"ህዝቡ ተሸውዷል! የጠቅላዩ ትዕዛዝ ያሳስበኛል!"የአዲስ አበባ ህዝብ ጥያቄ ?- Ethiopia, Ethiopia news today.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 84

  • @JuberAhmed-sb4sl
    @JuberAhmed-sb4sl 17 днів тому +10

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አዳማጭ ነህ አንዳንድ ጋዜጠኛ ከመሃል እያቋረጡ ወሬ ያቆረፍዳሉ በርታ ወንድም

  • @wagaye5110
    @wagaye5110 17 днів тому +4

    እውነት ሲነገር እንደማር ይጣፍጣል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ::

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 17 днів тому +5

    Wow!! Someone telling the facts in Ethiopia. God bless you !

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 17 днів тому +3

    አዲስ አበባ የኢትዮጵያውያን ዋና ከተማ ናት
    አቶ ለማ መገርሳ እኛ ችግር የለብንም ሌላ ከተማ አዳማንኮ ማልማት እንችላለን ሲሉ አዳምጨ ነበር
    ሁሉም ክልል በፉክክር ተነሳስቶ ዋና ከተማውን ቢያስውብ ህዝቡ በብዛት ከወገኑ ጋር መኖርን ይመርጣል
    አ. አ የ ኔ የብቻዬ ናት እኔ ፈቅጄ ላኑራችሁ ወይም ላባራችሁ አልሰራም እይሰራምም ፣

    • @ጇዐጀዐጇቸጀዘ
      @ጇዐጀዐጇቸጀዘ 14 днів тому

      ታላቅ ምሁር ታላቅ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይሰጥዎ

  • @astair1568
    @astair1568 17 днів тому +1

    በእዉቀት፣ የበረታ፣ ሰዉ፣ ምሁር፣ ነህ፣ እዉነት፣ በመናገርህ፣ የኢትዮዽያ፣ ጀግና፣ ነህ፣ ጌታ፣ ይባርክ፣ ከ ክፉዎች፣ ጌታ፣ ይጋርድህ፣ ዘመንህ፣ የከፍታ፣ ይሁን፣፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misraktefera5108
    @misraktefera5108 17 днів тому +2

    የአገሪ ነገር የህዝባችን ችግርና ስቆቋ ስላም ይነሳል የሚሉት ነገር ሁሉ እንደስው ስናስበው ምንም ጠብ የሚል ነገር የለውም እግዚአብሔር ጤና ና እድሜ ይስጠሆት አገራችንን እመቤቴ እስከ ልጆ ትገብኝልን🙏🙏🙏

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 17 днів тому +3

    በጣም እጅግ ጀግና አባት ብያወሩ ማይጠገቡ ታሪክ አዋቂ አባት❤

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 17 днів тому +4

    እኔስ ፍራሁልህ እግዚአብሔርይጠብቅህ ከእነዚህ ፍርሳሞች 🙏🙏❤❤❤❤

    • @AntenehHailu-s2t
      @AntenehHailu-s2t 17 днів тому

      የፈራ ዝም ይበል።ፍርሃትን አይንዛብን።

  • @arsesur598
    @arsesur598 17 днів тому +1

    Wow thank you very much

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 17 днів тому +1

    100 % TEKEKELE !! I agree with you 💯✌️🙏👌

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 17 днів тому +1

    PURE ETHIOPIAN 🎉💯💯💯💯👍👍✌️✌️🙏🙏🙏👌👌

  • @chicagowondifraw3083
    @chicagowondifraw3083 17 днів тому +5

    ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ከተማ ነች

  • @HikmamohamedBilal
    @HikmamohamedBilal 17 днів тому +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @abebea1397
    @abebea1397 16 днів тому

    ቃለ ህገመንግስት ያሰማልን፣ ጤና እና እድሜ ይስጥልን።

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 17 днів тому +1

    The ture man thank you !!!

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 17 днів тому +3

    I like Amhara Politicians 😂💯🙏👌✌️😃 God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @JuberAhmed-sb4sl
    @JuberAhmed-sb4sl 17 днів тому +1

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @EsheteWoldehewet
    @EsheteWoldehewet 17 днів тому

    Thank you

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 17 днів тому +1

    አንተ እውነት ነው ከዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ጋር ተመሣሣይ ንግግር ነው አኔ የምበላበት አጥቼ እስር ቤት ከእነ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ቦንገር ጋር ተስሬ ወጣሁ ተሰደድኩ እስከ ዛሬ ድረስ ለአገሬ ለ26 አመት ያገለገልኩኝ ትዕዝ እያለቀስኩኝ በሚዲትረያን ባህር ላይ አለቅሳለሁ በህይወት አለሁ ነውሮፓ !!"!

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj 17 днів тому

    Really great man. Long life for him

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 17 днів тому

    በገዛ ዳቦዬ ልብልቡን ላጣው አልፈቅድም።
    በልደታ ክፍለ ከተማ ውስጥ እትብቴ ተቀብሮ በኮልፌ ቀራንዮ ላይ የጎለመስኩት እኔ አዲስ አበባን ለእንከፍ እና ጠባብ ኦሮሞዎች አሳልፌ አልሰጥም።
    ይህንን አቋሜን የሚጻረር ሁሉ የእናት አባቴ ገዳይ መሆኑን በማረጋገጥ ብችል ፊት ለፊት ፣ ካልሆነም በህቡዕ የሽብር ተግባራቶችን አስፈጽምበታለሁ።
    "ኬኛ ፣ ኬኛ" ባዮች ተዉኝ አትፈታተኑኝ።
    ውርድ ከራሴ።

  • @AnleyyayehAnley
    @AnleyyayehAnley 17 днів тому +1

    Ewnet temgariw

  • @arsesur598
    @arsesur598 17 днів тому

    ❤❤

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 17 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 17 днів тому

    ቻለው

  • @michaelberihu3286
    @michaelberihu3286 17 днів тому +2

    አባት ኤርትራ ኢትዮጵያ አልነበረችም ስለ ምንድነው ተገነጠለች ብለህ የምታወራው

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 16 днів тому

    መርቅነህ መጥተህ ታወራለሁ የደርግ ወታደር

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 16 днів тому

    እባካችሁ ያላግባብ ደንብ በሚባል ቡድን መንግስት ባቋቋመው እየተመዘበረ ሌላው ነጋዴ ይደረሰለት በትንሽ በረንዳ እሰከ 5000ክብር እየከፈሉ ይገኛሉ ጨካ ያለውም አስገድዶ ያስከፋል ምን ለውጥ አለው ።

  • @asfawerena2736
    @asfawerena2736 16 днів тому

    Tadele Derseh I knew him when he was in military in 1982 . I’m not surprised because he like to talk politics too much still the same guy.

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 15 днів тому

    ከዚህ ሰውየ ውጭ ሀቁን ሚናገር አንድ ሰው አታመጡም ሁሉም ሁሉም ሽልጥልጥ ነው በተለይ ፓርላማው በጠቅላላ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 17 днів тому

    ይህ ሰው ከአገር ውጭ እደሆኑ ተስፋ አለኝ: ህግበለለበት አገር ይህን አይነት እውነት መናገር እደሚያስገድል አያውቁም ይሆን?
    ጥያቄ አሁንም እኮ ስምብቻነው የተቀየረውጂ ሌላው እሚደረገው ያለው በባሰ ደረጃ የቀጠለው!!
    አዳነች አበቤ ጎበዝ ናት እሶ ፕራይም ሚኒስተርብትሆን ይሻል ነበር::

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 17 днів тому +1

    Ke yet abaki mete new Finfinnee ye ethiopia wana ketema new mitlew? Fesam ula Finfinnee ye oromo ena ye oromiyaa wana ketema net. Behir dar ena gonder ye oromo new gin ke yemen yemeta arbi Amhara yemebal awure endinor fekiden new enji. 😂😂😂😂😂

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 17 днів тому +1

    He seems to be letting his emotions guide him, leading to a jumbling of information from his reading. I think when you say "artificial wisdom," you probably mean artificial knowledge, seeing as true wisdom is generally considered to be natural or divine. It appears there's a mix-up. This kind of flawed thinking is a common issue with some stupid Amhara's elite circles.

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 17 днів тому

    አውሮቶ አደር...ለውጥ ተብዬ በመጣ ጊዜ "ተንታኝ" ተብሎ በመጣ ጊዜ የእኔ ጨምሮ የብዙ ሰው ቀልብ የያዘ ነበር:: አሁን ደግሞ የፒፒ ተከፋይ ጆከር ሆኖ "ኢትዮጵያኒስት"ን ለማደንዘዝ የሚመጣ መሆኑን ተገዝቢያለሁ:: ሌላ ይብሉ አባት::

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 17 днів тому +1

    ታሪክን አንብቡ እነኬኛ

  • @YemisrachBirhanu-j4f
    @YemisrachBirhanu-j4f 17 днів тому

    እኔ በሰውየው ውሸት አልተሸወድኩም በጊዜው ግን ስናገር ማንም አይሰማኝም ነበር አኔ ይህም ከዚህም የባሰ እንደሚሆን አውቅ ነበር

  • @ritaberhan-gl9xr
    @ritaberhan-gl9xr 17 днів тому

    You said professor Asrat did not want to accept Eritrea's Liberation .Were was professor Asrat when innocent Eritrean civilians were crushed by Ethiopian tanks, burned alive, bombed with cluster bombs, pregnant Eritrean women killed saying you will give birth to a son who will grow to fight us. Were was he when all these horifc crimes committed against innocent Eritrean civilians for thirty years. Eritrea was annexed forcefully and illegally by Haileslasre. All these years Eritreans were subjected to the horifc crimes by Ethiopian soldiers. . Eritrea was liberated by her beloved children who paid dearly.

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 17 днів тому +2

    Addis Ababa ye oromo maret naw,safarewch menem meteyek hatyat naw😎

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 17 днів тому

      ኦሮሞ ነዉ ሰፋሪ ከወደ ማዳስካር ይመልከቱ ።

    • @oromtichaoromia1265
      @oromtichaoromia1265 17 днів тому +2

      @kirstanmore1709 tadea abatotavhen ke shintam amara natko abateracho naw ye asrekebon,anesetachum😎

    • @WinTW9
      @WinTW9 17 днів тому

      Ye fetari meret nw, it doesn’t belong to anyone , trust me as an Addis Ababa lij we will see የ ጊዜ አንጂ የ ሰው ጀግና የለም!!!! Degemo yetayal

    • @oromtichaoromia1265
      @oromtichaoromia1265 17 днів тому

      @WinTW9 fearing le le Oromo naw ye feterat, fetarew Oromo naw 😎

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 17 днів тому

      @@oromtichaoromia1265 what is writer in English ahmaric or oromo

  • @Huzeyfateha
    @Huzeyfateha 17 днів тому

    Dedeb melata 😂😂 manew Adis Abeba yehone bota Ethiopia wanna ketema aydelechim yalew
    Awo Adis Abeba ye Ethiopia wanna ketema nech enam dmo ye Oromia wannam ketema nech::

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 17 днів тому

    አሁን እኮ ፅንፈኛ ኦሮሞዎች ሁከት ቢተዉ ሌላው ይስተካከል ነበር:: የእነ ዶ/ር አብይን ልፋት ከንቱ አደረጉት ያሳዝናል::

    • @Konelene
      @Konelene 17 днів тому +1

      ባይተው የት ይደርሳሉ😂😂😂ምንስ ሊያመጡ ይችላሉ😂😂😂😂ሁሉም ነገር ለኩን የሚያስገባ ኃይል እየመጣ ነው💪🏾💪🏾💪🏾📗📒📕💪🏾✔️

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 17 днів тому

    Turumba beteraka kuch belo manafat ena meserat yeleyayal ante yemender aweradoro kukulu kkkkkkk..
    fesam ante min serah le agereh mengistin ke mabeteletel lela yeder turumba nefe yemeselek furesheka 😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 17 днів тому +3

    Ayii ye komata amara terektewch kkkkk😂

    • @Konelene
      @Konelene 17 днів тому +1

      የቁምጥና ሀኪም ቤት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራው ለጋ# ነው😂😂😂😂ታሪክህን እወቅ😂😂😂

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 17 днів тому +1

    You are to take Ethiopian capital to Gondor, to DEBIRE marikos , to DEBIRE TABOR . But you no right to take Oromian land by the name of Capital city . Is this message is loud and clear ?

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 17 днів тому

      Ekekam!!::🤣

    • @thomasalene610
      @thomasalene610 17 днів тому +3

      oromia is madagascar not addis abeba

    • @mereaschenaki4991
      @mereaschenaki4991 17 днів тому

      አማርኛ ከቸገረኸ አማራ ባንክ ሄደህ ተበደር ጋላ።

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 17 днів тому

      berera is 🙏🙏🙏

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 17 днів тому

    ይሄ ወደል የሞቱን አፍንጫ እያሸተተ ነው። የጊዜ ጉዳይ ነው የተናገርካትን እስኪያቅርህ ትተፋታለህ መርዝ!

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 17 днів тому

    ኡፍፍፍፍ "በስተርጅና ሙሽርና" አለ የሀገሬ ሰው አስመሳይና በነፈሰበት የሚነፍስ ለባለ ጊዜ የሚያጨበጭብና ተረኛ ባለፈበት ሁሉ እስክስታ የሚመታ ሰው ያስታውከኛል።

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 17 днів тому

    እኚህ ሰውየ የመሞቻ ግዚያቸው ደርሶል ማለት ነው! የሽመልስ አብድሳ ፅንፈኛ ከታሪክ ,ቀውቀት ,ነፃ የሆኑ ,እውነትን የማይቀበሉ ሰዎች በገጀራ እደሚሉህ የታወቀ ነው😀

  • @YusufJamal-f5s
    @YusufJamal-f5s 17 днів тому

    Atenbokbek😂

  • @Samuelbekeletufa
    @Samuelbekeletufa 17 днів тому

    ዋሽንግተን ዲሲ የማናት ለዚህ መልስ ካለ ለሌ ንገሩኝ ከዛ እኔም እመልሳለው

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 17 днів тому

    Ayi Amhara mignotachew eko bizu new. Kkkkk for the next 5000 years, or until Jesus comes back, oromo will be on the power... watuti

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 17 днів тому

    ይህ ሰው አስመሳይ ንግግሩ ወጥ የለውም ገለልተኛ ነኝ ይልና በማያቀው ታሪክ ፓለቲካ ነፃነት ሲዘባርቅ አለእኔ አዋቂ የለም የእውቀት ጥግም እኔ ነኝ ብሎ በዚህ ሚድያ ሰው ያደነቁራል

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 17 днів тому

      ብዙ ከመደንቆርህ በፊት አታዳምጥ

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 17 днів тому

    የኦሮሞዉ ብልፅግና ሲደሰኩር ቢዉል አማራን ጋላ ማድረግ አይቺልም።

  • @YitagesuDerara-r7e
    @YitagesuDerara-r7e 17 днів тому

    Fesam shimagile

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 17 днів тому +1

      ንቀት የትም አያደርስ በትቢት ስለተዉጠሩ ፈስተውይተንፍሱ።

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 17 днів тому +2

    ልጥ እራስ ዞር በል ዘመንህን አስበልተሐል በኛ ዘመን አትጫወት😅😅

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 17 днів тому

    ይህ ሰው ከአገር ውጭ እደሆኑ ተስፋ አለኝ: ህግበለለበት አገር ይህን አይነት እውነት መናገር እደሚያስገድል አያውቁም ይሆን?
    ጥያቄ አሁንም እኮ ስምብቻነው የተቀየረውጂ ሌላው እሚደረገው ያለው በባሰ ደረጃ የቀጠለው!!
    አዳነች አበቤ ጎበዝ ናት እሶ ፕራይም ሚኒስተርብትሆን ይሻል ነበር::