እንዴት በርገር በቀላሉ በቤታችን ሰርተን መመገብ እንችላለን | Ethiopian food |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 роки тому +6

    ወይ ሚሊዬ ቃላት የለኝም እህት
    ይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩልን
    ፕሊስ ፕሊስ... ሼር ሼር ሼር
    ላይክ ኮመምት... ቴንኪው... እነዚህን
    ባለሙያ እህቶቻችንን ቡዩቲዬብ.. ምን
    አለበት ስብስክራይብ.. ሼር.. ላይክ
    ብናረግ... ይቺን እህት አይደለም 100ሺ
    ሚሊዬን ይገባታል... እኛ ግን ያልታደልን... ገብተንየምናዬው እንደ
    ጁጂ ያለችውን የ ኢትዮጵያ.. ጠላት
    ሌሎች ዘረኞቹን ነው.. ባካችሁ ባኑ
    ኢትዮጵያዬ ስላምሽ ብዛልኝ
    ወገሄ.... በስቃይ ያላችሁ ፈጣሪ
    ይድረስላችሁ 🙏🙏🙏👑💚💛❤️👈

  • @አሽራፍሁሴን
    @አሽራፍሁሴን 4 роки тому +3

    ማሻአላህ ሞያ ብሎ ዝም ነው እናመሰግናለን

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 роки тому +20

    ሜሊዬ በጣም ባለሞያ ነሽ ምግብን አሰራሩን ብቻ ሳይሆን ምክንያቱን ዘዴውን እንዲሁን አቀራረብ(Food Art) ነው ቢዲዮሽ ላይ እምናየው Editing 1ኛ።
    ሌላው ግን. ወዮ ስጋውን ስናይ ሚጥሚጣ ሰናፍጭ ትዝ አላለንም ነው እምትሉት😊

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለው ሜሪዬ በሚቀጥለው በሚጥሚጣ ይዤልሽ እመጣለው

  • @helenwondossen4570
    @helenwondossen4570 4 роки тому +1

    1 ደኛ ኮ ነሽ የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን ሜሊ

  • @tadeletamiru8671
    @tadeletamiru8671 4 роки тому +2

    በጣም ነው ሞወድሽ ደሞ ማንኛውም ሰው መስራት ይችላል አቅምን ያገናዘበ ነው

  • @hanamakete2489
    @hanamakete2489 4 роки тому +3

    ሜልዬ እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽

  • @amenyeshtey6351
    @amenyeshtey6351 4 роки тому +1

    ለማንኛውም አንደኛ ነኝ ላይክ ሜሉዬ ተባረኩልኝ እውድሻለሁ እድሜሽ ረጅም ነው ገርሞኛል መገጣጠሙ

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 роки тому

    yene konijo bexami desi yilali ijshi yibareki berichi

  • @seblewongelberaka3105
    @seblewongelberaka3105 4 роки тому +1

    ዋው ግምቴ ልክ ነበር ! እጅሽ ይባረክ ።

  • @zionhabeshatube5732
    @zionhabeshatube5732 4 роки тому

    ዋው ቆንጃ በርገር ነው እናመግናለን እህት እጅሽ ይባረክ

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 6 місяців тому

    ❤❤❤❤wow Melluye balemuya ehit tebarekilign

  • @abesil1774
    @abesil1774 4 роки тому +1

    berche I like ur confidence

  • @babamusa2923
    @babamusa2923 3 роки тому

    ጎበዝ ሜሊ

  • @hizkeltube191
    @hizkeltube191 4 роки тому

    ለማንኛውም እጅሽ ይባረክ

  • @FasilAdmasu-cf8ts
    @FasilAdmasu-cf8ts Місяць тому +1

    You make my mouth watery

  • @beyenetigist132
    @beyenetigist132 4 роки тому +1

    wow it s amzing food thankyou mleya

  • @abrishzgret
    @abrishzgret 2 роки тому

    Wowwww ejsh ybarec 🙏

  • @babifibabifi5100
    @babifibabifi5100 4 роки тому +1

    ሜሊዬ ባለሙያ ነሽ አሰራርሽ ሁሉ ሁሌ ደስ ይላል እወድሻለው በርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      እኔም እክባሪህ ነኝ አመሰግናለው

  • @kdrkr8398
    @kdrkr8398 4 роки тому

    Woww abersh gamtkut tbarkilig

  • @danielzerihun5748
    @danielzerihun5748 4 роки тому +1

    ዋው ግመጡኝ ግመጡኝ ይላል ሚሊዬ እጅሽ ይባረክ በርቺልን

  • @tigistmakuriya336
    @tigistmakuriya336 3 роки тому

    ሜሉ በጣም ባለሞያ ነሽ በጣም እናመሰግናለን ስለአሳየሽኝ

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt 5 місяців тому

    Yanchn eyayehu eyeserahu bale yhe muya keyet new yemetawu ylegnale😂😂meluye balewuletaye nesh yene mar ❤❤❤❤big respect 😘

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 роки тому +2

    Mellye you make in a good way this is mouth watering 👌👏🏾thank you for sharing stay blessed 🙏🏾❤️

  • @shalom744
    @shalom744 5 місяців тому

    Melliye meles biye yihen video eyayehu, min aynet cheese new yaregshiw ? Tikikilegmawin cheese mahignet alchalkum.

  • @okh69420
    @okh69420 4 роки тому +2

    You make me hungry 😋 🤩

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому +2

    ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      ሀንዬ እኔ አመሰግናለው

    • @hilinateshome1706
      @hilinateshome1706 4 роки тому +1

      Dabow kederse bewalala medenw yekbchew be Amarga ngruge lemgzat felge nw ehetoche

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

      @@hilinateshome1706
      ህሊናዬ ዳቦውን መጥበሻ ላይ ስታደርግ የገበታ ቅቤ ተጠቀመች ።ከዛ ማዬኔዝ ማዬኔዝ በአማረኛም አንዳይነት ነው ስሙ አመሰግናለሁ ።

    • @hilinateshome1706
      @hilinateshome1706 4 роки тому

      Amsgenalew betam

  • @kalkidankalkidan5126
    @kalkidankalkidan5126 2 роки тому +1

    በልብሳችሁ አትስሩ በጣም አይፈቀድም፡፡ ምግብ ዝግጅት ላይ ሽታ# አለ መፈናጠር አለ በአጠቃላይ ምቾት አይሰጥም እባካችሁን፡፡

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 4 роки тому

    Wow the meat is tempting good burgers

  • @fekerteabebe8347
    @fekerteabebe8347 4 роки тому +1

    ሁለመናሽ ቆንጆ በርቺ😘😘

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 4 роки тому +6

    ብዙ ነገር ካንቺ ተምሪ እየተመገብኩኝ ነው

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 роки тому +1

    That big meat looks amazing! The finish of the burger looks delicious!

  • @nebyataraya5642
    @nebyataraya5642 4 роки тому

    Thanks 🙏🏽 a lot you are great Job
    Good blessed you

  • @misrakbegashaw937
    @misrakbegashaw937 4 роки тому

    Wow you make me hungry👌

  • @AyniA1
    @AyniA1 4 роки тому +3

    በቤት ውስጥ የሚሰራው በጣም ጤነኛ ነው

  • @ekram2626
    @ekram2626 4 роки тому

    Siyamr melly McDonaldn yasnkal 👌👌👌

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 4 роки тому

    ትባረኪ ብዙ ተምራያለሁ። በርቺ

  • @አባቴኢየሱስነውኢየሱስ

    ከቻፕስ አይጨመርም ሌላው ነገር በጣም አሪፍ ነው ለዚህ ፔጅ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌለው በርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      እንደፈለግሽ ከፈለግሽ ትጨምሪያለሽ

  • @eleniiification
    @eleniiification 3 роки тому

    Thank you Melu. How about adding Baro Shinkurt and Egg?? I like the fried onion thing...

  • @mulubelay5581
    @mulubelay5581 3 роки тому

    So yammy thank you u lovely lady

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 4 роки тому +1

    ሚሉዬ እረ ጉደኛ ልጅ ነሽ !!!
    ይህንን ሁሉ የምግብ አሠራር ከንፅህና ጋር በፈጣንና በቀላሉ ከየት ተማርሽው???
    ምንም አድናቂሽ ብሆንም እኔስ ሙያሽን የምገልፅበት ቃላት አጣሁ።
    ስለዚህ ምን ይሻላል ትያለሽ?!
    በይ አዲስ የምግብ አሠራር ፈጠራ ሲኖርሽ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ሳትረሺኝ ሹክ በይኝ።
    በትልቁ የምንግዜም አድናቂሽ ነኝ።
    በርቺ!!!

  • @seyoumwubshet7419
    @seyoumwubshet7419 3 роки тому

    Thank you. You're the best.👍👍

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ምራቄን አስዋጥሽኝ

  • @sebleondemand8158
    @sebleondemand8158 4 роки тому +1

    Ejocish Yebareku💕👌

    • @zaidmengistab3162
      @zaidmengistab3162 4 роки тому

      ተባረክልኝ !! ውድየ !! እጅሽ ይባረክ !!!

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 4 роки тому +1

    Fantastic burger. Fresh like ready steady cook. I can join you? Well done.

  • @هنديهاحمد-ج2خ
    @هنديهاحمد-ج2خ 4 роки тому +1

    በጣም ቆጆነው በርች
    እና ሁሉምነገር በጅ ሲከተፍነው እሚጣፍጠው
    በጅና በማሽን በጣም ልዩነት አለው
    ካልቸኮልን ሁሉንም ነገር በጃችን ብንከትፍ
    ይመረጣል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አዎ ልክ ብለዋል እህቴ አመሰግናለው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 роки тому +2

    እረረረረረ ሜላቲና በጣም እኮ ነው የምትቺበት ዋው ፣፣፣I am proud of you best & nice girl.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ደምሰው

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 роки тому

    እጅሸ ይባረክ❤🍟🍔👌

  • @TsahayAsafaTsahayAsafa
    @TsahayAsafaTsahayAsafa Рік тому +1

    በጠም,ቆንጆ,እጅሽ,ይበረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @minayatalquran4395
    @minayatalquran4395 4 роки тому

    ይመችሽ ውዴ ደስ ስትይ

  • @woinshetgirma7
    @woinshetgirma7 4 роки тому

    Anchi gen yet new yadegshew beseme ab lyu nesh eko😘😘😘🌷

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +1

      አመሰግናለው ወይኒ ናዝሬት ነው

  • @maremaru
    @maremaru 4 роки тому

    እረ ኡኡ አብሬ ነው አፌን የከፈትኩት ቱ 😀

  • @biruktawitayalew286
    @biruktawitayalew286 Рік тому

    akerarebsh kemanm yeteshale ena bategebachn magignet yeminchlew new gobez berchi!!!!!!!!

  • @mekfiratube3470
    @mekfiratube3470 4 роки тому

    ሰለም ሰለም

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 4 роки тому

    Ohh,meluye,ur so amazing

  • @madi-ls7ug
    @madi-ls7ug 2 роки тому

    ምርጥ

  • @hizkeltube191
    @hizkeltube191 4 роки тому

    ማዬናይዝ ምንድነው

  • @bezahunde8874
    @bezahunde8874 4 роки тому

    Balemuya aygelseshem yene gobez

  • @shegak5217
    @shegak5217 4 роки тому

    I like your expression

  • @ebox735
    @ebox735 3 роки тому

    Asdenaqi liji nesh hule adinaqish negi

  • @mekdesfasile2288
    @mekdesfasile2288 Рік тому +1

    እህቴ እኔ አዲስ ነኝ ሰብስክራይቭ አድርጌሻለሁ እጅሽ ይባፘክ❤❤❤

  • @hanaberhnut
    @hanaberhnut 4 роки тому

    የኔ አንደኛ እኮ ነሽ

  • @gy8086
    @gy8086 4 роки тому

    WOW mally be kedanu kertu temchetogal!!

  • @Oromummaa99
    @Oromummaa99 4 роки тому

    Wow

  • @ruhamabelete7791
    @ruhamabelete7791 4 роки тому +1

    wow 😘😘😍😍👀🍔🍔🍔🍔🍔😲😲😲😳😳😳😱😱😱😧😧

  • @axatube3194
    @axatube3194 4 роки тому

    Ahun mesrat amaregn

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому

    ሜሉ እናመሰግናለን ቆንጆ የት አገር ነው የምትኖሪው ጎራ ልበል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      ግሪክ ነይ ጎራ በይ

    • @le1785
      @le1785 4 роки тому

      ሜሉ ግሪክ vacances ከመጣሁ በእውነት አይሻለሁ በጣም በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 4 роки тому

    Top 10

  • @tgsamson6674
    @tgsamson6674 4 роки тому

    Meliye mayoniz Aserar bitasayin ebakish

  • @HirutZerihun-c1i
    @HirutZerihun-c1i 4 місяці тому

    ❤❤❤💐💐💐

  • @kirubealasfeha6363
    @kirubealasfeha6363 2 роки тому

    Waooooo

  • @alulafrew922
    @alulafrew922 3 роки тому

    Mely the knife is so good

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому

    Wow looks so delicious Melye 😍

  • @kidisttyemanebran648
    @kidisttyemanebran648 4 роки тому

    👍👍👍👍

  • @sinasina7999
    @sinasina7999 4 роки тому

    Meliye baayee galatomi

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +1

      እኔም አመሰግናለው ሲና ቲያ

  • @tsigeredatesfaye7822
    @tsigeredatesfaye7822 4 роки тому

    Mellye Mare yene Gobez Thank u .ClubSanduch Asayn Ebaksh Ebaksh Wddddddddddddd

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 4 роки тому

    Thank you i

  • @semiraalamin4007
    @semiraalamin4007 3 роки тому

    መጠፍጠፊያሽን በጣም ወድጀዋለሁ

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 4 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @HirutZerihun-c1i
    @HirutZerihun-c1i 4 місяці тому

    Yene Belemoya swedishi

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 роки тому

    👌👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @uniquetube1064
    @uniquetube1064 4 роки тому

    Juicy ❤️

  • @gy8086
    @gy8086 4 роки тому

    Tank you!

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 роки тому

    ❤️❤️👌

  • @zemares4325
    @zemares4325 4 роки тому

    🍔😘

  • @sosnaandmekdes9977
    @sosnaandmekdes9977 4 роки тому

    ማር እኮነሽ የኔ ባለሙያ ቅቤ አነጣጠር አሳይን

  • @asmegrma7553
    @asmegrma7553 4 роки тому

    ሜሊ አንቺ የጠበሽበትን እቃ የሌለን በመጥበሻ ሰዘይት ሳናረግ መጥበስእንችላለን ወይ ሌላዘዴካለ ንገሬኝ

  • @marthawoldemariam4304
    @marthawoldemariam4304 4 роки тому

    Yene balemuya

  • @abdibadruu6419
    @abdibadruu6419 3 роки тому

    Ya burgerun dabo andet nw ysrshw

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      አሳይቻለው ቀደም ባለ ቪዲዮ ላይ

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 4 роки тому

    Balemuya..... Beteseb enhun

  • @mercydagisredismomkitchen3167
    @mercydagisredismomkitchen3167 4 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ አዲሥ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ 😍

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 роки тому

    💚💛❤️🌿🌿🌿🌿✅️💯👌👌👌👌

  • @mdvip3744
    @mdvip3744 3 роки тому

    takewe marrrr

  • @amenyeshtey6351
    @amenyeshtey6351 4 роки тому

    ጌታን ሜሉዬ ማርያምን አሁን ሳስብሽ ነው ለዛውም ሻውር እየውስዱኩት ይገርማል ሻውር ጨርሼ ሰወጣ ስልኬን ሳነሳ አልመጣሽም ሆ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +1

      እድሜዬ እረጅም ነው

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 4 роки тому

    ሁለገብ የሆንሽ ልጅ።

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому

    💚💛❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @mekfiratube3470
    @mekfiratube3470 4 роки тому

    እስክ ሰብስክረይብ አሪጉኝ አበረተቱኝ

  • @Keeulee2305ke
    @Keeulee2305ke 2 роки тому

    ለምንድነው ወሬ ምታበዙት አኽኽኽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      አንተን እንዳይደብርህ አብርሽ

  • @mulubelay5581
    @mulubelay5581 3 роки тому

    So yammy thank you u lovely lady