ውስጣችንን የሚበላ ዓይነ ጥላ! ሴቶችን በማሕፀን ወንዶችን በሆድ ሕመም የሚያሰቃይ! ክፍል ሃያ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ዓይነ ጥላ: መተት እና ዛር ማሕፀን: ልብ እና ሆድ ላይ ተቀምጦ በሽታ ይሆናል። በሕክምና የማናውቀው እና መፍትሄ ያጣንበት በሽታ ወይም ሕመም ከመናፍት እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን?

КОМЕНТАРІ • 585

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 4 роки тому +87

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ
    ለአባታችን እድሜያችን ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @ቤዛየድንግልልጂ
      @ቤዛየድንግልልጂ 4 роки тому +1

      አሜን

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому +2

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 4 роки тому +1

      Egziabher Amlak Edme Ena Tena yestilen Memeherachin 🙏🙏🙏🙏w/Georges negn be tselot yasibugn gira yetagabawubet yehone himam yisemagnal hode wust Erso Endalu yemegelababat negar Ale be Egziabher new Ichin ken medrase be sedat. Egziabher yemesgan sela hulum negar ☝☝☝☝

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @muraworkmelka4982
      @muraworkmelka4982 4 роки тому +1

      Amen Amen Amen

  • @DerertuYusuf
    @DerertuYusuf Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባተችን እኔም እንደዝህ ነው የተሰቃየውት አባ ከማህፀን ደም ይፈሰኛል በዛ ላይ ደግሞ ፈሳሽ ነገር ይፈሰኛል እባከቹ ምህረት ስላሴ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ

    • @KaseyGato
      @KaseyGato 11 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ጨርሦ ይማርሽ እሕቴ አገር ቤት ከሆንሽ ተፀበይ ጠጭ ሥደት ከሆንሽ ደሞ በስግደት በጾለት በርትተሽ ተዋጊ ያለማቋረጥ የቅዱሥ እሩፋኤልን ድረሣን መማፀኛ ገድል አንብቢ አይዞሽ😢

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 22 дні тому +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ እኔም በስደት ሀገር ነኝ ማህፀኔን አው ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ😢😢😢😢7 ዓመት ለምስክርነት ያብቃኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    አሜን አባታችን ወለተ ማርያም ብለው ያስቡኝ በልቼ እንዳልበላሁ ነው ምመስለው በፊት የነበረ ሰውነቴ አሁን የለም እከሳለሁ ፍኛዬንም ያመኛል ያቃጥለኛል ሆስፒታል በአረቡ ምድር እከታተል ነበር እና ስመረመር በአልትላሳውንድ በሽታው ይደበቃል ምንም የሚያሳይ የለም ጤነኛነሽ ይሉኛል በቀጠሮ ስሄድ ምልክት አለ ይሉኛል አሁን ላይ ከሀገሬ ሄጄ ተመልሼ በፃዲቁ አቡነ ሀራ ገዳም እየተጠመቁ ፀበል እየጠጣሁ ሆዴ ውስጥ ሳስታውክ የሚጎተት ነገር ወጣ እናም ከገዳሙ ወጥቼ ጊዜዬም ስለደረሰ ወደ ስደት መጣሁ ደህና ነበርኩ አሁን ደግሞ ሰሞኑን ያቃጥለኛል ግን እኔ በፀበል በስግደት በፆም እቀጠቅጠዋለሁ እባክዎን ይፀልዪልኝ ወለተ ማርያም ብለው አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን!!

  • @ይግረማቸዉመብራቱ
    @ይግረማቸዉመብራቱ 3 роки тому +7

    በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የቅዱስ ትዴንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል አዎ

  • @FANAT-y2q
    @FANAT-y2q 4 роки тому +14

    ቃለህይወት ያሰማልን:: "ድንግል ስንላት ጌታን ወልዳ የተገኘች: ጌታን ወለደች ስንላት ድንግል የሆነች የወለላይቱ እመቤት....." የሚለውን ቃል በጣምምምም እወደዋለሁ

  • @eden9876
    @eden9876 4 роки тому +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዚህ በሽታ ከተሰቃየሁ 9 ዓመት ሊሆነኝ ነው ህክምና ጨጓራ ነው ደም ማነስ ነው ባክቴሪያ ነው እያሉ ይሀው አለው እስካሁን ድረስ እባካችሁ ወገኖቼ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ እንዲምረኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስልችት ብሎኛል😭😭

    • @shalomshalom5978
      @shalomshalom5978 4 роки тому +2

      ፀበልአብዝተሽ ጠጪ እየነቀለ መርዙን ያወጣልሻል

    • @eden9876
      @eden9876 4 роки тому

      @@shalomshalom5978 እሺ😘

    • @imdove7528
      @imdove7528 3 роки тому

      አረ በእምነት ፀልየሽ ድግል የኢየሱስናትን ዉዳሴ አብበሽ ጠጭበት ወይንም አቡነ ዘበሰማያት እስከ ፀጋን የሞላሽ ትፈወሻለሽ እምነት ይኑርሽ አይዞሽ በመንፈሳዊነትሽም ጠከር በይ ድግል ታድንሻለች በተሰጣት ፀጋ

  • @አዩየማሪያምልጅ
    @አዩየማሪያምልጅ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በጸሎት አሥቡኝ ተስፋ ማሪያም ብለው ከምችለው በላይ የኔን በሽታ መርምረው የሚናገሩ ነው የመሠለኝ በጸሎት አሥቡኝ ተሰቃይቸ አለሁ

    • @elsasetotaw5774
      @elsasetotaw5774 4 роки тому

      የሚገርም ነው በህኪም ያላሉን የለም እውነት የመምህራችን ትምህርት በእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ ያለ ነው አባታችን በፆሎት ያስቡኝ ፒሬድ ስሆን በቃ ልክ ልጅ የምውልድ የምጥ ያክል ነው የሚገላበጥ ግን አይፍስኝም ምንም ያልተምክር ነገር የለም መፍትሆ የለም ሀኪም የማይሉት የለም ምንም አይገናኝም ግን መፍትሆው መምህራችን እንዳሉት ነው ብቻ እግዚብሂር ይመስግን አለወደኩም ዝም ብየ አለሁ እህህህህህ ለስው ብንነግርው ሌላ ህመምን ይስጡናል. ድንግል ማርያም ክልጅ ክወዳጆ ታማልደን ምህርትን ታስጠን ይህ ርኩስ መንፍስ የማይገባበት የለም

  • @amhaamaze3890
    @amhaamaze3890 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️!
    እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በአምሳሉ ነውና የፈጠረው ከአጋንንት በተለየይ ከአጋንንት ዓይነ ጥላ እንዲሰውረን የእግዚአብሔር አምላክ ይደርብን ። እኔ ህይወቴ በተለያየ መንገድ የተጠመድኩ ሰው ነኝ እና
    እንደው በፀሎት አስቡን እኔም ወደ እግዚአብሔር ቤት በመሄድ በመጠመቅ እና በመፆም ከለሁበት ችግር እግዚአብሔር ያድነኝ ።
    ገብረ አማኑኤል በፀሎት አስቡኝ።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በእውነት እኔም በጣም ያመኝ ነበር ስማር ገና ሲነጋ ጠዋት ትምህርት ልገባ ስል ሆዴ ያብጥ ነበር ብርድ ነበር የሚመስለኝ መቆም እስኪያቅተኝ ቅስፍ አድርጎ ይይዘኝ ነበር ደግሞ በህልሜ የሚገናኝኝ ነገር ነበር ስተኛ ሆዴ ወዳንድ በኩል ግልብጥ ብሎ ያብጥ ነበር ።እና ስደት ሆኝ ይህ ስቃይ አላቆመም ነበር አሁን ግን ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ የመምህሮቻችንን ትምህርት በመስማት አሁን በመስገድ በመፀለይ ደህናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን
    መምህራች
    እግዚአብሄር ፀጋው አብዙቶ ይስጥህ
    እዉነተኛ ሃዋሪያ ፣ታማኝ አገልጋይ፣
    እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅህ

  • @E.t.s.u.b.d.i.n.k.
    @E.t.s.u.b.d.i.n.k. 5 місяців тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰመልን እግዝያብሄር ፀጋውን ያብዛሎት እመብረሀን ምልጃዋ በረከቶ አይለየን በፀሎቶ ያስብኝ አባ 🙏

  • @zed96
    @zed96 11 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እድሜትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
    በጸሎት አስቡን ወለተ ጨርቆስ ሀይለ ማርያም እያልሁ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 роки тому +7

    መምህር እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት
    ብዙ ጊዜ ይሆነኛል የእርስወን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ
    ቃላት የለኝ ከማር የጣፈጠ
    ትምህርት ነው
    ተለውጨበታለሁ

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @dheheuhh2800
    @dheheuhh2800 2 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእዉነት አባታችን በፀሎት ያሰቡኝ ዓመተ ሥላሴ ብላችሁ እኔ እየተሰቃየሁ ነው

  • @hirutkasaye9954
    @hirutkasaye9954 4 роки тому +3

    ሰላም መምሕር በእውነት ይሔን ሁሉ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስልኝ ለረጀም አመታት እየተሰቃየሁኝ እንኳን ዶክተር እኔም በትክክል ምን እንደሚያመኝ አላውቅም ግን በጣም ታምሜ 2አመት ሙሉ አልጋላይ ተኝቸ በስቃይ ላይ ነበርኩ ብቻ ተመስገን በጸሎት አስቡኝ መምርሕር ቴሌግራም ካለ ብታሳውቀን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 роки тому +34

    መምህር እኔም በአይነ ጥላ እየተሰቃየው ነው በስደት ካንዴም 3ቴ ሆስፒታል እየገባው ተጠረኩኝ ማህፀኔ ላይ ይገላበጣል አሁንማ ህክምናውን ተውኩት ቅባቅዱስ እየተቀባው የተቻለኝን እየፀለይኩ አለው እመቤቴ ትማረኝ በፀሎትዎ አስቡኝ🙏

    • @ኤፍራታትኩ
      @ኤፍራታትኩ 4 роки тому +1

      እግዜአብሄር ይማርሽ በርቺ ፀልይ ስገጂ ፀበል ሁሌዬ ጠጪ እህቴ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 роки тому

      @@ኤፍራታትኩ አሜን እህት አመሰግናለሁ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 4 роки тому

      Egzhbher yemaresh😭🙏

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 роки тому +1

      @@Nahi_Entertainment አሜን 🤲🤲

    • @sanyetsanyet6769
      @sanyetsanyet6769 Рік тому

      ዉዴ በማርያም ካላስቸገርኩሽ እኔ ደግሞ ኣይኔ በስደት እየተሰቃየሁ ነኝ ያለሁት ያለሁበት ኣረብ ሃገር ነዉ እና ቅባ ቅድሱ የት ነዉ ሚገኘዉ 💔🥺😢😢

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኑሁ ይባረክ
    💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤
    💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤
    💚💛❤⛪💛💚❤⛪💛💚❤⛪💛💚❤⛪

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንዎ እግዚአቢሄርአ ምላክ ይባርክልን በጤና እና በበረከት ይጠብቅልንን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @munachapi9293
    @munachapi9293 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እኔ በብዙችግር ውስጥ ነው ያለሁት ወ/ማርያም ነኝ በፀሎታቹ አሰቡኝ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +3

    ድንገት ወረቀቴን ለማሰራት ወጥቼ ድንገተኛ ራሱ ምታት የጎሮሮ መከርከር ጎሮሮዬን መብላት ማናፈጥ ጀመረኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለመሄድ 23 ቀን ነው የቀረኝ በጸሎት አስቡኝ አሞኛል ኮሮና እንዳይሆን በምትወዱት በአዛኝቱዋ በድንግል ማርያም ይሁንባችሁ እናቴ ነይ እያለች ታለቅስብኛለች እኔን እዚህ አሞኛል እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ😭😭 የዛሬው መድሃኒአለም የነገው አማኑኤል ጨርሶ ይምረኝ ለሀገሬ ያበቃኝ ዘንድ ለምኑልኝ😭😭 አዛትቷ ማርያም ሰማዕቷ አርሴማ ትርዳሽ በሉኝ

    • @ያድናታልጂደሙንእያዘራአፍ
      @ያድናታልጂደሙንእያዘራአፍ 4 роки тому +1

      አይዞሽ እህትየ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @banaynii5195
      @banaynii5195 4 роки тому

      ፈጣሪ ይማርሽ አህትየ

    • @ህይወትኃይሌ
      @ህይወትኃይሌ 4 роки тому

      ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ይድረሰልሸ
      እህታችን አይዞሽ ለአገርሸ ያብቃሸ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 4 роки тому

      አይዞሽ የእኔ እህት የምትችይውን ጸሎት ጸልይ በብዛት ስገጅ።ጸበል ጨጭ ።አባታችን ያሉትን ጸሎት ከቻልሽ ጸልይ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 роки тому

      @@ፀሐይወጣልኝ አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 4 роки тому +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥል እመቤቴ ማሪያም ያገልግሎት ዘመናችሁን አብዝታ ትስጥል አባቴ እኔን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወልደሀሪያት እባላለሁ

  • @ወለተሚካኤል-መ6ተ
    @ወለተሚካኤል-መ6ተ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @fmfm2391
    @fmfm2391 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ በረከትህ አይለየን አሜን እኔንም በጾሎትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ

  • @miliyibrah517
    @miliyibrah517 4 роки тому

    ዛሬ እግዚአቤሂር አምላካችን በጣም ደስ የሚል ትምህርቲ ሰጦናል ክብርን ምስጋናን ይግባው ለአባታችን እድሚ ጠና ይስጦት

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ ቃለሕይወት ያስማልን አሜን⛪🙏

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 роки тому +1

    የመጨረሻ በተክርስቲያን ሄጄ ስመጣ የሆነ ልገልፀው የማልችለው የመዘበራረቅ ስመት ይሰማኝ እና ያስቸግረኝ ነበር ለካስ የቤት ውስጥ የፀሎት እጥረት መሆኑን የተረዳሁት አሁን ነው ። መምህራችን እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አስቡን በጸሎት በርቱልን ከእግዚአብሔር ጋር አነቃችሁን ክብር ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይድልልን የቅዱሳን አምላክ

  • @ቅድስትወለተማርያም

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን መምህር አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እኔ ልቤን እፍን ነው የሚያደርገኝ እና ሆዴን ውግት የሚያደርገኝ ወይኔ የዛሬው ትምህርት በጣም ነው ያስደነቀኝ ለካ እደዚህ ነው መናፍስት ሰውነታችን ን የሚያውኩት በጣም ጠቃሚ ትምህር ነው

  • @sltanmehari1720
    @sltanmehari1720 4 роки тому

    አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን። ለዓመታት ሲያሰቃየኝ የቆየው ጠላቴ ያወቁት በእርስዎ ትምህርት ነው። በሆዴ ተቀምጦ የምበላውን ሁሉ እየመረዘ ውስጥ ውስጤን ጨርሶኛል። እኔ የሚሰማኝን ስሜትና ወይም የሚያሳያቸው ምልክቶቹ አንድ ሳያስቀሩ ልቅም አድርገው ነው የተናገሩት። ለትምህርት ብዬ ነው ወደ ውጭ የወጣሁትና እንደ ዕቅዱ አሁን ትምህርቴን ጨርሼ ተመርቄ አገሬ መመለስ በነበረብኝ ግን አንዴ ከአቅም በላይ በማሳመም ሌላ ጊዜ ደግሞ በሰዎች አድሮ እንቅፋት እየሆነ ትምህርቴን መጨረስ አቃተኝ። ዲያብሎስ ነግሶ የሚመለክበት አገር ሆነህ ስለዲያብሎስ ማውራት እንዴት ከባድ መሰላችሁ። አባታችን ገብረህይወት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ።

  • @titingosisay6799
    @titingosisay6799 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርጅምልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому +1

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አቤት የእመቤቴን ስም ሲጠሩ እንዴት ደስ የሚል ሞገስ ነው ።
    ትውልዱ ዘመናዊነት ይዞት እየጠፋ ይህን አምኖ አይቀበልም ። እነሱን መስሎ መስቀል አስለብሶ ያስጨፍራቸዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ አባ ወለተ ማርያም እባላለሁ ያልሆኩት የለም አሁን ነዉ የተረዳሁት

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 4 роки тому +6

    አባታች በፀሎቶት አስቡኝ እኔ ቃላት የለኝም ብቻ ወላይቶ እመቤቴ ለደጇ ታበቃኝ

  • @elnenegash4351
    @elnenegash4351 4 роки тому +6

    ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውስልን አሜን አሜን አሜን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ነኝ እናቴንም አስቡልኝ በማርያም አፀደ ገብርኤል ብላችሁ

  • @ኩሉጊዜአለውኩሉጊዜአለው

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም መምህር

  • @rabiyayasin6790
    @rabiyayasin6790 4 роки тому +1

    አባታችን እድሜ ማቱሰላ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ ሁለቴ ኢየሱስ ነኝ

  • @temsgnamlaky9339
    @temsgnamlaky9339 2 роки тому

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ተማፅንሻለዉ እማዬ እርድኝ አንቺ ነሽ ተስፋየ እማዬ አዶ አዶናይ አዶ ኤልሻዳይ አዶ ያህዌ እማዬ ፈዉሽን

  • @አስካለማርያም-ገ3ጠ
    @አስካለማርያም-ገ3ጠ 4 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ መምር በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም ነኝ

  • @mseyoutube8290
    @mseyoutube8290 2 роки тому

    አባዬ እንኴን ደህና መጡልን እና በጣም ከባድ ነው እኔ እራሱ የእነዝህ በሽታ ተጠቂ ነኝ በፀሎት ያስቡን. ወለተ ማርያም

  • @ፍቅርህበልቤፀናይወት

    ቃል ህይወት ያስማልን ውድማችን ከእግዚአብሔር የትላክልን መምህራችን እናምስግናለን ፅግውን ያብዛልህ እኔ በብኩሊ የጥላቴ ምስጥር እንዳውቅ አርግኽኛል ብዙ በጣም ነገሮችን እንዳውቅ እርድትኽኛ ስልን አይንጥላ እንዴሁም ዛር የሚባል ዳብሎስ ጥላቴ አባቴ ላይ በምቅምጥ እራሱ እንድጌታ አልሚልምልሚ እያል የሚስግድልት የሚስቃይውን እንዳውቅ እርድትኽኛ እግዚአብሔር አምላክ እርድቶኝ እኔንም አባቴንም ከዝህ ጥላቴ እግላግል ዝንድ በፅሎትኽ አስብኝ አስራት ኪህዳ የተዋህዶ ልጆች በፅሎታችሁ አስቡኝ አስራት ኪዳን በስላም ውድ አገሪ ትምልሽ ጥላቴ እዋጋ ዜንድ ህይወት ሁሉ አምስቃቅልው ስርች እንዳልስራ ባዱ አድርግኝ

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    እኔ የበላሁት አይስማማኝ ጤና የለኝ አሁን ደሞ ሰውነቴን አመነመነኝ አጥንቴ ቀረ እንዳልፀልይ በስራ ይጠምደኛል እንዳልሰግድ ወገቤ ኩላሊቴ እግሬ የእጄ ጣቶች በጣም ያመኛል ግራ ገብቶኛል እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም ላገሬ ካበቃኝ ኢን እርኩስ መንፈስ ከኔ አስወግደዋለሁ
    አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተብርሃን እያሉ

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት በኡነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው የምያሰተላልፉት ያሉ ኑሩልን !

  • @seblead820
    @seblead820 2 роки тому

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት አንቱን መምህር ግርማን መምህር ተስፋየን ቀሲስ ሔኖክ ተፈራን አባታችን ባህታዊ የወቅሸቱ ገዳም አስተዳዳሪን ተከትየ አዳምጨ ባቱ በቀሢስ ሔኖክ ወልደ ማርያም ስለዳቢሎስ አሰራር በቀሲስ ሔኖክ በፀሎት በቃ ሁላችሁንንም ለሶስት አመት ስከታተላቹ ቆይቼ ይሔው ለስጋዎ ደሙ በቃሁኝ ጠላቴ ዳቢሎስአሞኝ የማያቀውን ህመም በሆድናበጨጓራ ህመም ለነገ ስጋዎደሙን እናልቀበል አደረገኝ ጠላት ዳቢሎስ ለሣምቱግን ጥንት ተላቴ አብረኸኝ ቁረብ ተቀበል እያልኩ እሡንም ካላስቀመስኩት እዲህ ለሦሥትቀን አሰቃይቶኝ አይቀርም ህይዎቴን አበላሽቶ ወደ ፈጣሪ ስጠጋ በህመም ጀመረኝ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን በእውነት ደንግል ማረያም ተጠበቅልን መምህረችን

  • @hareghareg2184
    @hareghareg2184 2 роки тому

    አሜን አባታቺን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @wowwow4432
    @wowwow4432 2 роки тому

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሠማልን መምህራችን🙏

  • @እህተሚካኤል-በ2ዘ
    @እህተሚካኤል-በ2ዘ 3 роки тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @hiyab628
    @hiyab628 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያሎት ሁሉ በኒ ሂወት ያለ ነው በጸሎቶት አሰቦኝ አባታችን

  • @abayteshome3857
    @abayteshome3857 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በስደት ያከራትተኛል አሠራ አንድ አመት ወይ ገንዘቤ አይባረክ ወይ ጉልበቴ አያርፍ ወይ ጤና የለኝ ብቻ ተመስገን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ዮሀንስ በለው

  • @saramol7773
    @saramol7773 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን. ያሰማልን. መምህር. በድሜና. በጢና. ያኑርልን.
    መምህር. እኔ. ሌላውን. ባቅም. በሾተላይ. 2. ግዜ. ወልዴ. አጥቻለሁ. መምህር. በጸሎት. አስቡኝ. ወለተ. አርጋይ. ብለው. አሁን. በስደት. ነው. ያልሁት

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔም ሆዴን እና እመሀጸኔጋ አልፎ ይወጋኛል ምግብ በላሁም አልበላሁ ንፋት ያረግና ቅስፈ ያረገኛል ቁረጠትም አለው በጸሉቱሁ አስብኝ እጸተማሪያም ብለሁ አባታችን

  • @hb233
    @hb233 4 роки тому

    አሜን ፫ አባታችን ዕድሜ እና ጢና ይስጠለልኝ
    በፆሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ገብሪኤል ብለው

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በየርነቱ እኔ ተጀክሪአለሁ ላስቲክ ያለው የጡት ማሰሪያ እኳን አለብስም እግዚአብሔር ለቅድስት አገሬ ስገባ በጥበቡ ይጠብቀኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላሞትን ያብዛልን እኳን በሰላም መጡልን መምህሬ ቃለህይወይ ያሰማልን አባታችን እኔማ በህመም አሰቃየኝ እኮ ይህ አይነጥላና ዛር አባ አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @geriegelena9425
    @geriegelena9425 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማን አሜን ፀጋ ያብዝልን 👏👏👏

  • @ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ

    _አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 1000 ዓመት ኑርልን በጾሎቶም ያሱቡኝ በወለተ ጊዮርግስ_

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይስጥልን

  • @የተዋህዶልጅነኝየተዋህዶል

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እመ ብርሃን ወላድት አምላክ አባታችን ጠብቅልን እድመና ፀጋ አርዝምልን በእዉነት በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ አባ በጣም እያመመኝ ነዉ ሆዴ የበላሁት እህል ከሰዓት ቡሃላ እየመለስኩት ነኝ የምዉለዉ በሆዴ ላይ ህበጥ የምመስል አለኝ አባቴ በጣም እየተሳቃየሁ ነዉ ወለላይቱ እመቤት ትማርሽ ብለዉ በፆሎት አስቡኝ ለሁለት ዓመት የምያክል ተሰቃይቻለሁ

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 7 місяців тому

    Amen Amen Amen Abatachin egzabiher edmen tena yistachu. Egzabiher ye mareen😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemmolla2976
    @alemmolla2976 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ሰንበት ብለው

  • @mariodona8996
    @mariodona8996 4 роки тому +50

    የተዋህዶ ልጆች በጣም እናሳፍራለን አባታችንን100000ሰብስክራይብ ሊኖራቸው ይገባ ነበር እኛ ወሬ ላይ ተጥደናል አልፎም ያ ቀሲስ አሸናፊ ሚባለው መናፍቅ ፔጁን እያሳደጋቹ ውጡ ስትባሉ አሰሙም ከንቱ መሆናችን ያሳዝናል

    • @tigabudessye1904
      @tigabudessye1904 4 роки тому +7

      ቀሲስ አሸናፊ የሚባለው መናፍቅ ነዉዴ በእግዚአብሔር

    • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
      @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 роки тому +1

      ልክ ነክ ልቦና ይሥጠን

    • @tigabudessye1904
      @tigabudessye1904 4 роки тому +4

      መች አወኩና ነዉ ካሁን ጀምሮ ሰብስክራብ አነሳለሁ በጣም ነዉ የማመሰግነው

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому +2

      በጣም

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому +4

      @@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @mebatsegaye2147
    @mebatsegaye2147 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg 4 роки тому

    ሰላም መምራችን አሜን አሜን ቃህይወት ያሰማልን መምህር አስበን በፀሎቱ 💒💒🙏🙏💒💒❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 4 роки тому +2

    መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኩዋን በሰላም መጡልን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 2 роки тому

    ቃል ሂውተ ይሰመጰለን መምህረ እግአብሔረ ይመሰገን

  • @temesgenamlake215
    @temesgenamlake215 3 роки тому

    በእውነት አባታችን በእድሜና በጠና ይጠብቅልን ወሌላይቱ እመቤቴ ትጠብቅልን አሜን አባቴ ወለተ ክዳን ነኝ በፀሎት አስቡኝ🤲

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዠ1ጨ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የድንግልልጅ-ጰ8ቐ
    @የድንግልልጅ-ጰ8ቐ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእውነት ጸጋውን ያብዛለወት አባታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ እግዚአብሔር ያድልልን የሰማነውን። በልቦናችን መዝገብ ይፃፍልን በምነቴ ደካማ ነኝና ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ የሚፀፀት የንስሀ ልብ እንዲሰጠኝ ፀልዩልኝ

  • @twerkkeskes4661
    @twerkkeskes4661 4 роки тому

    አሜን ፫ ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ለኛም እግዜአብሔር ይርዳን

  • @ኒህምያጓልተዋህዶ
    @ኒህምያጓልተዋህዶ 4 роки тому

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚኣብሔር ኣምላክ ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን

  • @ወዲኣርኣያስላሴ
    @ወዲኣርኣያስላሴ 4 роки тому

    አሜን ፡ ቃለ ህይወት የሰማልን ፡ አባታችን ፡ የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ፡፡

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @tenagoshu1422
    @tenagoshu1422 4 роки тому +1

    አሜን አባታችን ወገኖቸ ሀኪም የማያውቀው የማህፀን በሽታ ተቸግሬለሁ በፆሎት አስቡኝ አባቴ እባክዎት

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውውርስልን አባታችን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @aiynoaiyno5073
    @aiynoaiyno5073 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜና በፀጋያቆይሌን አሜን

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti1015 4 роки тому

    Amen amen amen wedmachin memhrachin💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 роки тому

    አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት ኑሩልን የማቶሳላ እዴሜ ይሰጣት የአገልግሎት ዘመንቶን ይባርክሎት ኑሮሎን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 3 роки тому +1

    Kelhewate yasamalean amen amen amen😀😀😀🏅.

  • @አለምየተዋህዶልጅአለምየተ

    አግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናዎትን ያርዝምልን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 роки тому

    አባታችን እግዛቢሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋ በረከት ይብዛሎት እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ስላሴ አጋእዝተ አለም ካጥፊ መንፈስ ይጠብቀን አሜን

  • @wojxhsh9133
    @wojxhsh9133 3 роки тому

    መምህር ቃል ህውት ይስማልን

  • @merakhan9199
    @merakhan9199 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛላቸው በረከታቸው አይለየን በጸሎት ያስቡኝ 👏

  • @ghidegerkiel5733
    @ghidegerkiel5733 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለረጅም እድሜ ይስጥልን የዘመን ኣጎልጉሎታች ይባርክል ኣሜን።

  • @hailenigussie7418
    @hailenigussie7418 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት እንደረሶ መካሪና አስተማሪ እኛንም መልካም ትምህርት ተቀባይ ልቦና ይስጠን አምላካችን

  • @tekatom8796
    @tekatom8796 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሳማልኝ አባቴ !!! በእርሶ ትምህርት ብዙ ለውጥ አግንቼበታልው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @birkneshamdebirhan6610
    @birkneshamdebirhan6610 3 роки тому

    kale hiwetin yasemalin betselotiwo ASIBUNGI አፀደ ማርያም

  • @እማየሃይሉእማየሃይሉ

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባ በፅሎት ያስብኝ

  • @ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ

    በእነት የኔን የተናገሩልኝ መሠለኝ እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን!!

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት አሜን አሜን አሜን

  • @dehabafom8421
    @dehabafom8421 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @temsgnamlaky9339
    @temsgnamlaky9339 2 роки тому

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ቅዱስ ሩፋኤልን ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሚካኤል ከዝህ ክፉ መንፈስ ፈዉሹን 😭

  • @የምክርየማርያምልጆየምክር

    በእውነት። አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን። ቃለ ህይውት ያስማልን። በእድሜና በጤና ያኑሩልን። እግዚአብሔር ይጠብቅልን። አባታችን። በፀሎት። አስቡኝ ወለተ። ሥላሴ። በለው በእግዚአብሔር። ሰም

  • @እመንእጅአትፍራ
    @እመንእጅአትፍራ 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን