Transfer Rumours - አርኖልድ አዲስ ኮንትራት ቀርቦለታል, ኩናቴ ውሉን ሊያራዝም ነው, ሊቨርፑሎች የPSG ተጫዋች ሊያስፈረሙ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 20 днів тому +3

    አዳዲስ መረጃ በማቅረብህ ያስመሰግንሃል ። ነገርግን ትክክለኛ እና የተጣራ መረጃ ቢሆኑ የበለጠ አድማጭ ታገኛለህ።

  • @utube2121
    @utube2121 20 днів тому +2

    ኮሎ ሞአኒ አሪፍ ተጫዋች ነው ግን እኛ ማርሙሽን ነው የምንፈልገው ጎል ነው የምንፈልገው ከተፈለገም እንጅ ኑኔዝ ምናለን የጆታን ቦታ የሚሸፍን ነው ጆታችን ሲጎዳብን ማለት ነው

  • @bekelenegero6156
    @bekelenegero6156 7 днів тому

    ለዚህ ዓመት አዲስ ያስፈረሙት ተጫዋች የለም እንዴ?

  • @ሳላህ
    @ሳላህ 20 днів тому

    አንፈልገውም ያችን የ አለም ዋንጫ አርጀንቲና ላይ ከሳተ ወድህ ፈዞ ቀርቷል ባልመጣ ኑኔዝ በስንት ጣሙ