ዘፈን አቆማለሁ | ማርያምን እወዳታለው | ፕሮቴስታንቶች ስለ ማርያም መማር አለባቸው | ስለ ኦርቶዶክስ በደንብ ማወቅ እፈልጋለው | Yehabesha Giza
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- #yehabeshagiza
ዘፈን አቆማለሁ | ማርያምን እወዳታለው | ፕሮቴስታንቶች ስለ ማርያም መማር አለባቸው | ስለ ኦርቶዶክስ በደንብ ማወቅ እፈልጋለው | Yehabesha Giza
Heyyy, Welcome to Yehabesha Giza Watch, like and share my videos if you like them. Subscribe to my channel. Thanks for your support.
ወንድማችን ጆሲ እግዚአብሔር ትክክለኛው መንገድ ይምራህ የዋህ ልጅ በጣም ነው የምወድህ ❤
ተመስገን ለውጥ እየመጣ ነው እንዲያው ፈጣሪ ወደ እውነተኛው አምላክ ይምራህ
አሜን
ጆሲዬ እግዛብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ!!
ጌታ ሆይ የጠፋ ልጆችህ ወደ በቤትህ መልሳቸው አይነ ልቦናቸው አብራላቸው
አሜን ፫ብእነት😢
ጆሲየ አይዞህ በርታ ጠይቅ እወቅ
ጆሲ ተዋቸው ልቦና ይስጣቸው
_ኣረ ብማርያም ኣረ ጀሲ ረጋ የለ ሰብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው የብዘሐልክ ወንድም🙏💖_
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤🎉🎉🎉
ናልን ወዱማችን ወደቀናው መንገዱ እንወዱሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yemizefenews yemidensews yet new bechurch west nu bbrhanu temelalesu❤❤❤❤❤❤❤
ጆሲዬ ውድ ወንድሜ ዘፋኝ መንግሥተ ሰማያት አይወርስም ይላል ወንድሜ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጆሲ ወንድሜ ኢየሱስ ህይወት እንጂ ሀይማኖት አይደለም ኢየሱስ ይወድሀል😊
የትኛው ኢየሱስ? ሃዲዱ እያለ የሚያዘፍነው ነው ወይስ ንፍጥ የተጠረገበት ሶፍት የሚያስበላው ወይስ ብር የሚያባዛው...
ፕሮቴስታንት እያለ ሲዘፍን ዝም ብላችሁት ኦርቶዶክስ መሆን ሲፈልግ ምነው ተንጫጫችሁ
ጴንጤ ነበርክ እንዴ? ዘፋኝስ ነበርክ እንዴ? ልጁን ምን አድርግ ነው የምትሉት ምድረ ጴንጤ ወደ ራስህ ተመልከት በጎችህ የት እንዳሉ የማታውቅ ፓስተር አገልገሎትህን ፈትሽ እንጂ ለቃችሁት ሲሄድ አትንጫጬ ስለማርያም ላልከው ስለእርሷ በተጻፈው ልክ ይወራላታል ከዛ በላይ ግን ይናፍቅሃል ጳውሎስም መልእክቶቹ መጠቀስ ስላለባቸው ሲነሳ ይውላል ለትምህርታችን የሚጠቅመን ሁሉ ሳይነሳ አይቀርም መጸሐፍ ቅዱስ የማይለውን ማለት ግን አግባብነት የለውም ስለዚህ ወንድሜ ማራያም ብጽእት ናት ለምን ነኝ አለች በብዙ ማስረጃ ላስተምር እችላለሁ ማርያም ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ናት ለማለት ግን መጸሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ስለሌለኝ ለማለት አልችልም ማርያም የአምላክ እናት ናት ልል እችላለሁ ከሴቶች የተለየችና የውርስ ሃጢያት የሌለባት እናት ናት ግን ልል አልችልም ማርያም ክርስቶስን ወዚህ ዓለም ለማስገባት በእግዚ/ር ፊት ጸጋን አግኝታለች ልል እችላለሁ ግን ደግሞ ማርያም ከሌለች ሥላሴ የሚባል ትምህርት አይኖርም ማለት አልችልም ምክንያቱም መጸሐፍ ቅዱስ ስለማይል
እናንተ ላይቭ ላይ ገብቼ ርእሳቸው የሚገርም ነው 1 ማርያም ድናለች ወይ 2 ኦርቶዶክሳውያን ገነት ይገባሉ ወይ 3 ተክልዬ ድነዋል ወይ እያሉ ነው እና ለናንተ ጴንጥዎች ወንጌል ይህ ነው ማለት ነው