Not only that they need to dress the proper dresses, they are there to receive a leaders of the country they are not at war zone, I saw one of the news reports yesterday he is looking like he come from Khats places, a dirty jins with dirty t-shirts, this is not acceptable, midia manager must train this guys how to dress their news reporters when they are at their news work activities
@@benny34303 yes brother. They are far from the real journalism. I hope you noticed that there is one generation has been wiped out at every sector who can transfer the experience including journalism. Our youth are by themselves. No one is coaching them and stubborn also to consider corrections. Alas they are not upto the job. Technical, camera you can name it. I can tell how low is the education system thanks to woyane. Look Kenya ...how graceful their news anchors are compared to ours.
ኢንሽ አላህ ኢትዮጲያ አገራችን ጥሩ ደረጃ እንደምትደርስ ብዙ ምልክቶች እያየን ነው ስደት ችግር የተባለ ይጠፋሉ አላህ ከውስጥም ከውጭም የኢትዮጲያ ጠላቶች የሆኑትን አላህ ያጥፋቸው
ያረቢ እንግዶቻችን በሰላም በሀገራችን ተደሥተው ይመለሱ
ገራሚ ምጣፍ ድንቅ 👌 ገና ታምር. በዚህ ምንጣፍ መነጋገረያን ይፍጥራል 💞 👌ኑርልን 🙏አብያችን ኑርልን 🙏lovet 👌
በጣም ደስይላል
እንኳን አደረሳችሁ መሪዎቻችን!!!
ኢትዮጵያችን እንዲሁም ሸገር የአፍሪካ መዲና እንደሆነች ትቀጥላለች የአፍሪካ ህብረትን ወደ ሌላ ሀገር የመውሰድ ሸፍጥ ከሽፎዋል መቼም ከኢትዮጲያ ወደ ሌላ ሀገር አይሄድም 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹😊😊
Egzhibre amelke agrechen barekelen💚💛❤
ፍትህ በሰኡድለታሰሩ ወገሮች
እውነት እግዚአብሔር ሕዝቡ ከዘረኝነት ያወጣው አብይ ለአፍሪካ አንድነት ይሰራል ሕዝብ እርስበራሱ ይባላል
ህዝብ አይባላም የሚያባላው ከአብይ ጅምሮ ሆዳም ባል ስልጣን ነው የሚያባላው
@@መመመመመ-ፐ7ጘ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አሉ!! በግልፅ በየቤታችን መቶ እየገደለን ያለው ወያኔ የሚሰደበው አብይ ያሳፍራል።
@@meskeremhabtegebreal6362 ክክክክ አድ ምንግስት ሀግርን አስተዳድራለሁ ካለ ሺፍታን እየለቀቀ ህዝብን ካስጭፍጭፍ የሱ ምንግስት እምኑ ላይ ነው ???? ኢትዮጵያ በጣም ጭዋ ህዝብ አላት ግን ነቀርሳ ባለስልጣን ወይም ልስልጣን እጅ ለህዝብ የማይስሩ እውነት የኢትዮጵያ መንግስት ወያኔን ወይም በኢትዮጵያ ላይ የያለን ሽፍታ ማጥፍት አቅቱት ነው??? ዛር አፋር እያነባ አማራ እያነባ ትግራይ እያነባ ሌላው ሳቂ ወይም ቀላጅ ከሁነ ነግ የች እባና ደም በማንም ላይ አይቀር እግዚአብሔር ህዝባችንን ስላሞን ይመልስልን
ፍትትትትትህህህህህ ፍፍፍትትትህህህህ በሳኡድአረቢያ ለሚሠቃዩት ፍትህ
Fataha laewalga fataha lawalga amra 😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ በሳኡድአረቢያ ለሚሠቃዩት ወግኖቺ ፍትህህህህ
Afar 😭😭😭
የእንቅልፋም አፍርቃ ህብረት ሥራው ምንድነው?
የአውሮፓ ህብረትና አሜሪካ ናቸው የተነቃቁት
Why the reporter need to be visible? Why not full screen of the guest reception. News camera crew are not learning from others. Very sad
Not only that they need to dress the proper dresses, they are there to receive a leaders of the country they are not at war zone, I saw one of the news reports yesterday he is looking like he come from Khats places, a dirty jins with dirty t-shirts, this is not acceptable, midia manager must train this guys how to dress their news reporters when they are at their news work activities
@@benny34303 yes brother. They are far from the real journalism. I hope you noticed that there is one generation has been wiped out at every sector who can transfer the experience including journalism. Our youth are by themselves. No one is coaching them and stubborn also to consider corrections. Alas they are not upto the job. Technical, camera you can name it. I can tell how low is the education system thanks to woyane. Look Kenya ...how graceful their news anchors are compared to ours.
አረ ጋዜጠኞች መሪዎች ስትቀበሉ ኮትና ክራቫት ያድርጉ፣ በርናባስ
እይ ጋዜጠኝ protocol የለ በእንዲህ እይኑት ፕሮግራም ላይ ጫት ቤት ሊሄድ የተዘጋጀ እኮ ነው የሚመስለው
ጥያቄ አለን?
ለሜንድነው የአፍሪቃ ሰብሰባ ይሁን ሚሪጫ ስካየድ የኢሮፓና የአመርካ ይሳተፋሉ የሳጸው ስካየድ ግን የአፊሪቃ መሪዎች ማይሳተፉ?
✌👌🏃🏃🏃🏃🏃🏃💚💛❤💪💪💪💪💪🌹🌷
Why this news personal dresses the proper clothes, instead of present themselves as they are going to the jim
ጋዜጦቻችን አለባበሳችሁን ብታስተካክሉ ጥሩ ነው ሙሉ ልብስ ቢለበስ ጥሩ ይመስለኛል::
አፋር ራያ ጦርነት አድሥ አበባ ሠርግ አይ እምዬ አገሬ
Juntaw devil
@@etenukeyo2654 በቃ ሥለጦርነት ካወራን ጁንታ ትላላችሁ የንፁሀንን ሞት ለማፈን 😭
አስተሳሰባችን በቤታችን ልክ አይሁን ይሄም የሀገር ጉዳይ ነው። ሲቀጥል ወያኔ ይህንን ስለማይፈልግ ነው እንዳበደ ውሻ እየነከሰን ያለው። እየገደለንና ንብረታችንን እያወደመ ያለው መቼም ለስልጣን ብሎ ነው አንልም ምክንያቱም በታሪክ ደረጃ የቀደሙ መንግስታት ለስልጣን ብለው ከወታደር ጋር ጦርነት ይገጥማሉ እንጂ በየቤቱ እየገቡ ንፁሃንን አይገሉምም ንብረትም አያቃጥሉም ነበር። ወያኔ ግን ሀገርን ማውደም ስለሆነ የፈለገው በተግባር እያደረገው ነው። ታድያ ወያኔ ዕቅዱ እንዲሳካለት ነው ሁሉን ነገር ድፍንፍን አርገን የምንቀመጠው???
@@meskeremhabtegebreal6362 ታድያ ለዐፋርና ለኣማራ ያልሆነች ሀገር ለምን አይቀርም እኛ እየታረድን ታለቅን የሚለማዉ ለወያኔ ነዉ??
ጁንታ ይብላኝ ለሚሞቱት ያተም ተራለህ