ሴቶች ልትጠነቀቁ ይገባል ልታረግዢ የምትችይባቸው 5 መንገዶች | 5 amazing facts of your brain

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 724

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 роки тому +456

    ዶክተር ዳኒ ምነው be Onlien ማርገዝ ተጀመረ እንዴ እንደኔ የደነገጠ ማነው 👍😜😜 ርዕሱን ሳይ እንደት እንደደነገጥኩ አጠይቁኝ 😀10 ኪሎ ቀንሻለሁ ካሳ ያስፈልገኛል😂

  • @የሴቶቺሚዲያ
    @የሴቶቺሚዲያ 4 роки тому +291

    *ማነው የሀገሩ ሰላም እደኔ የናፈቀው????*

  • @adugnahabte6613
    @adugnahabte6613 4 роки тому +197

    እስኪህ ማነው እንደኔ መልክት እየሰማ ኮመንት የሚያነብ

  • @hiwothiwot2717
    @hiwothiwot2717 2 роки тому +5

    በጣም ጥሩ ጥሩ ት/ም ነዉ ምሰጣዉ ዶክተር ብዙ ት/ም ወስጃለዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛል

  • @Abdumediam
    @Abdumediam 2 роки тому +4

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ
    @ትዕግስትየማርያምልጅ 4 роки тому +28

    ልጅ ከእግዚአብሄር ነዉ አኔ ልጅ ለመዉለድ ከፈለኩ ሁለት አመት ሆነኝ ምንም አይነት መከላከያ አልጠቀመም ነገር ግን በኔ አይሆንም አግዚአብሄር ሲል የሆናል አንተ የስጥሽ ብላችሁ ተመኙልኝ

  • @alemyoutube7802
    @alemyoutube7802 2 роки тому +5

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 4 роки тому +94

    አይ ሠው መሆን ስንት ሠው እርግዝናን ፈልጎ እየለፋ አያገኝም 💔
    ስንት ሠው ደሞ ሳይፈልግ ያረግዛል
    ፈጣሪ ሆይ አንተው ጠብቀን

    • @adf8774
      @adf8774 4 роки тому

      አሜንንን

    • @እማንእመነፊቅውእመን
      @እማንእመነፊቅውእመን 4 роки тому

      አምን

    • @bxj5863
      @bxj5863 3 роки тому +1

      እኔ እፈልጋለሁ ዱአ አረጉልኝ

    • @negaretta2418
      @negaretta2418 9 місяців тому +1

      tikikil bileshal

    • @AmenTemesgen-qx9zu
      @AmenTemesgen-qx9zu 3 місяці тому

      ግን ሁሉም የእግዚአብሔር ስራ ነው ፈልጎ ያልተሰጠውም ሳይፈልግ የተሰጠውም እግዚአብሔር እኮ ሲጀመር ትዳርን የፈጠረው ሌላው ለመዋለድ ነው ዋናው ነገር እሱ ባይሆንም አሁን ሳይፈልግ የሚባለው አማርኛ አለም ያመጣችው ትዳር ሰው አይፈልግም ምክንያቱም ሰው እግዚአብሔርን እረስቷል ሩካቤን ለዝሙት ሆነ ከዛ ሳይፈለግ ሳልፈልግ በድንገት መባል ተጀመረ እግዚአብሔር አይሳሳትም እኛ ሰዎች እንሳሳት እንጂ ለተፈጠረው ጽንስ እኮ ፈጣሪው እግዚአብሔር እንጂ የሰው ግንኙነት አይደለም የሰው ፈቃድማ ቢሆን ማን ሳይፈልግ ምናምን ያረግዝ ነበር ከሱ የባሰው ልክ እራሱ እንደፈጠረው መግደሉ ይሄ ሀሳብ ሳይፈልጉ የተደፈሩትን እና በሌላ ክስተት ወደዚህ አጋጣሚ የገቡትን አያካትትም

  • @ሁሉምበጌዜውውብነው
    @ሁሉምበጌዜውውብነው 4 роки тому +230

    ሀሳብና ሰደት ያለ ሲክሰ አሰርግዞናል መች ይወለድ ይሆን🙆🙆🙆🙆

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +3

      😭😭😭😭😭😭🙆🙏አይ ዞን እማ

    • @kebebadefris9030
      @kebebadefris9030 4 роки тому +2

      ክክክክ

    • @aynuaynu2006
      @aynuaynu2006 4 роки тому +7

      አይዞሽ መቼም ያረገዥሽው ልጅ አይደለም ሀሳብነው

    • @lilahali5385
      @lilahali5385 4 роки тому +3

      😂

    • @Abel-7276
      @Abel-7276 4 роки тому

      @@sofitube6115 à

  • @Mነኝየአላሀባሪያየረሱለወ

    ማነው እደኔ ስደት የመርርው😕😢😢

  • @toibaalitoibaali3276
    @toibaalitoibaali3276 3 роки тому +13

    እኔሥ ወላሂ ምንም አልጠቀምም አላህ ጤነኘልጅ እንደሠጠኘነው ዱአየ ከገባሁ 4አመቴ ልጅ መውለድ በጣምነው የምንፈልገው

  • @ውይዱኒያ
    @ውይዱኒያ 4 роки тому +78

    መልካሙን ትዳር ይስጠን እንጂ ከስደት መልስ ዘር አናባክንም መውለዲ እፈልጋለን ከከከከከከከከ

  • @aynahabte4920
    @aynahabte4920 3 роки тому +8

    በእውነት በጣም ጥሩ ት/ት ነው ቀጥልበት ዶክተር

  • @GogoGogo-dx1jx
    @GogoGogo-dx1jx 4 роки тому +73

    እኔስ የማረግዝበት ቀን ናፍቆኛል በምንምይሁን በምን ጤነኛ ልጅ ይስጠኝ ብቻ

    • @hgeiu1867
      @hgeiu1867 4 роки тому

      እ ቱ

    • @genetkonjo5074
      @genetkonjo5074 4 роки тому

      በምንም ይሁን በምንም ስትይ. እሯሯ በሳቅ

    • @jameilaseid251
      @jameilaseid251 4 роки тому

      ክክክክክክ

    • @zedyezufi34
      @zedyezufi34 4 роки тому

      እንዴ 😂😂

    • @Freedata1
      @Freedata1 2 роки тому

      በብልቃጥ ልላክልሻለሁ ልጅ በጣም እዎዳለሁ

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 роки тому +40

    እናመሠግናለን ሁለተኛ ልጅ መውለድ በጣም ነው ምፈልገው በዱኣቹ በፀሎታቹ አትርሱኝ

  • @meberehailye4119
    @meberehailye4119 4 роки тому +6

    ደ/ር በእውነት ምሥጋናየ ከልብ ነው ከብዙ ጉድ እያወጣህነው ብዙ ነገሮች እጠብቃለን ካንተ

  • @rehmayoutube7566
    @rehmayoutube7566 4 роки тому +30

    የሸይጣን ጆሮ ይደፈን የሴት ልጅ ማህጸን መከራየት ይቻላል ነው ያልከው ? ወይንስ ተሳስቼ ይሆናል ደግ ደጉን ኣሰማን ኣገራችን ሰላም ኣርግልን ኣሚን በሉ የስደት ሙሽሮች

    • @rfe3am880
      @rfe3am880 4 роки тому

      አሚንንንን ያረብ

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 роки тому

      ኣሜንንን

    • @meri5519
      @meri5519 2 роки тому

      አሜን

  • @etagenayele1489
    @etagenayele1489 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @haftomgoytom4516
    @haftomgoytom4516 4 роки тому +1

    hi dr? I love all your advice & for ur knowledge. let's ask you one question? my hair is going to be a loss, so how I can repaired the lost one or protect it?

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 2 роки тому +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶ/ር ዳኒ በተቻለህ መጠን ለጥያቄየ መልስ ሳትሰጠኝ እንዳታልፍ🙏 ሴት ልጅ የወሊድ መቆጣጠሪያ መዳኒት ወስዳ የምታረግዝበት አጋጣሚ የሚፈጠረው በምን ምክንያት ሊሆን ይችላል??

  • @jehddhdh1996
    @jehddhdh1996 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግን አለን

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 роки тому +1

    እናመስግናለን ዶ/ር ዳኒ

  • @mssalamsalam9159
    @mssalamsalam9159 4 роки тому +2

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ

  • @emanew9988
    @emanew9988 4 роки тому +6

    እጅግ አመሰግናለሁ ዶክተር

    • @sadahhasan404
      @sadahhasan404 4 роки тому

      ይቅር ታቁጥርህን እፈልጋለሁ

  • @ህሊናእናቴንናፋቂ
    @ህሊናእናቴንናፋቂ 4 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ ትክክል ነው

  • @ዜድነኝተስፋኞዋ
    @ዜድነኝተስፋኞዋ 2 роки тому +6

    ሱበሃን አላህ እኔ ደሞ ግንኘነት ሳያረጉ የሚረገዝ መስሎኝ ደግጬ ነበር ልጂ የአላህ ስጦታ ነው አላህ ይወፍቀን እሱ ምንም አይሳነው ግን ባሪያውን ይፈትናል ለሁሉም ነገር ሶብር እና ትግስት የስጠን

  • @genetkonjo5074
    @genetkonjo5074 4 роки тому +10

    እናመሠግናለን. ዶ/ር አረ እኔ አሁን ያሳሠበኝ የሀገሬ ጉዳይ ነው እስቲ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ. 💚💛❤ ዘረኝነት ጠፍቶ አንድነት የሚሆንበት ጊዜ ይሁንልን

  • @ማክዳማክዳ-ቀ4ዠ
    @ማክዳማክዳ-ቀ4ዠ 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @geniyedingllij6676
    @geniyedingllij6676 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @ቤቴልሔምየማርያምልጅዘኦር

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እንኳን ሰላም መጣህልን ተባረክ ብዙ ተምረናል ...😍😘 እግዚአብሔር ይጠብቀን ከዝህ አይነት ነገር 😢

  • @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
    @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ 4 роки тому +14

    በጣም ይገርማል እናመሠግናለን ዶክተር የምር ቡዙ ሠዉ የሚሸወድበት ሢሥተም ነዉ ያሥተማርከዉ። እርግዝና የማይፈጠርበትንና የማይፈጠርበትን ቀናቶች ብትነግረኝ ደሥ ይለኛል🙆🙏

  • @glorry8336
    @glorry8336 4 роки тому +12

    ፈጣር ይጠብቀን 🤲🙄🤔

  • @fatumam1085
    @fatumam1085 4 роки тому +10

    አለህሆ ሠው እደሚወራው ሳይሆን አላህ ቀጥተኛውን መገድ ምራን በሀሳብ በሠውቤት አይጉድ አላህ አለን

  • @MarnataYb
    @MarnataYb 3 місяці тому

    ሰላም ዶክተር ስለምሰጠው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ሴት ከዚህ ቀደም ምንም አይነት ግኑኝነት አድርጋ ማታቅ ከሆነ እና የወንድ የዘር ፍሬ ቢነካት ታረግዛለች ማለትም ምንም አይት ግኑኝነት ሳታረግ ማለት ነው??

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 роки тому +1

    ዶክተር እናመሰግናለን ስለምታደርሰን ትምህርት

  • @ethiopiagirl7035
    @ethiopiagirl7035 4 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 4 роки тому

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 4 роки тому +15

    ሁለተኛ ልጀን አርግዣለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @ሞሟነኝየኡስታዝካማልተማሪ

    ልክ ነው የወንድ ዘር ፈሳሽ ከነካሽ ያረግዛል ባይሎጂ ተምረናል

  • @mis5794
    @mis5794 4 роки тому +10

    እዉነት በጣም ነዉ የምትመቸኝ 😍🙏🙏🙏❤❤👍

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ
    @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ 4 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @angelmelak3004
    @angelmelak3004 2 роки тому

    Tnxs a good education

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 2 місяці тому

    ዶክተር እናመሰግናል ግን አልገባኝ ያለ ነገር ሴት መዉለዲ ካልቻለቸ የሌላዋን ማህፀን ተከራይቶ ያልከዉ ነገር ነዉ ???

  • @ሳራቱአብዱQ2334
    @ሳራቱአብዱQ2334 4 роки тому

    እናመሰግናለንንን

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 4 роки тому

    እናመሠግናለን. ውድም ዳኒ ለምክርህ. በጣምመታወቅያለበትነበር.

  • @hanadewit8072
    @hanadewit8072 4 роки тому +1

    ደክተረ ሁሊ ነው ፕሪግራሞነ የምሰማዉ በጣም ቆነጅ ትምርትነው መልካም ቀነ ቻው።

  • @rozadodo484
    @rozadodo484 3 роки тому

    Thanks docterr

  • @meserettokchaw3594
    @meserettokchaw3594 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን በምን ላገኝህ እችላለሁ ዶክተር

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 роки тому +1

    እንደኔ ማነዉ የደነገጠ 😌😌🙈🙈🙈
    አኔሰ የምወልድበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ በሀራም እንዳይሆንጅ ጠብቀኝ ዶክተርዬ አባክህ በርቀት ፈቅር አንደት አንደሚወለድ መላ ፈልግልን አንተ አይጠፈህም 😌😌😌

  • @መሲየናቲእናት
    @መሲየናቲእናት 4 роки тому +1

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነው በርታልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @نتنت-ح1س
      @نتنت-ح1س 4 роки тому

      ዳክተር በጣም ጠቃሚ ነው እናመስግናለን

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 роки тому +8

    ውይ እኔ ደሞ በወሬ ነው ልትል መስሎኝ ክው ልል ነበር ሆይ
    ዶክተርዬ በርታልን ትምህርቶችህ ጠቅመውኛል በርታልን ግን ይችን ጥያቄ መልስልኝ ? በርቀት ፍቅር ላይ ያለን ወንድ የቀረበን ለስሜት ይሁን አይሁን እዴት መለየት ይቻላል በጣም ግራ የተጋባ ሂወት ላይ ነኝ እደምመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
      @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ 4 роки тому

      ኪኪኪኪ

    • @betyinabuay9919
      @betyinabuay9919 4 роки тому

      Edena asab yememekershe
      Mejemereya Ethiopian yematawkiwen wend Lebeshen
      Mestet kebade new fb kewn
      Yemetawkiw sister berazer betaweru Teru new keza Ethiopian
      Setgebiy bedenb betawkiw Teru new yemil gemeta alegn

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 роки тому

      @@betyinabuay9919እሺ አመሰግናለሁ ውዴ በአካል አንተዋወቅም በኢሞ ነው ትውውቃችን በቃ ፀባይው ይሄ ነው እሚባል አይደለም ግራ ገባኝ ስነግረው ጭቅጭቅ ስወጂ ይለኛል ቢጨቀኝ ትምህርት ቢሆነው ብዬ ብሎክ አረግሁት ሆይ ,

    • @Tube-ei2zo
      @Tube-ei2zo 4 роки тому

      @@Hani-mk1kz ሆሆሆሆሆ ገና ሳትጣመሩ ጭቅጭቅ የጀመረ ሰማኒያ ሲያስርብሽ እደት ሊያደርግሽ ነው አሁን የጀመረ ጅብ አያሳድረኚም ነው ተረቱ ይገባው እንደሁ ምከሪው በምሀላችሁ ሌላ ሰው አታስገብ

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 роки тому

      @@Tube-ei2zo እሺ ውዴ እኔም ግራ የገባኝ ያ ነው

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ

    ይግርማል

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 роки тому

    በጣም ምርጥ ትት ነው

  • @nuryehussen6503
    @nuryehussen6503 4 роки тому

    እናመሰግናለን ወንዲማችን

  • @عبدالهاديسفر-ف3ع
    @عبدالهاديسفر-ف3ع 4 роки тому

    እናመሠግናለን ወድም

  • @ሃስቡንአላህወኒማልወኪል

    እናመስግናለን ደክተር ፈጣሪ ጠቃሚ የሆነ ልጂ ይስጠን

  • @mululamatube8
    @mululamatube8 4 роки тому

    Thank u

  • @kedsitasater8997
    @kedsitasater8997 4 роки тому

    Tnx d/r den

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 роки тому +1

    enameseginalen doctor 👍

  • @كبرابنتاميوابى
    @كبرابنتاميوابى 4 роки тому +19

    ወይይ ጉድ ያለሴክስ እርግዝና እማየሰማ የለም ዘንድሮ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 роки тому

    Thank you so much

  • @guggfghh5867
    @guggfghh5867 4 роки тому +1

    ትክክልነው

  • @ተዋበችሀይሉ
    @ተዋበችሀይሉ 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰላምህ ብዝት ይበልልን ብዙ የማላቃቸዉ ትምህርት የተማርኩ ነዉ ተባረክልን

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому

    ዶክተር ሰላምህ ይብዛ ስንት ነገር እንዳገኘው እኮ በምታስተላልፈው ት\ት🙏

  • @አዲስየጌታልጅ
    @አዲስየጌታልጅ 4 роки тому +41

    እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር ውዶቼ እንዴት ናቹ ኮሜተሮች አለቹልኝ ስወዳቹ እኮ በስደት ያላቹ እህት ወድሞቹ በለቹበት ሰላማቹ ይብዛ ክፉን ከናተ ይራቅ ቤትሰቦቻችንን ሰላም ያርግልን ደስስስስስ እርፍፍፍፍ የምትሉበት ጊዜ ይሁንላቹ ውድድድድድድ አደርጋቸዋለው መብቴ ነው እናተም ውድዱኝ አልከለክላቹም ቃሉም እርስ በራሳቹ ተዋደዱ ነው የሚለው

    • @eyaruskabtamu4802
      @eyaruskabtamu4802 4 роки тому

      የኔ ውድ እንወንድሻልን ሰላምሽ ይብዛልን

    • @አዲስየጌታልጅ
      @አዲስየጌታልጅ 4 роки тому

      @@eyaruskabtamu4802 አሜን ማማዬ

    • @yousefsinan-s5p
      @yousefsinan-s5p 4 роки тому

      አሚንንን ሀያቲ ኢኔም 😂😂 ማብቴነው ❤❤❤❤ ውድድድድ አረገሸለው

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 4 роки тому

      እኔ ግን ሸቃሎችን ስጠላቸው😜😜😜

    • @አዲስየጌታልጅ
      @አዲስየጌታልጅ 4 роки тому

      @@zeynebe6065አይባልም እህቴ ማንም ወዶ የተሰደደ የለም

  • @alaamousa3986
    @alaamousa3986 4 роки тому

    Woow betam ameseginalew temirebetalew tebarek

  • @YosifSitayo
    @YosifSitayo 16 днів тому

    ያስፈራል

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 4 роки тому

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ የወሊድ መቆጣጠሪያ ክኒኑን ከተጠቀምኩኝ ከስንት ስዓት ወይም ከስንት ቀን በኋላ ነው ግንኙነት ማድረግ ያለብኝ እርግዝናን ለመከላከል መልሱን እጠብቃለሁ

  • @zed9433
    @zed9433 2 роки тому

    ጎበዝ ወድሜ በርታ ጡሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @ሱብሃንአሏህ-ለ3ቈ
    @ሱብሃንአሏህ-ለ3ቈ 4 роки тому +3

    ሹ ጌታየ ጠብቀን አወል መራ

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 4 роки тому +7

    ቢረገዝ ጥሩ ነው ልጅ አይደል ዝም ብሎ መዉለድ ነው ልጅ ተገኝቶነው

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому

    welcome Thank you

  • @fa3787
    @fa3787 3 роки тому +2

    ኤሬ ውጭ ከሆኔ የምረጭው አያስረግዝም ውጭ ከሆኔ የምረጨው አይፈጠርም እኛ አብዛኛው ግዘ እንድህ ነው የምናደርገው

  • @ኩንፈየኩን-ሠ4ገ
    @ኩንፈየኩን-ሠ4ገ 2 роки тому

    እረምነው,እምታወራው,አላህ ፈጣሪሆይ,ትግሡቱንሥጠኝ

  • @msratmm365
    @msratmm365 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ከስደት ስመለስ ሳከባ ይጠቅመኛል ላዳምጥ

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 2 роки тому

    Thank you dr Daniel 👏👏👏

  • @sabaaethiopia2674
    @sabaaethiopia2674 4 роки тому

    Thanks d/r dani😍😘😘🙏👌

  • @salamagerasalama1808
    @salamagerasalama1808 4 роки тому +7

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ/፩፪/ ምን እየሆንን ነው ያለነው? ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን መስተዋሉን ኣድለን😭😭😭😭!!!

    • @ውዴአለኝታየ
      @ውዴአለኝታየ 4 роки тому

      እውነት ነው ጥርጣሬ የሌለው ትምህርት ነው

  • @alazena798
    @alazena798 4 роки тому +3

    እረ ወይኔ በቃ እራስን መግዛት የለም በየቦታ ነው ሚፈሠው እረ ጉድ እኔስ ላግባ ብቻ ቱ ድብ ድብ ነው ጌታ ከፈቀደ ጤና ይስጠን

  • @SereneHotDog-dw2kg
    @SereneHotDog-dw2kg 2 місяці тому

    ዶግተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አሁን አንድ ሴት ከወንድ ጋር ግንኙነት ብትፈፍም ከዛ የዘሩ ፈሳሽ ወደሷ ቢፈስ እና ከዛ መድሀኒት ብትወስድ ልታረግዝ ትችላለች እንዴ

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 Рік тому

    እሺ

  • @kareemannm7863
    @kareemannm7863 4 роки тому +14

    እኔ ደሞ ልብ ደነገጠ በሀሳብ የምትል መስሎኝ አረገዝኩ ብይ ነበር

  • @ሣአዲYouTube
    @ሣአዲYouTube 2 роки тому

    እርእሱን አየቼ በጣም ነበረ የደነገጠኩ ያለ ወሲብ የረገዛን ሲለ ኡኡኡፍፍፍ ለቤ ቀጠ ነዉ ያለዉ እመዳም ኩሺና ተቀመጬ ያረገዘኩ መሰለኝ

  • @yemaryamlijilemu
    @yemaryamlijilemu Рік тому

    Ewntnew ene agatimoynal benti silki kale tebaberu

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya8682 4 роки тому

    Enamesegenalen Dr

  • @tsehaygatutsehay5311
    @tsehaygatutsehay5311 4 роки тому

    Betam aref temereti New Thanks

  • @deyasedetegna5987
    @deyasedetegna5987 4 роки тому

    Thanks bro

  • @نعيمه-ه2ف
    @نعيمه-ه2ف 4 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር እንዴት በተፍጥሮ መንገድ እርግዝናን መከላከል ይቻላል ማለቴ አንዲት እናት ልጇን እያጠባች ባለችበት ወቅት ሌላ እርግዝና እንዳይፈጠር ምን ማድረግ አለባት ሌላው ደሞ ልክ ግንኙነት አርገን እንደ ጨረስን አንድ ብርጭቆ ዉሃ ከጠናን እርግዝናን ይከላከላል ይላሉ በዚህ ጉዳይ ምን ትላለክ አይተክ ዝም እንደ ማትለኝ ተስፋ አደርጋለው

  • @melkamutadese5622
    @melkamutadese5622 Рік тому

    ዶክተርዬ በምታምነው ይዤሀለሁ መልስልኝ ከባሌጋ ግንኙነት ካደረግን በኋላ የሚፈሰው ፈሳሽ ይመለሳል ለምንደው አይገባኝም እባክህ እርዳኝ በተረፈ ምክሮችህ ይመቹኛል እድሜና ጤና ይስጥህ።

    • @kedirahmed6772
      @kedirahmed6772 6 місяців тому

      በእምስሽ ውስጥ አይገበም

  • @imanmohammed8978
    @imanmohammed8978 4 роки тому

    ዉይይይይይይ እርእሱ በጣም አሥደነገጠኝ በወሬ መረገዝ ተጀመረደ ብየ ለማንኛዉም እናመሠግናለን

  • @እስላምነውህይወቴሀዩናጉራ

    ምን አስከ ማዳምጠው ጎግቻለሁ በonline maregeze tegemre enda

  • @zamzam5968
    @zamzam5968 4 роки тому

    እርውሩየ.ያግርያልህ.ምንጉድንው

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር

  • @kadikadi2870
    @kadikadi2870 4 роки тому +2

    ለመረጀው አመሰግነለው እኔ ምጠይቅክ በተኘሁበት ከአፌ ለጭ የስቸግረኘል ከቅርብ ጊዜ ቦሀለ ነው ምን ሊሆን ይችለል

    • @hh-fo1vl
      @hh-fo1vl 4 роки тому

      😅😅😅😅😅 soft argeh tegna

  • @alihamdulelahforeverything8839
    @alihamdulelahforeverything8839 3 роки тому +1

    ጉድ ያለው ገንፎ አድሮ ይፉጃል እናመሠግናለን ድክተር

  • @FrehotAlemu
    @FrehotAlemu 9 місяців тому

    Betam taru temrate new d/rdani betam anmsagenlen

  • @zaherazahera4243
    @zaherazahera4243 2 роки тому +1

    ሆ ጉድኮነው

  • @የገጠርልጂነኝየልጄናፋቂ

    ዶክተር እደት ነህ
    እንትን፣በጣም ነው
    የምጠላው ምን ልሁን
    ጭራሽ ስሜት የለኝም
    ሳስበው።ያቅለሼልሸኛል

  • @hayathussen9025
    @hayathussen9025 4 роки тому +2

    ኡኡ ምን ጉድ ነው የዛሬው ቆይ ሰምቸ እመለሳለሁ።