እነ ናሆም እነ ጆሲ ስለ jon መታሰር ምን አሉ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 2 місяці тому +10

    በሕዝብ አገልግሎት መስጫ ድርጅት ላይ ይህን ዓይነት ሁከት መፍጠር በብዙ ሀገራት የሚያመጣው መዘዝ ቀላል አይደለም።

    • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
      @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 2 місяці тому

      Thanks 🙏 ይሄ ኢንተርናናል ክራይም ነው nothing to do with Ethiopian airlines ይሄ ሰው አልገባውም ብዙ ዋጋ ያስክፍለዋል ይሄ አሜረካንም ሀገር አለ ውረዱ ከተባለ ምክንያት እና መፍት አለው አየር መንገዱ ግን ምድረ ተናጋሪ ልጁን መፍትህ ነው ብለው እንዲህ አይነት ነገር ውስጥ ከተቱና እነሱ ወደአሸንዳ በንጋታ ሄዱ

  • @AbuAli-u1u
    @AbuAli-u1u 2 місяці тому

    Dulawene letagezewachewe newe? Teregagu

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 місяці тому +1

    ቲክቶክ ምን ምን ዓይነት አሻንጉሊቶችን ነው ያሳየን !

  • @yohannesbeksisisa9583
    @yohannesbeksisisa9583 2 місяці тому

    ኧረ ምንሼ ነው ፍልጦች አዛ አረጋቹን እኮ ኧረ የቺክ በዓሪ

  • @BirukBekele-e6s
    @BirukBekele-e6s 2 місяці тому

    ምድረ ጨበሬያም እራሳችሁን እንዴት እንደምታዩ ምድረ አሻንጉሊት 😂😂😂

  • @husmanabdu4601
    @husmanabdu4601 2 місяці тому

    እረ እባካችሁ ስለሆሊ ውድ ብቻ አውሩ ምድረ ጮማ እራስ ስራፈት የኔ ቢጤ ለማኝ

  • @AishaAisha-oo9dp
    @AishaAisha-oo9dp 2 місяці тому +1

    ልጆቹ ላለመሳቅ እየታገሉ እንደሆን ያስታውቃል ያነ ጆንተብየው ሲጀመር የሆነ ጨምላቃ ነው

  • @Hamdimohammed-nj1uv
    @Hamdimohammed-nj1uv 2 місяці тому

    Kkkkkkk

  • @Hawinet-z7r
    @Hawinet-z7r 2 місяці тому +2

    Tiktalker ስትሆን በቃ ከህግ በላይ የሆናችሁ አድርጋችሁ ነው እራሳችሁን የምታስቡት። ደሞ online የሚወራና የማይወራ ነገር ለዩ። መታወቅና ማወቅ ይለያያል።

  • @sofiaidris5257
    @sofiaidris5257 2 місяці тому

    እንዲህ።።አይነቱን።።ፀጉሩ።።ላጭቶ።።መግረፍ።።ነው።።አገር።ያዋረደ።።።።

  • @Zehara-g4g
    @Zehara-g4g 2 місяці тому

    እንደጥፋት ጥፋት ነው ግን መልሶ በለፋለፋው አፋ ህዝቡንም ኢርፕርትኑም ይቅርታ ይጠይቅ ከዚህ ባለፋ ምንም አልልም

  • @MathiueLealm
    @MathiueLealm 2 місяці тому +2

    ባዶ ጭንቅላት አደባባይ አይወጣም።
    እርቃናቹን ናቹ

  • @AmsaluAssefa-h8f
    @AmsaluAssefa-h8f 2 місяці тому

    ምርጥ ኅደኝ ናችሁ ስትጨነቁ ያየያየሁት

  • @KamilShekamil
    @KamilShekamil 2 місяці тому

    Who's a next?😂

  • @ahmedbadru2579
    @ahmedbadru2579 2 місяці тому +2

    የደንቆሮ ስብስብ ነው

  • @Hamdimohammed-nj1uv
    @Hamdimohammed-nj1uv 2 місяці тому

    Labeche

  • @JonDoee-qn5cm
    @JonDoee-qn5cm 2 місяці тому +1

    በቃ ሀይላንድ ተንጠልጥሎበታል

  • @AndualemMulugeta-w5j
    @AndualemMulugeta-w5j 2 місяці тому

    ገለባ ሁላ እጨርሳለሁ ምናምን ፈሳም

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 2 місяці тому

    አፍልታችኋል

  • @SolomonWendmu-v7u
    @SolomonWendmu-v7u 2 місяці тому

    Ere beka film ateseru ezi.ga temaru high school charesu atlist ya hager gashye yemasele derama ateseru

  • @TG-yc7nl
    @TG-yc7nl 2 місяці тому

    ቀምቷቸው ነው ያልከው ህጉንም ናቃቹት

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 місяці тому

    ወይ ቀልድ አለ 😂😂😂 እነዚ ፈልፈላ ከየት ነው የመጣቹት ግን😂😂 እንዴ ማንም ከህግ በላይ የለም ‼️ቆይ እራሳቹን እንዴት ነወ ምታዩት?! ውጪ የምትኖሩ ከሆነ እስቲ airport ሄዳቹ ቀውጡት ጆሮህን አንጠልጥለወ ነው deport የምትደረጉት ምን ጉድ ናቹ ?! ልጆቹ በደንብ ተቀተው ለሌላ ማስተማሪያ ሆነው መቀጣት አለባቸው። እንደናንተ አይነት ትውልድ አያስፈልግም ። ይከስከስ ማለቱ ብቻ ያስቀጣዋል ወይኔ ምን አለ አሜሪካ ቢሆን ይህን ያደረገው እስኪበጠረቅ አይጠብቁዋቸውም 😂😂 ምድረ ፍንዳታ ወጠጤ እስቲ አንብቡ ዕውቀት ቅሰሙ

  • @GIRMABekele-w9f
    @GIRMABekele-w9f 2 місяці тому +3

    አንዳንድ ደደብ ይገርመኛል ቀበሌ ውስጥ የረበሸ የሚመስለው ደንቆሮ ነው ያለው የአገሪቱ ትልቅ ተቋም በአለም ላይ የሚታወቅን ትልቅ ጎዙፍ አለምጰአቀፍጰአየርመንገድን ነው የተዳፈረው ናሆሜ ያለህ ግንዛቤ ትልቅ ነው

  • @kalidJemal-l3d
    @kalidJemal-l3d 2 місяці тому

    ወሬውን ተውና ክስ ከሰው ፍርድ ቤት ስሳያቀርቧቸው በፊት ስራ ስሩ ጎበዝ።

  • @MisrakF
    @MisrakF 2 місяці тому

    Bedenbe meketket alebet tawaki negn belo akete

  • @AndualemMulugeta-w5j
    @AndualemMulugeta-w5j 2 місяці тому

    ባዶ ሁላ

  • @AndualemMulugeta-w5j
    @AndualemMulugeta-w5j 2 місяці тому

    ባዶ ሁላ