ጉድ ፈላ!! “4 ኪሎን ስጡን”!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

КОМЕНТАРІ • 233

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Місяць тому +50

    እነዚህ ሰዎች እያበዱ ነው።
    እንኳን 4 ኪሎን ቀርቶ ያለህበትን ጫካ አውሬ ያለብትንም መምራት አትችልም ይልቅ ዲያስፖራዎችህም ጋር እግዚአብሔር ወደ ማስተዋል ያምጣችሁ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Місяць тому +25

    በትክክል እነዚህ ሰዎች የአእምሮ ችግር አለባቸው። ምን ይሻላቸው ይሆን? ብቻ እግዚአብሔር ሰላሙን ለህዝባችን ይስጠን።💖🇪🇹🌺🇪🇹🌷🇪🇹💖

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Місяць тому +33

    ታላቁ የ አማራ ህዝብ የ አንተ መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናል እረ አማራ ተው በቃ በል

    • @amensisa3648
      @amensisa3648 Місяць тому +7

      ታላቅ ታናሸ የሚባል ነገር የለም። የሰው ልጅ በሙሉ በፈጣሪ አምሳል የፈጠረ እኩል ፍጥረት ነው። ታላቅ ፈጣሪ ብቻ ነው።

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Місяць тому +29

    አራት:ኪሎ ገብተው:ምን ሊያርጉ ዶሮ ሊያርቡ:ነው በመጅመርያ: ትምህርት:ቤት:ገብተው:መማር አለባቸው:

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa Місяць тому +36

    ሠውዬው ጮርቃ ነው ገና የመንደር ቅልብ ሥለሆነ በሚገባው ቜንቃ ማናገር ነው

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Місяць тому +34

    የአማራ እናቶች እምባ ይፍረድባችሁ አክተሮቹ ስለማትሞቱ በስቃይ ያሳደጓቸውን ልጆቻቸውን እንድነጠቁ አደረጋችሁ😢😢😢😢😢የአማራ ታጋይ ሳትሆኑ እናንተ ባለባችሁ የስልጣን ጥማት ዘመዶቻችንን በችግር ውስጥ በጦርነት በሰቀቀን እንድኖሩ ተፈረደባቸው ማንን እንጠይቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምስኪኑ የአማራ ህዝብ ስቃይ ይብቃው ተውት 😢😢😢😢😢😢😢

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Місяць тому +2

      💔💔💔💔💔በዚህ አልጠብቅም ነበር ወገኖቼ አይዞችዉ ለኢትዮጲያ አንድ አምላክ ብቻ ነዉ ሰላምን የምመልስልን 🙏🙏🙏🙏

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 Місяць тому +28

    እንኩዋን ፣ 4 ኪሎ ወደአራት 4 ኪሎአካባቢ ዘመድ ጥየቃ እንዳትመጣ አትመጣምም ዘረኛች እኛ የምንፈልገው አብይን ነው ከአብይ ቡሀላም የአብይ አይነት ኢትዬጲያን የሚወድ ሙስሊ ሙንም ክርስቲያኑንም በኩል የሚያይ ለእድገድ ለብልጽግና ሌትና ቀን የሚሰራ እንደ አቢቹ አይነት ነው የምንፈልገው ዘረኛሁላ ጥፋ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Місяць тому +2

      Exactly 👍Dr Abby betikikil sirawon eyesra nw

  • @QdusAlem
    @QdusAlem Місяць тому +18

    መተተኛና ደብተራ የጠነቆለላቸውን ይዘዉ ስለተነሱ ድንቁርናቸው አበዛው።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +6

    በህልማቸው ነው እስር አመት ያስቃል አሉ ሎሬት ጸጋዬ እናመሰግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 Місяць тому +26

    አትፍረዱበት አረቄውን ተግቶ ጠጥቶ ነወ😂😂😂ደንቆሮ

  • @user-sg3qs9dc8z
    @user-sg3qs9dc8z Місяць тому +13

    እዛ አረቄና ጠላ የሚጠጣበት ቤት መሰለው ዘመነ እንኳን 4 ኪሎ ለገባ ቀበሌ የሚመራበት እውቀት የለውም

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz Місяць тому +24

    ዘመነ እሄ ነው ? የሆነ ጮማ ራስነገር ነው፡ሥባል ሠምቶ የቀበሌ ታጣቂ ሁላ ቤተ መንግሥት ይመኛል ወይ ግዜ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Місяць тому +1

      ሃሃሃሃሃሃሃሃ ቆዩ እኮ ሸኔና ፋኖ ከራት ኪ ሎን መመኘት ከጀመሩ እንደ ሎጥ ሚስት ሆኖ መቅረታቸዉ አይቀርም

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Місяць тому +22

    ዘሜ ስትል ጅል ነገር 😂 4ኪሎ በጭንቅላት ነዉ እንጂ በአፍ ሙዝ ያበቃለት ነገር ነዉ

  • @muluneh19new
    @muluneh19new Місяць тому +25

    ይኸ ሰውዬ ጋንዣ ስቧል ሳይሆን አኝኮ በልቶታል።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Місяць тому +13

    ጆዬ ጀግናችን በርታልን

  • @user-sl7jk6ez9m
    @user-sl7jk6ez9m Місяць тому +13

    ባይስማማ ለምን ገደል አይገባም እዛው ጫካ ይቀመጥ 4ኪሎ ሲናፍቀው ይኗራል ስልጣን ይዞ በብርክክ ሊያስከደን ምድረ ሽፍታ

  • @wondimugebremedhin5416
    @wondimugebremedhin5416 Місяць тому +29

    መከላከያ ይህን ደነዝ ማስወገድ አቃተው ወይስ መዝናኛ አሻንገሊት አረጉት ሸኙትና ገላግሉን

    • @አሰገደች
      @አሰገደች Місяць тому

      ትክክል ብለሐል ምነው መከላከያ ወዴት ነው ያለው ምነው ዝም አሉ ለምን አረቄውን ጠጠቶ የተኛበት ቢደፉት ተገላግለን የዶክተር አብይ የለፉበትን አሪዞርት አየሔድን ዘና ብንልበት መቼ ነው ጨክናችሁ ወደማይመለሡበት የምትሸኛኟቸው ዜናውን ለመሰማት ቸኩለናል ኮነሬል ዶክተር አብይስ ወዴት ሔደ የባድማው ጀግና ነህ ታዲያ እነዚህ ቡቱቱ ለባሾች በካቲካላ ያበዱ እረ እባክሕ ገላግለን ሕዋትን አፈር አልብሠሕ ከየጉድጓዱ ውስጥ አፈር ለብሠው ከየዋሻቸው እንዳወጣሀቸው እነዚህን ከነጥሻቸው ውስጥ አታወጣቸውም እንዴ ምን ኘካህ የኔ ጀግና የጀግና ጀግና ልጄ እናት ኢትዮጰያሕን በምጥ ላይ ናት ያለችው አንተ ትለፋለህ እንቅልፍ የለውም ዝም የምትላቸው አገርሕን እሰኪአፈርሷት ነው ኧረ ንቃ አባቴ አነሡ ካቲካላና ዶላር አሰክሯቸዋል ኧረ በርታ አባቴ ጨክንና ተነሳ ለነሱ መጥፋት እኮ አስር ደቂቃ ይበቃቸዋል ምን ይረባሉ ብለህ ቡቱቱ ብቻ ናቸውተኘሣ ተራመደ ክንድህን አበርታለእነዚህ ዝንጀሮች ጫካ ለጫካ ዛፍ ከዛፍ የሚሯሯጡትን ወንበዴ ሁሉ እንደቀጠለ አራግፈህ ጨረሳቸው እባክሕ ልለምንሕ

  • @erstuyohanise
    @erstuyohanise Місяць тому +7

    አብቹ ጀግነ🎉

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Місяць тому +18

    ጅል አይሙት እንዲያጫውት 😂😂😂 ተመችቶኛል😂😂

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Місяць тому +7

    ቀልዳቸዉ እኮ አይጠገብም እነዚህ ይቀልዱ በሚስኪኑ ሕዝብ ፈራጅ እስኪመጣባቸዉ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +7

    ኢትዮጵያ የሚያበለጽጋትን ተሚያስቀጥላትን የሚያሳድጋትን መሪ አግኝታለች ማንም ተራ ሽፍታ ዘረኛ ደንቆሮ ለአገራችን ቅንጣት የሚጠቅማት ነገር የለም ቅዠት ህልም ላይ ናቸዉ

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex Місяць тому +10

    ድማማ ድፍረትህ ክክክክ ፊትህም አስተሳሰብህም ለ4 ኪሎን አይሆንም > 4 ኪሎ ስጋ ነው ? ጅልም ጅላጅልም ጅላንፎም አንተ ነህ ስጋቤት ሞክር ምናልባት

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Місяць тому +5

    እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል ይሉሀል ይሄ ነው ለመጠየቅም ለማድረ ግን መጀመሪያ ቦታህን ማንነትህን እወቅ በለው •••••••

  • @SaraYesuf
    @SaraYesuf Місяць тому +13

    ዘሜ ከብት ነው ልበል ኧረከብትም የራሱን ቤት ያውቃል እውሻ ቤት ወይም እዶሮ ቤት ካልገባሁ አይልም

    • @musiclibrary4047
      @musiclibrary4047 Місяць тому

      The problem is that Zemene and his followers do not fully understand Gojjam, let alone Ethiopia. Those who do not know a river praises a creek. These extremists have inherited backward mentality from those who used to say Hurray.

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Місяць тому +10

    አይ ድማማ ዲላክሬሽን አራት ኪሎን በህልምህ ካየኸው እኔ ፋኖ ሆናለሁ😂😂😂😂😂😂

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 Місяць тому +16

    አራት ኪሎ ገብቶ ወጥ ሊሰራ ነው ወይ ህዝብ ሊመራ ነው??? አደለም ሊመራ አራት ኪሎን አሁን ምን እንደምትመሰወል አያውቅም

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Місяць тому +12

    #ጆኒ_ወጣቱ_የነብር_ጣቱ_በርታ።
    ወይ ዘንድሮ ማንሰማው ጉድ የለም ።😂😂😂
    አራት ኪሎን ስጡን አለ ጃዊሳው ዘመነ 😅😅😅
    አራት ኪሎን ምኑን ?
    አራት ኪሎ ሰፊ ቦታ እኮ ነው።
    ቤተመንግስቱን?
    መንበረፀባዖቱን?
    ሳይንስ ፋኩልቲውን?
    ትምህርት ሚኒስትርን?
    አማራው በነዚህ ጅላንፎዎች ተዋረደ በቃ።
    ሺህ ፈሳም ኳስ አይነፋም።
    ሸለፈታም ለአራት ኪሎ አይመጥንም።
    ❤አቢቹ ይምራ❤

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s Місяць тому +7

    ዘመነ ካሴ እና ሕወሓቶች አንድ ናቸው ።
    ሕወሓቶች ስለትግራይ ህዝብ ሠላም ሣይሆን ሥለሥልጣናቸው ነው ህልማቸው ። ዘመነ ካሴ ይሻላል ፍላጎታችን ስለ ለአማርኛ ህዝብ ትግል ሣይሆን ስለ የግል ሥልጣኑ ነው የምታገለው ብሎ የእቅጩን በሚድያ ተናግሯዋል ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Місяць тому +18

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ኢየሱስ ለዘላለም ሕይወት ሰላም እረፍት ይሰጣል። ኑ ወደ ኢየሱስ

    • @katibader9086
      @katibader9086 Місяць тому +1

      😂😂 በእየሱስ ስም ሰልባጅህን ሰብስብ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Місяць тому +1

      አሜን ስልጣንም በእጁ ነዉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +7

    ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር ብሄረሰብ መኖሪያ ነች ምን ይቀበጣጥራል ኢሄ አሳማ አጋሰስ ዘመነ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Місяць тому +9

    አራት ኪሎ ይሴት ጭን መሰለው እንዴ ይሄ እንፈፍ ሰገጤ እንኳን ሀገርን እራሱን ማስተዳደር ይችላል? ቅጫማም

    • @shalomgirma582
      @shalomgirma582 Місяць тому +1

      ሴት መስደብ ክልክል ነው

  • @user-pm3xj9bc5n
    @user-pm3xj9bc5n Місяць тому +5

    ገድ በል ጎንደር ! አራትኪሎን ሰጡን ! ይገርማል እንዴት እንዲህ ይባላል መደራደር ብለዋል ጠ/ሚኒስትሩ ኑና ተደራደሩ አለበለዚያ በህዝብ የተመረጡ ብልጽግናዎች አራት ኪሎ ጠበል ጣዲቅ አይደለም ዝም ብለው የሚሰጡው ይገርማል ይደንቃል በመወያየት ራእይን በማሳወቅ ከዛ በምርጫ ነው ህዝብ የሚወሰነው እንጂ እንዲህ የሚሆን አይመሰለኝም በእኔ በትንሿ እውቀቴ አገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይወደም ወደ ፊት ትቅደም !!!!!!!

  • @user-sl7jk6ez9m
    @user-sl7jk6ez9m Місяць тому +8

    ዘሜ አትደራደር እዛው ጫካ ተቀምጠህ አረቄ ጠጣ ሰካራም

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому +9

    ምን መስሎት ይሆን 4 ኪሎ 😂😂😂😂😂😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Місяць тому +9

    ያዉ እንደወያኔ ግዜ ሙታታውን ቤተመንግስት አጥር ላይ ሊያሰጣ ነው! አይ ዘሜ አራት ኪሎ በሶ ነው ስጋ አራት ኪሉ የሚሰጥህ ቅጫማም:: ምን ይመስላል እለ ሰመረ ባርያው!

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Місяць тому +5

    ይገዳደላሉ ህዝብን ያስጨንቃሉ መሀይም ናቸው😊

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Місяць тому +2

    Hasab Media, the Pride of Ethiopia!🇪🇹👍💕

  • @Ethiopian21YouTube
    @Ethiopian21YouTube Місяць тому +6

    ዘመነ ታርሳ የተነሳች እመጫት ነው የሚመስል ጓዳ ለጓዳ እየተደበቀ ገንፎ ይልፋል

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому +6

    😂😂😂😂😂😂😂 የአራት ኪሎ ልጆች እራሱ አንተን ማየት ሆነ መስማት ይደብራቸዋል 😂😂😂😂😂ገበሬ😂😂😂😂😂

  • @efremtesfaye8749
    @efremtesfaye8749 Місяць тому +2

    I Supporters dr abiy ahmed

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln Місяць тому +9

    አይ ፋንዶ 😂😂😂

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Місяць тому +10

    አራትኪሎ😂😂😂ሳምርህይቀራልአተበርሚል😂😂😂

  • @tsion3656
    @tsion3656 Місяць тому +4

    ዘኔ ጦዟል የሚያዋጣው የማይሆን ነገር እያወራ በዶላር ድጎማ ጫካ መኖር ነው እንጂ ባሕርዳር አስተዳዳሪ እንኳን ለመሆን የሚመርጠው የለም አንዴ የተሰራውን መጎብኘት ቢችል ጥሩ ነበር

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga Місяць тому +3

    ዘመኔን ወደ ስኦል ካልተላከ አማራ ህዝብ ሰላም አያገኝም!!!

  • @fozekahlid6130
    @fozekahlid6130 Місяць тому +19

    ጀግናችን በርታ

    • @fkdngkhki5027
      @fkdngkhki5027 Місяць тому

      ምኑ ነቅ ጀግና ምትል

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 Місяць тому +3

    ሮሜ 13:1፤ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው !

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Місяць тому +7

    ሽፍታ ምን አላማ አለው?

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Місяць тому +9

    ለሽፍታ ኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 Місяць тому +22

    ዘሜና ጫቅላ ህልሙ 4 ክሎ ስኳር ስጡኝ አለ ክክክክክክ ህልማኛ ዘሜ ጠቅላይ ሚንስትር ዘሜ ጠ/ሚ ጀግና የደደብ ጭንቅላት

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Місяць тому +5

    ዘመነ ደደብ አህያ ንፍጥ ጭንቅላት እንደናተ አይነት አስ ገስ 4 ኪሌ,አየገባም❤😂😂

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Місяць тому +5

    ምን አጭሶ ጠጥቶ ነው አፉን ይዞታል እኮ?

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +6

    አራት ኪሎን መካደሚያ መጠንቆያ ቤት ሊያደርገዉ ጉድ ነዉ ኢሄ አሳማ ዘመነ አይ መሀይም መሆን አይ ድንቁርና

  • @ethio-africandiamond4025
    @ethio-africandiamond4025 Місяць тому +6

    አራት ኪሎ ምን? ስኳር ነው?😂😂😂😂

  • @belay188
    @belay188 Місяць тому +5

    አራት ኪሎ ! ጨው ነው ስኳር ነው ጥያቄአቸው ??

  • @abdulmgidkedre595
    @abdulmgidkedre595 Місяць тому +4

    ምንም ጉድ አይፈላም ቀረ ይሄ ስም እኮ የህዝብ መዝናኛ ሆኖዋል ለህዝቡ አስረክቦ ወጣ እረ አንበሶቹም አያስገቧችሁም በላቸው እዛው በወረቀት ፅፋችሁ ተፅናኑ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Місяць тому +3

    ይሄ ትምህርት ቤት አፍራሽ ወንበር ቢሰጠው ምን የሚያደርግ ይመስላችኋል?

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j Місяць тому +3

    ጆዬ በርታልን

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 Місяць тому +4

    ዘሜ ድማማ declaration😂😂😂😂you are hilarious Jonny 😂😂😂😂

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 Місяць тому +5

    ድሮኑ ወያኔ ላይ ብቻ ነው ወይ የሚሰራው ለምን ሸኔና እነዚህ ላይ አይጠቀምም???😂😂😂😂

    • @deehope9477
      @deehope9477 Місяць тому +2

      Lol, they're among the innocent people & in church!! That makes it harder to separate the evildoers🥶 out of good common people!😮

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Місяць тому +10

    ዶሮ ብታልም ጥሬዋን😂😂😂 4ኪሎ ይሰጠን

  • @Topg-mg9hr
    @Topg-mg9hr Місяць тому +4

    በግ

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Місяць тому +8

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 Місяць тому +2

    የጎጃም አረቄ ጠጥቶ ኢንተርቪው ማድረግ መከልከል አለበት። አራት ኪሎ ሜትርና አራት ኪሎ ቤተመንግሥት መለየት ይሳናል።

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 Місяць тому +4

    ከመንደር ያነሰ የእድር ስብስብ ነው 😂😂😂ሲበዛ በጥራቃ ነው 😂😂😂

  • @ArsenalSaka-ch6uh
    @ArsenalSaka-ch6uh Місяць тому +3

    ቅዥት ብቻ ሳይሆን ወፈፍ ያደርገዋል

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Місяць тому +4

    በህልምክ ትገባለክ4ኪሎ ስገጤ እርስበርሳቹ። እትስማሙ

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga Місяць тому +3

    ዘመኔ ካሴ የራበዉ ይመስላል! አራት ኪሎ ድንች ወይ ሽንኩርት ላኩለት።

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e Місяць тому +4

    ጅሉ ዜመ ወደ ጨዋታ ገብቷል

  • @AbejeGedamu
    @AbejeGedamu Місяць тому +3

    በስንት መድፍና ታንክ ሁሉ ነገር በአከተመበት ሰአት ያልተያዘ አራት ኪሎ አረቂ ተጠጥቶ ጠላ ተግቶ እንዲህ በቀላሉ ይሚያዝ መስሎት ነዋ አትጠጡ የምለው በምክንያት ነው ደፋር ያደርግሀል

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Місяць тому +11

    ዘሜ አራት ኪሎ ስትል ስጋ ነው ? ማለቴ ለምግብ ቤትህ 😂😂😂😂😂

  • @AmanueliEliyas-ry6he
    @AmanueliEliyas-ry6he Місяць тому +3

    😂😂😂😂4ክሎ ለፋኖ 9ኝ ክሎ እንፍጠር😂😂😂😂😂

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 Місяць тому +5

    what does it mean give us 4 kilo? what then is he going to do there? i think they are childish.

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 Місяць тому +4

    ዘመነ የምግብ ቤት ድመት ነው የመሠለው ምን አይነት ህልም ነው የሚያልመው በጥራቃ ቅዥታም😊😅😂

  • @abdulmgidkedre595
    @abdulmgidkedre595 Місяць тому +3

    የድሮ መስሎዋቸው ነው ፎቁን ሲቆጥሩ ወደላይ የመንገዱን ይደናበራሉ እርስ በእርሳቸው ይጣላሉ የጠፉ መስሎዋቸው

  • @urael225
    @urael225 Місяць тому +3

    Ohhhhh my GOD ARAT KILO? THAT WILL BE NUGHT MARE

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Місяць тому

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Місяць тому +4

    ይሄ የእንጀራ ልጅ

  • @user-of5vg9jp4j
    @user-of5vg9jp4j Місяць тому +2

    እንኳን ለዘመነ ለኛ ለተወላጆቹ 4 ኪሎ እርቅ ነው እንደውም ከ4 ኪሎ ሰማይ ቅርብ ነው

  • @MohamedYmam-gt9fv
    @MohamedYmam-gt9fv Місяць тому +11

    እየተጫወተ ነው እኔም አማራ ነኝ ግን በብድ ተወረናል መፍትሄው ለባለ አላማው ህዝብ ቆራጥ እርምጃ ቢወሰድ ፕሮጀክት ከማም ብዛት አብይም

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 Місяць тому

    Thank you.

  • @patient1325
    @patient1325 Місяць тому +3

    ዘሜዋ እሺ አትልማ😀😀😀

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Місяць тому +2

    ካልተጠነቀቀች መች ይወርላታል .......ለጨዝቹ ጋብዝልኝ

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c Місяць тому +1

    4 kilo is for those who are capable, and for those who win the heart of Ethiopians.

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to Місяць тому +2

    እሱ የድሀውን በሬይ እና በግ በልቶ ሊፈነዳ ደርሰዋል ድሃው ግን መከራውን ያያል በሱና በአጋሮቹ ሽፍቶች እንዳልከው ነው እርስ በእርሳቸው ተገዳድለው ያልቃሉ ካልተመለሱ የተዘረጋላቸው የምህረት እጅ ንቀው ከሄዱ እግዚአብሔር ሁሉን ያያል በድሃው እንባ የምዘብቱት በቅን ይፈርዳል

  • @nugusuzewdie9991
    @nugusuzewdie9991 Місяць тому +1

    ቢቸግር ይባላል እኮ እሱም ቢቸግረው ይመስለኛል። ከድንቁርና የከፋ ችግር አለን?

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Місяць тому +1

    የህግየበላይነት ከልለ

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Місяць тому +2

    ምነው ጨነቀሕ ያራኪሎ ጉዳይ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому +3

    ምን መሐይም ነው😂😂😂

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Місяць тому +2

    ኼረ እንዴት ተቀልዷል

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Місяць тому +1

    ዘሜ ጮርቃ ነው ።እንብልና መንግስት ለፍኖ 4ኲሎ ቢሰጠው።የሌላው ብሔር ፅንፈኛስ ዝም ይላል

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 Місяць тому +1

    ዘመነ የሚሉት ሰውየ ኧተ መካሪ የለውም ወይዘመድ የለውም የክልሉን ማህበረሰው አሰቃያቸው

  • @user-ho2yp2mu9v
    @user-ho2yp2mu9v Місяць тому +2

    ጃርት

  • @user-ho2yp2mu9v
    @user-ho2yp2mu9v Місяць тому +2

    አይ ዘሜ

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 Місяць тому +1

    👍

  • @babellemma4746
    @babellemma4746 Місяць тому +1

    አራት ኪሎ ስጡን አላለም የሆነ ጤባ ምን ይመስላል?

  • @soleabowtube
    @soleabowtube Місяць тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fuhsgyj2039
    @fuhsgyj2039 Місяць тому +1

    MAHYEM..ZMANA

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Місяць тому +2

    ከንኀልግም

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Місяць тому +1

    Dr Abbyin Aallah yetebikew

  • @kukulu99
    @kukulu99 Місяць тому

    አራት ኪሉ ለመግባት ሳይሆን የአማራ ወንዶች ልጆችን በሞት የመቅነስ ሥራ ነው የያዙት ያሳዝናል