🛑 ከሚስቴ ይልቅ የሹገር ማሚ እም* ይመቸኛል " on YouTube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 🛑 ከሚስቴ ይልቅ የሹገር ማሚ እም* ይመቸኛል
    " on UA-cam
    " (1080p).mp4Ethiopian prank New Ethiopian prank2021" on UA-cam SUBSCRIBE ማረጋቹን እንዳትረሱ❤ያላቹን አስተያየት ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ እወዳቹሀለው💓💖😍😘#like#share#subscribe prank for more video check the link
    • ብር አልሠጥም ስላት ውሀ ደፋችብኝ"...

КОМЕНТАРІ • 435

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 2 роки тому +63

    ይሄ መልክት ለሼባው እባክክ በፍጠረክ የብዙ ሰው አስተያየት ነው ለራስክም መኖር አለብክ ክነዚ ሌባች መሐል ጨካኝ ይገጥምክና ሒወትክን ያበላሽብካል Video ስትጨርስ Camera. መኖሩን አትናገር ደውላለሁ ብለክ ተለያችው አስተያየትና ምክሬ ነው ❤️

    • @h.g3326
      @h.g3326 Рік тому +1

      ቪዶውን ሲያዩትስ መች ይለቁታል

    • @boonkeetiin3798
      @boonkeetiin3798 Рік тому

      ቢያንስ ይጠነቀቃል ከዛ ቡሃላ እንድያውም እነደ ኣዳኙ ፕሮግራም ፍቱን ቢሸፈን ተመራጭ ነው

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Рік тому

      @@h.g3326
      ከዚያው ላይም በንዴት ችግር ሊያደርሱበት ይችላሉ

    • @user-yn2te5lk5x
      @user-yn2te5lk5x Рік тому

      እራሱን አይፈልገውም ልጅ ቀውላላ ነው ነገርነው አይሰማም ማክስኳ አይለብስም

    • @mlumulumlumulu7582
      @mlumulumlumulu7582 Рік тому

      እውነት ነው ማርያምን የኔም መልክት ነው

  • @tube564
    @tube564 3 роки тому +74

    ስማ ወንድሜ እኔ አንድ ምክር ልምከርህ ከሰማኸኝ ጠይቀህ ስጨርስ ስልክ ተደወለ ብለህ ሄድ አትናገር የይቱብ እየተቀረፁ እንደሆን

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 роки тому +29

    እንት ልጅ መጨርሻ ላይ ደውየ አሳውቃቸዋለሁ ብለህ ተለያቸው ተመልካች ካየ በቂ ነው እራስህን ጠብቅ

  • @user-oc8xi5we8b
    @user-oc8xi5we8b 2 роки тому +9

    ስራህን ባበረታታህም ግን ለሂወትህ ያስፈራል አላህ ከክፋይጠብቅህ 😍😍

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 роки тому +28

    ወድሜ እባክህ ካሜራ መኖሩን አትናገር እደዉላለሁ ብለህ ተለያችዉ እራስህን ጠብቅ

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 3 роки тому

      እንደዚህ አይነት ሰው ተቀጥቅጦ መጣል አለበት።ለገንዘብ ብሎ ነው ሌላ ዓላማ የለውም ።

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 3 роки тому

      @@ethiopiaafrica5008 ትክክል ገዘብ ለማገኝት ነዉ አልሰረቀ

  • @hawakonjooo4995
    @hawakonjooo4995 2 роки тому +15

    ግን ለወንድ ብር የምትልኩ ሴቶች ጤነኛ ናችሁ በራሣችሁ እጅ ልካችሁ ተበላን አትበሉ ወንዱች ዘጉኝ ምንአለኝ ብቸኝነት

    • @mekdimetageswagalew3048
      @mekdimetageswagalew3048 2 роки тому +1

      እኔም ተፍቻቸዋለሁ ብቸኝነቴ ጎመን በጤና

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      @@mekdimetageswagalew3048 ላወላሁሎምአደለም።ትዳርሰመርጡ።ምንአለሸ።መትሰሬአለሸ።ይሚለክሁንአትጉ።ላኪንአችንቱንወዱሊያሰትዳደርሸክሁን።አገቡ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      @@mekdimetageswagalew3048 ላኪንገናሲጥይቀሸ።ሲትአላወቅም።ፈቀርኛምይለኚዚበዚኩይሚወጋክሁንአትቀርቡ።

    • @h.g3326
      @h.g3326 Рік тому

      ደግ ሆኑ

  • @ekramendris4828
    @ekramendris4828 2 роки тому +6

    ወላሂ ላንተ እኔ ተሣቅቄ አለኩ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ያረቢ መልካሙን ሁሉ እንድገጥምህ ዱአየ ነው 🙏🙏🙏

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Рік тому +1

      እኔም ወላሂ ልሞት ነው 😥😥😥😥

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 Рік тому

      ለእውነት ትሆነ የሚሰራው ፍጣሪ ይጠብቀዋል

  • @user-vb7ov2oh8x
    @user-vb7ov2oh8x 3 роки тому +14

    አይ ዘመን እግዚአብሔር አተን መፍራት አድለን እግዚኦ በአሁኑሰአት አግብቶ ከፈጣሪ ከመሳሳት ለብቻ ወደፈጣሪ እየፀለዩ መኖር ይሻላል የዛሬወድ አቃጥሎ የደፋል እጅ ምንም አይጠቅምም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 роки тому +18

    ወእንደዚህ አይነቱን ወንዶች ከማመን ብቸኝነት ይመረጣል

  • @ወይኩንፍቃድከመቅደስዩቱብ

    የሆነ ወንድ አሰዳቢ እረ አባቶቻችንን ወንድሞቻችንን አታሰድቡብን በፈጣሪ ስንት ፈጣሪን የሚፈሩ ወንዶች አሉ

  • @helumissmisshelu8278
    @helumissmisshelu8278 3 роки тому +27

    ቃዳዳ አላለም ዎይ ጉድ አቦ ፋጣር አንጃትህን ይቂዳዲህ የአባቴ አምላክ

    • @MaryMary-sl6kk
      @MaryMary-sl6kk 3 роки тому

      😂😂😂😂ijl pawuli new ሲሚው በደንብ ግን በጣም የስጠላሉ ወንዶች ግን እኔ የዛሬ ቪድዬ በጣም እየሳኩ ነው የጨረስኩት

    • @helumissmisshelu8278
      @helumissmisshelu8278 3 роки тому

      @@MaryMary-sl6kk አራ ዉዴ ሳምቻልው እኮ. ልጁ እኮ ነው የ አለው ማጃማሪያ 🤣🤣🤣🤣🤔

    • @MaryMary-sl6kk
      @MaryMary-sl6kk 3 роки тому

      @@helumissmisshelu8278 ውዴ እንዴት ልጂ ሲትይ 😉😳ብቻ አዝናንተውኛል ውዴ 😂😂😂

    • @mohammedkhirfan4579
      @mohammedkhirfan4579 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁

  • @Mimi-hi3yh
    @Mimi-hi3yh 3 роки тому +15

    በእግዚአብሔር ምህረት እኮ ነው እየኖርን ያለነው 😥😥

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 роки тому +15

    ጎበዝ ልጅ ካሜራ መኖሩን ሳትናገር ቁጭ አርጎ መሔድህ በጣም አሪፍ ነው. ከሀዲዎች የጃችሁን ይስጣችሁ!!!

    • @h.g3326
      @h.g3326 Рік тому

      ቪድዮውን ሲያዩትስ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому +20

    እረ ወንዶች እንዴት እንዳስጠሉኝ ምናይነቱ ጉድ ነው

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 3 роки тому

      እኔስ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 роки тому

      @@zdwtube44 demerign melesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 роки тому +1

      @@zdwtube44 demerign melesalewu

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 3 роки тому

      @@mimifkr1743 እሺ

    • @adisuwedaje4244
      @adisuwedaje4244 2 роки тому

      ኤር አቴ ሊጂ ባፋጣር እርስሂኔ ጣቂ

  • @user-lm3id8rx2d
    @user-lm3id8rx2d 3 роки тому +10

    ምጉድ ነዉ ያአላህ ከዚሙት ጠብቀን ደሞ ይስቃል ነገ አላህ።ፊት ስትቆም ምድር ነዉ መልሥህ ያአላህ ሀራምን ሀላል አደረገዉ።የሠዉ ልጀ ነገ ጀሀነብ ራት ነዉ።የምኮ ነዉ አዚናለሁ።ሠዉ ነቲ ተዘፈዘፈ ሀገራችን ጦርነት መሸነዉ የሚያበቃ እልላለን።አላህ እየቀጣን ያለዉ።በኛ ወንጀል።ነዉ ዝሙት።በጣም ከባዴ ነዉ

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n 3 роки тому +42

    ቢቀርብህ ይሻላል እኔ ላተ ተሳቅቄ ልሞት ነው ሌላ ስራ ብትቀይር ላተ ጥሩ አይደለም

    • @user-gu5ul5or6i
      @user-gu5ul5or6i 3 роки тому

      እኔስ በአላህ አላህይጠብቅህ ፕሮግራምህን ቀይረው ሰው መቀየር አይችልም ላተ የሚጠቅምና ከዚህ ስቀቃ እኛንም ገልግለን

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 роки тому

      አረ እኔ አይቼ እስከምጨርስ ልቤነዉ ሚጠለጠለዉ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 роки тому +7

    እየተቀረፁ መሆን አትናገር ስራ ነው እደውልላችኅለሁ ብለህ ሂድ

    • @yohanestsega5851
      @yohanestsega5851 Рік тому

      Bnlw bnlw eko ketun bnwogaw emsema teftale beyaskmtw selk aned kn dewlw gen .......

  • @user-to3fv4mt3x
    @user-to3fv4mt3x 3 роки тому +12

    ግን አንተ ልጅ እራስህን ጠብቅ ወንዶቹ ጥቅማቸው ሲቀር ሽይጣን ናቸው ይቅርብህ እራስህን ጠብቅ ለእናትህ ኑርላት ወንዶች ጥቅም ብቻ ነው የሚፈልጉት አረብ ያለሽው እህቴ እራስሽ ጠብቂ እሱ እየዘነጠ አንች በአረቤት እንቅልፍ ጣትጠግቢ እየተነሳሽ አስቢበት.

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 3 роки тому +6

    ወይእኔ ሀገሬ ይህ ትውልድ ሀገር የሚጠበቅ ለብር ሲወል የሚገቦ

  • @እማትዝታዬነሽሁሌም
    @እማትዝታዬነሽሁሌም 2 роки тому +1

    ውይይይ አንተ በጠየከው ቁጥር ጨንቀት ልገለኝ ነው ብቻ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ፣😍😍😍😍😍

  • @tube564
    @tube564 3 роки тому +15

    እግዚአብሔር ይማር እግዚኦ ማረና ክርስቶስ

    • @layilalayila903
      @layilalayila903 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mominahassen9381
    @mominahassen9381 2 роки тому +2

    ሼባው ፕሮግራምህን እከታተላለው በጣም ጥሩ ነው ትልቅ የማይፈታ ችግር ባንተ በትንሽ ልጅ እድሜ ሊፈታ የማይችል ነገር አንተ ግን በጣም ችግሩን እንዲፈታ ማድረግህ ፈጣሪ ብድርህን ይክፈል ግን ደሞ የድምፅ ጥራት የለውም

  • @tibatiba2953
    @tibatiba2953 3 роки тому +12

    ወላሂ እኔ ወንዶችን በጣም ነው እምጠላቸው

    • @kidusimran4616
      @kidusimran4616 3 роки тому

      Wehie atebeye hulume wende ande aydelem anchame wende lejie tewljie yehonale

    • @user-fl8mb1if3x
      @user-fl8mb1if3x 2 роки тому

      😂😂😂😂

  • @mazaethlotube9879
    @mazaethlotube9879 3 роки тому +13

    ስት አይነት ወድ ልጅ አለ?
    አቤት ጉድ ጊዜውም የከፋብን ለዚህ ነው😥አፈር ብላ ይዞ ማፍረጥ ነበር

    • @MaryMary-sl6kk
      @MaryMary-sl6kk 3 роки тому

      😂😂የኔ ውድ ግን ድምፁን ሰሚው በደንብ አክቱ ሁሉ lij pawuli ነወ በእርግጠኝነት

    • @ሀዋዩቱብሠ
      @ሀዋዩቱብሠ 3 роки тому

      @@MaryMary-sl6kk ወላሂ እኔም ተጠራጥሬ

    • @MaryMary-sl6kk
      @MaryMary-sl6kk 2 роки тому

      @@ሀዋዩቱብሠ ሲጀመሪ እራሱ ኖ ውዴ ሙድ ይይዙብናል እንዴ 🤔🙄

    • @ሀዋዩቱብሠ
      @ሀዋዩቱብሠ 2 роки тому +1

      @@MaryMary-sl6kk ሳህ እሱ ነዉ ዳጋግሜ ነዉ ያየሁት ሁሉ ነገር እሱ ነዉ ድምጡም ሁኔታዉም አነጋገሩ ሁሉ እሱን ነዉ ሙድ እያያዙብን ነዉ የኔ ማር

    • @MaryMary-sl6kk
      @MaryMary-sl6kk 2 роки тому

      @@ሀዋዩቱብሠ ቀላል ውዴ እኔማ ገና እንደጀመሪኩ ነው እሱ መሆኑን የባነንኩት

  • @user-fc8mz9is2j
    @user-fc8mz9is2j 3 роки тому +4

    ወይ ጉዳችን!! መዳህኒያለም ይጨርሳችሁ እናንተ ወንዶች ውይ ውይ መቃጠል

  • @yegterlije7083
    @yegterlije7083 3 роки тому +10

    እግዲ ጉድሽን ስሚ አራት አመት ሁሉ ስቀልቢ ኖረሽ

    • @selamealmaze172
      @selamealmaze172 3 роки тому

      kkkkk ewen ygrmnlko

    • @ddd1993d
      @ddd1993d 3 роки тому +1

      ሀሀሀሀሀሀሀ አድልባ ለሷ ሳይሆን ቀር በሬ ብትቀልብ ይሻላት ነበር ሴቱም የሚያፈቅርቱን አያውቁ ወንዱ ችግር የለበትም ለምን ስደት ከወጣች ሰርታ ብራን አትቃጥርም
      ስደት የወጣች ለሱ ነው ይበላት ደደብ

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 роки тому

      አላህይሠብረሺ፣እህቴ😂😂😂😂በቁምገሎሻ

  • @yergalemyemariyamlege3492
    @yergalemyemariyamlege3492 3 роки тому +8

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @kidstkidst5682
    @kidstkidst5682 3 роки тому +10

    ሼባው እራስክን ጠብቅ የምታደርገው ነገር ጥሩ ነው እነዚን ቆሻሾች ማጋለጥክ ጥሩ ነው ፍታቸውን አሳየን በናትክ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 роки тому

      ክክክክክክ እኔም ፊታቸዉን ማየት ደስስስ ይለኛል ግን ለሼባዉ ጥሩ አይደለም

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 2 роки тому

      set genda mehon nw wendu ymshenabat

    • @kidstkidst5682
      @kidstkidst5682 2 роки тому

      @@CIA.W3544 aybalem enatm eetm lijkm sate nate

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 2 роки тому

      @@kidstkidst5682 er ewntun mekade berasu nwer nw.ehet ylgn ,set lje endaysetgn tselota nw

    • @kidstkidst5682
      @kidstkidst5682 2 роки тому

      @@CIA.W3544 satoch mn yadrgu wendu eytzrkerk yetkm sew hono altamen yalew wendu satoch tamg nachew

  • @selamawetabebe9677
    @selamawetabebe9677 2 роки тому +2

    ሸባው እኔ የምትሠራውን ሥራ በጣም እከታተላለሁኝ አድናቂክ ነኝ ግን አድነገር ልምከርክ መጨረሻላይ ካሜራ እዳለ አትገራቸው ሥድብም አትሥደባቸው ዝም ብለክ ቻው ብለካቸው ኪድ ልጄ እምታቀርባቸው ሠወች ፈጣሪን የካዱ ገዘብን እደጣኡት እሚያመልሁ ሠወች ናቸው እራሥክን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @helentube325
    @helentube325 3 роки тому +8

    ሽባዬ እራስህ ጠብቅ 🥰

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Рік тому +1

    ይመችክ ወድሜ ትምህርት ነው

  • @user-bq1wn6xi5h
    @user-bq1wn6xi5h 3 роки тому +5

    ሼባዉ ያበደ ቀሽር ጠጣበት🤭🤭🤭

  • @wesarweda2146
    @wesarweda2146 3 роки тому +6

    ወይ ወንዶች አፈር ብሉ ቀዳዳ ይኑራት አላለም ይብላኝ እውጭ ሁና ብር እምትልክ ፍቅረኛው

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Рік тому +1

    ወድሜ ይውልህ ግን ስትሰራ ከጨረስህ ቡሀላ ስልክ ተደወለብኝ ብለህ ቀይሰህ መንገድህን ሂድ ካልሆነ ለሂወትህ ያሠጋሀል እራስህን ጠብቅ ለወሽላቶች ወዶች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ እንዳሁም በሚስት ላይ የምትማግጡ ወንዶች እድሜችሁ እንደ ጓመን ይጠር ☹️ሴቶች ልብ ግዙ ጎሽ ...🥺

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 роки тому +7

    አዘንኩ ለባለታሪኳ ምን ያህል ልቧ እንደሚሰበር እኔስ ይህን እያየሁ አይደለም ፍቅረኛ ትዳር ሚባል ከሀበሻ ወንድ ጋር አላስብም ተስፋ ቆርጫለሁ ምን አለኝ ብቸኝነቴ ውይይይይይ

    • @miherettuke1200
      @miherettuke1200 3 роки тому

      እውነት ነው 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 3 роки тому +1

      ሁሉ ወንዶች አንድ አይደለም ።

    • @GoteTube
      @GoteTube 2 роки тому

      ክክክ ጥሩ ስወች አሉ እህቴ ሁሉም አድለም

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 3 роки тому +24

    ከልበ ናቸው ወንዶች

    • @hayelileyewu55
      @hayelileyewu55 3 роки тому +3

      ፧ሁሉም አይደለም

    • @user-cb9oo7zd6o
      @user-cb9oo7zd6o 3 роки тому +1

      እውነትም ከልብ😂😂😂😂😂

    • @user-vb7ov2oh8x
      @user-vb7ov2oh8x 3 роки тому +6

      ከልብ ይሻላል ለባለቤቱ ታማኝነው

    • @hayati6198
      @hayati6198 3 роки тому +3

      ኧረ ውሻ ብለሽ አሳመርሻቸው እነዚህ ከዛም በላይ የሴት ልጅን ክብር ዝቅ የሚያፈርጉ ምስኪን በሰው ሀገር እየተቃጠሉ ይልካሉ አቤት ጭካኔ

    • @helumissmisshelu8278
      @helumissmisshelu8278 3 роки тому +3

      🤣🤣🤣🤣🤣ማንን እንማን ካ አንድ ፋጣር ዉቺ

  • @abc12452
    @abc12452 2 роки тому +2

    አግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲ልጁ ወዶ አይደለም የዝሙት መንፈስ ተጠናዉቶት ነዉ🥺🥺

  • @fanosyegata947
    @fanosyegata947 2 роки тому +4

    ሸባው አድነገር ልገርህ መጨረሻ ላይ እየፈተካቸው እደሆነ አትናገር ምክንያቱም አዳይጎዱህ እኔ ላተ ተሳቅቄ ሞትሁ

  • @ellenigirma9421
    @ellenigirma9421 Рік тому +1

    Please take care yourself and stay safe

  • @ሚያ
    @ሚያ 3 роки тому +3

    ሁሌም እደነገጥኩ ነው የማዬው እራስህን ጠበቅ አቤቱ ምንአይነት ወንድ ነው ኢትዮ ያለው

  • @WeWe-je8nd
    @WeWe-je8nd 3 роки тому +6

    እማይሰማ ጉድ የለም !!!!!እኔ እዝህ ቤት ገብቸ ባየሁ ቁጥር ብርድልብሴን የበለጠ ወደድኳት ሆሆ ቢቀርብኝስ ፍቅር

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 3 роки тому +4

    ዘመኑ መጥፎ ነው ይቅር ይበለን እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀናል እግዝኦ

  • @zerthunarega4423
    @zerthunarega4423 3 роки тому +2

    በጣም በጣም አሰፋሪ ሰራ ነው አየሰራህ ያለሀው ፈጣሪ yetabekh wademe

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 3 роки тому +3

    እራስህ ችግር የሚከት ነገር አትድፈር አንተ ውጣትነትህ ስይጣናዊ ተግባር ከሚፈጰሙ ጋር ምን አታገለህ እራስህን ጠብቅ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 роки тому +3

    ምን አይነት ወረራ ነው ሀገራችንን የወረራት ከየት ነው የተኮረጀው ምን አይነት መንፈስ ነው ግን እግዚአብሔር እዴት ታገሰን ግን የእሳት ዲን እዳያዘንብብን ነው የምፈራው ጌታ ሆይ እዴት ልፀልይ እዴት ቀና ብየ አባ ልበልህ?

  • @jijiayele5777
    @jijiayele5777 2 роки тому

    እግዚኦ መረነ ክርስቶስ የምሰማዉ ነገር በጣም ጆሮ ያሳምማል ምን ማአት ወረደብን

  • @fatemafatema3834
    @fatemafatema3834 3 роки тому +3

    ሼባ ምን ሁነሀል አሞሀል እግዜር ይማርህ ግን ተጠንንቀቅ

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h 2 роки тому +1

    😁😁😁😁እርእሱን ሲያይ ማነው እደኔ ያፈረ

  • @user-jc5bq3kw1f
    @user-jc5bq3kw1f Рік тому

    መከረው ምከረው ካልስማ አሳሩ ይምከረው አተልጅራስክን ጠብቅ😢😢👁👁🏃🏃🏃🏃🏃🏃

  • @neste4520
    @neste4520 3 роки тому +2

    አንተ ልጅ ግን በህይወት ምትቆይ አይመሥለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @mesibinu5216
    @mesibinu5216 3 роки тому +4

    ሰርቶ መኖር አያውቁም እነዚ ባለጌ ስዶች የኢትዮጵያ ሴቶች ስድ ናቹ እቅም የሌለው ወንድ አትቅረቡ ለጥቅም ብለው ነው ሚቀርቡት

  • @SaSa-oq2ml
    @SaSa-oq2ml 2 роки тому

    አቤት ማዋጣት ትትችልበት ጎበዝ

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ

    መጀመራ ሱሪህን ታጠቅ ቀበቶዉን ታጠቅ አርግ የወንድ አልጫ ሴት አባራሪ ቱ ምን ይመሰላል ባለጌ የእዉነት ወንድ ዘጋኝ ኡኡኡኡኡ በሰማም

  • @user-xx3iq2xi2s
    @user-xx3iq2xi2s 3 роки тому +4

    ይቅደድክ አቦ ቀዳዳ ይኑራትንጅ ይላልንዴ በስምአብ አይ ወንዶች ውይይ

  • @user-qz8ru1ly6c
    @user-qz8ru1ly6c 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ስራህ ጡሩ ነበር ወድሜ ግን ወላሂ ፈራሁልህ እራስህን ጠብቅ በሀድክበት አላህ ይከልልህ ያረብ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 роки тому +6

    ሼባው አንተስትመጣ ልቤ ትመታለች ምክንያቱም ለህይዎትክ ያሣስበኛል ጥንቃቄ አድሪግ 🤓🤓🤓🤓🤓🤓

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 2 роки тому

    ውይ ወዶች ማንን እንመን የዚህ ሚስት የሆሺ ፈጣሪ መቻሉን ይስጥሺ

  • @fayza703
    @fayza703 Рік тому

    ♥ስራህ ጥሩ ነው ♥ግን ስትጨርስ አትናገር ሰው እንደላከህና ካሚራ መያዝህን! ይሄ የግል ምክሬ ነው አለበለዚያ ግን ሂወትህን ታጣለህ!!!

  • @ወሎየዋየሀይቅልጁ
    @ወሎየዋየሀይቅልጁ 3 роки тому +3

    የባስ አለውና አገርህን አትልቀቅ አሉ😖😖😖😖😖😢😢😣😣😣

  • @h.g3326
    @h.g3326 Рік тому +3

    ወይኔ ፈጣሪያቸውን አይፈሩምዴ 😳😳

  • @fouzibh5606
    @fouzibh5606 3 роки тому +2

    ጎበዝ ሺባዉ ሙድሕ ተመችኝ እኮኦ በሙድ ላሸ ይመችክ ሑሌም እዲሒ አርግ

  • @user-bk4qr2il7n
    @user-bk4qr2il7n 2 роки тому +1

    እኔኮ ምለው ወይት እያገኘሀቸው ነው እንደዚህ አይነቶቹን ጉደኞች
    እመ ብርሀን ትጠብቅህ አባቴ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Рік тому

      ፈትንልኘ እያሉት ቁጥሩን ይሰጣሉ

  • @SelamHawziyen
    @SelamHawziyen 2 роки тому +14

    የማዳም ቀመሞች በፈጠራቹ ልብ ግዙ ለወንድ ብላቹ የስው ፊት እየገረፋቹ የምትሰሩት ኣትላኩ ለምን የእናታቹ ልጅ ኣይሆንም

  • @merawitabebe5690
    @merawitabebe5690 2 роки тому +1

    በህይወትህ አደጋ እንዳይፈጠር ከፈለክ ካሜራ መቅረፅህን አትንገራቸው የምትፈትናቸውን ሰዎሽ ለህይወት አደጋ አለው።

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n 3 роки тому +6

    አዳች ይቅደድክ የሆነ ቀዳዳልጅ ነው ሰይጣን

  • @user-on9oy7lm3k
    @user-on9oy7lm3k 3 роки тому +6

    በሽታ ቀዳዶ ይግደልህ አቦ

  • @sifen5
    @sifen5 3 роки тому +7

    ምን አይነት ዘመን ዴረስን እኔስ ባሌን ማመን አቃተኚ. እረ ተው ወንዶች ልቦነይስጣችሁ ውርዴት ባዴባባይ

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h 3 роки тому +4

    ስላምሺባው:መጀመሪያ:ላንተከመላውቤተስብክጋር:መልካምአዲስአመት:ይሁንልክ:ዘንድሩመፅለይነው:አጋንትስራውንእየስራነው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማርህ ሌላ ምን ይባላል

  • @mlumulumlumulu7582
    @mlumulumlumulu7582 Рік тому

    ሼባው ግን ላንተ እኔ ጨነቀኝ ትችላለህ አባቴ እራስህን ጠብቅ በናትህ❤

  • @fafi6898
    @fafi6898 3 роки тому +1

    ገና ሲመጣ የኔ የኔ እያለ መጣ🙈😂😂😂
    ሸባው ግን ጉፈን ነው ኮረና 😷 እዳታሲዘኝ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +2

    አቤቱ ይቅር በለን ሌላ ምንም አልልም

  • @KhadijaKhadija-xs3ou
    @KhadijaKhadija-xs3ou Рік тому

    ያመቱ አደኛ ባለጌ ይባላል አኡዙቢላህ

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 2 роки тому

    አቤቱ እግዚኦ ወገን ተበልተናል ጎበዝ ተጠንቀቁ የኢትዮጲያ ህዝብ አውሬ ሁኗል ሰማችሁ ልብ ግዙ

  • @Mimi-sd3hv
    @Mimi-sd3hv 2 роки тому

    እኔ እናትህ ብሆን አሳስርሃለሁ እንጂ እንደዚህ አይነት ስራ አላሰራህም ሼባው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😭😭😭😭😭

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 роки тому

    ክክክክክክ የት አባክ አቃሀት አላልም ስካራም

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o Місяць тому +1

    ያኔ.ጀግነ.እዚ.ጋ.ደሞ.ትንሽ.ልጅነክ.ለቤትክ.አድስነኝ

  • @salehasaleha3776
    @salehasaleha3776 2 роки тому +1

    ደግአደረገሺ. እረተዉሴቶችልብግዙ. መከርእየበላንየምገኝዉንገዘዘብለወድስትልኩ. በጣምነዉየሚሳዛነዉ

  • @hayutihayati1398
    @hayutihayati1398 3 роки тому +4

    ሰውዲ ያለሽው እርምሽን አውጭ ብር ደሞ ትልኪያለሽ ቤተሰቦችሽም አስቀምጠሽ ሹፊ የምቶጅው ፍቅርሽ

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 3 роки тому +3

    ወይኑ ሱቶች እና በጠሞ ይገረመል ለመኑሞ መገደኘ ብር እየለኩ ተበለን ይለሉ 🤪🤪🤪🤪😏😏😏😏😏😏😏

  • @MaryMary-sl6kk
    @MaryMary-sl6kk 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይማርክ ሼባው እራስክን ጠብቅ ቪድዬ መሆኑን አትናገር

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 3 роки тому +1

    😱😱አንቱ ልጅ ከማረ እንደሉ አተሰዎቆ እንደንት ገደል እረስሄን ጠብቅ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 роки тому +1

    ተጠያቂው ኮንፊደንሱ!! ጠያቂው መመታት አለበት!!

  • @nsdfedert7348
    @nsdfedert7348 3 роки тому +4

    ወንዶች የሚሰጥ ከተገኘ በደም አድርጋችሁ ተቀበሉ ሴቶችዬ ለሁሉም ብራችሁን ስጡ አይዙዋችሁ በርቱ 😀😀😀😀

    • @susu-cf5dq
      @susu-cf5dq 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @WS-up1df
      @WS-up1df 3 роки тому

      😂😂😂eshii.wudee

    • @user-fl8mb1if3x
      @user-fl8mb1if3x 2 роки тому

      😂😂😂😂😂አወ ይስጡ ከተገኘ

    • @GoteTube
      @GoteTube 2 роки тому

      ክክክክ

  • @selamella7045
    @selamella7045 3 роки тому +2

    Shebaw beiwent betam kebad sira New iyeserah yalehew irasihin tebik

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 3 роки тому +3

    ወይኔ ደሞ ፈጣጣ ነው ልጁ ግን ሼባው ግን እራስህን ጠብቅ እንደምትቀርፅ አትናገር

  • @user-tw2fn5xz9d
    @user-tw2fn5xz9d 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ አንተን ግን ራሥህን ጠብቅ ሤቶችየ እባካችሁን ትምህርት ውሠዱ ወንድን ማመን ዘጋኝ ቢቀርብኝ ይሻላል

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 3 роки тому +3

    Wendeme yehe Sera Bikerebeh . Malet Vido bohala kayut Sewoch. Yasferal Lela Aydi keyer.

  • @firdosmujib3183
    @firdosmujib3183 2 роки тому +1

    ወይኔ ሽባው አላህ ይጠበቅክ ግን ተጠንቀቅ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 2 роки тому +1

    አንተ ግን አንደኛ ነገር ብቻህን ሁነህ አታግኛቸው

  • @sumaytube7446
    @sumaytube7446 3 роки тому +19

    ሺባዉ ስራህጡሩነዉእራስህንጠብቅ ግንፊታቸዉን አትሸፍናቸዉ እንያቸዉ

    • @zerthunarega4423
      @zerthunarega4423 3 роки тому

      ልክ ነው atesafenacew

    • @lijrabetube.1905
      @lijrabetube.1905 3 роки тому

      ልክ ብለሻል ምክኒያቱም ብናይም ፊቱ ከተሸፈነ ምን ተጠቀምን

  • @user-bj1hy6pv8j
    @user-bj1hy6pv8j 3 роки тому +4

    ሸቦየ በርታ በተረፈ ዉዱ የሸቦ በተሠቦች ደምሩኝ የምወዳችሁ የሥደት ጎዶቸ

  • @kamelaanatweanenafakey61
    @kamelaanatweanenafakey61 3 роки тому +4

    ወንድም አደራ እራስህን እየጠበክ

  • @semuandtemutube4490
    @semuandtemutube4490 2 роки тому +1

    እህቶቸ ራሳችሁን ጠብቁ ሲጀመር ወንድልጅ ከወደደሽ ከወደዲሽው ቀጥታ ወደትዳር መግባት አረብ ሀገር ያላችሁ ሴቶች ተጠንቀቁ ብር አትላኩ ብራችሁን አትላኩ

  • @hiahhiia182
    @hiahhiia182 3 роки тому +6

    እራስህን ጠብቅ ወንድሜ

    • @khadeejaa7524
      @khadeejaa7524 2 роки тому

      Omg basumam megarmnaw hedaz haynat wade halee heda

  • @ንማጀውገነና
    @ንማጀውገነና 2 роки тому

    እግዝዮኦ ማረን

  • @astermolla4734
    @astermolla4734 8 місяців тому +1

    አንጀት ጉበትህ ይቀደድ ባለጌ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 3 роки тому +3

    Yamer shabawe batame asakachuggne liju dadabe nawe erase wadade

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 2 роки тому

    የዚክ ደሞ ይገርማል ዝሙውት አናቱው ናላይ ወጥዋል ገና ሳይጠይቀው መለፍለፉው አገራችን እረክሳለች ማለት እኮ ነው

  • @fikadusolomon6999
    @fikadusolomon6999 2 роки тому +1

    አትፍራ ወንድሜ ጥሩ ስራ ስልሆን ኢየሱስ ይክተል