ቶሎ ቶሎ አቅርብልን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 роки тому +1

    እንዴት ብትመረጥ ነው ታድለህ። የእውቀት ፀጋውን አፍስሶብሀል። ይኽ ከምድር አይደለም። አሜሪካ የጠፋች አለም መሆኗን የምትረግጣት መሬትና የምትበላው ምግባቸው ይነግርሀል። እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን።

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 4 роки тому

    Jo. I love you so much

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 роки тому

    I hope this guy is not dealing with bad spirits

  • @yehasab-1
    @yehasab-1 2 роки тому +1

    Pls በተቻልህ አቅም እውቀትህን ሼር ለማረግ ሞክር ምክንያቱም ያንተ አይነት እውቀት ያላቸው ሰዎች ትንሽ ናቸው እና ማህበረሰቡ እንዲያቀውና እንዲረዳ ማረግ ያስፈልጋል።ሰውም ይህን እውቀት ብዙም ስለማይረዳውና ብዙውን ጊዜ ስለማያቀውቀው ለመስማትም ሊከብዳቸው ስለሚችል ይህን እውቀት ማለማመድና ማስተዋወቅ ያስፈልጋል።
    አብዛኛው ሰውም በምእራባውያን እውቀት የተሞላ ስለሆነ ይህ ምርምርም ከምዕራባውያን ትምህርት ስለሚለይ ጭንቅላታችን ለመቀበል ሊከብደው ስለሚችል ይህን እውቀት በደምብ አደራጅቶና ቅደም ተከተሉን በጠበቀና እድሜን ባገናዘበ መልኩ ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው ለማለት ነው tnx.

  • @ethiopianpegasusDr.Samuel
    @ethiopianpegasusDr.Samuel 4 роки тому +4

    We have to totally forget the education of western and start ours in organized way some where in Amhara, that is the place where we can do Freely every religious things. Contact me or put ur email I will tell what to do next. All Schoolar are under depression and addicted to tell the science of western not Ethiopia

  • @semamuleta5535
    @semamuleta5535 2 роки тому

    Enenm tebqung beqrb be lela felsifna mexalw

  • @eyesuskirstos
    @eyesuskirstos 4 роки тому +1

    ሀ ሀ ነው ለምንድን ነው?

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 4 роки тому +1

    It's not Einstein but Newton who said that.

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ሰምቸ ላስተያየቱ እምለሳለሁ ጆሲ ታስሯል ተብሎ የለም እደ

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 2 роки тому +1

    ምድነው የሚለው ምንም አይገባም በህልሙ ያየውን ነው

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 роки тому

    Josi is confused 🤣🤣🤣

  • @user-eu7up9of2i
    @user-eu7up9of2i 2 роки тому

    አትዋሽ መጀመርያ ግእዝ ነበረ ካእብ ሳልስ ራብእ ሀምስ ሳድስ ሳብእ የመጡ ከንግስተ ሳባ በኋላ ነው ።

    • @tube6517
      @tube6517 2 роки тому

      መቼ ዋሸ በዝርዝር እኮ ነዉ የሚያስረዳው

  • @asayetemesgen208
    @asayetemesgen208 4 роки тому +2

    የእብዶች ሀገር የማንም እብድ መቶ የሚቃዥበት ሐገር

    • @Esrom-d4f
      @Esrom-d4f 18 днів тому

      Jel.. alaweki sw afun ke mekfet ke metchet wech mnm yemiyawekw nger yelem🤮

  • @ashenafikelay1161
    @ashenafikelay1161 2 роки тому +1

    Frist you have to be very clear about the Idea that you are going to deliver...