ሳምሪ በደስታ አበደች ጉዞ ወደ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 295

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ጥሎብኝ የፋኒን እርጋታው በቃ ሁሉ ነገሩን ስወድለት ሳምሪ እድለኛ ነሽ የፋኒ አይነት ብሩክ ባል ማግኘት ከመታደልም በላይ ነው ❤❤🎉🎉መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ አዳምና ፊሎን ተሎ አሳዩን ተናፍቀዋል🎉🎉

  • @mawaysh
    @mawaysh Місяць тому +89

    ሀገሩን መግባት የናፈቃችሁ ብቻ ደምሩኝ😢

    • @zematube8985
      @zematube8985 Місяць тому

      ድምር

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 Місяць тому +1

      2 ሳምንት ቀረኝ እኔ

    • @burtukonnega
      @burtukonnega Місяць тому

      እኔስ አገሬ ናፋቆኝ ብገባም ልቤ ተሰብሮ ተመለስ😢😢😢😢😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Місяць тому

      @burtukonnega ለምን?😥

    • @Emansied-z2o
      @Emansied-z2o Місяць тому

      ደምረሺለሁ መልሺ ዉዴ​@@mawaysh

  • @Mimilove-c4k
    @Mimilove-c4k Місяць тому +29

    በሰላምግቡ ጎበዝ ነሽ አርቴፍሻል አትጠቀሚም❤❤❤

  • @EkramSelmanBekele
    @EkramSelmanBekele Місяць тому +22

    ነፍቆት ነበር የሚየነጨንጭሽ ለካ በሰለም አላህ የገነኝሽ ❤❤❤❤❤ ፊሎን በደብ ሰሚልኝ

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Місяць тому +23

    ታድላችሁ የኔ ውዶች አደራችሁን በተለይ ሳምሪ ከእግዚአብሔር ጋር እራስሽን ጠብቂ በሰላም ግቡ ❤❤❤

  • @hewethewet4282
    @hewethewet4282 Місяць тому +36

    እኔም 15 ቀን ነው የቀረኝ ሀገሬ ልገባ ድጋሜ ስደት አልመለስም ብየ ወስኘ ከመዳም ኩሽና ❤❤

    • @خالدخالد-و1ص
      @خالدخالد-و1ص Місяць тому +2

      ለሀገርሽ ያብቃሽ በሰላም ግቢ😢😢🎉🎉🎉❤❤❤

    • @hewethewet4282
      @hewethewet4282 Місяць тому +1

      @@خالدخالد-و1ص አሜን

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 Місяць тому +2

      አይዞሽ ቆርጠሽ ሂጅ ፈጣሬ ይርዳሽ የኔውድ

    • @tigabuAndmimiwa7
      @tigabuAndmimiwa7 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ስደት አይመልስሽ

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ሂወትሽን ሁሉ ያስተካክልልሽ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Місяць тому +19

    በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Місяць тому +18

    የተባረከ ትዳር ፉኒየ ሳምርየ ውይ ስታስቀኑ ጎበዞች

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Місяць тому +11

    😂😂😂 ፋኒ አምሯል ሳምሪ መልካም ጉዟ❤ፊሎ አዳም 🍬🍬

  • @Bethlehemይቱብ
    @Bethlehemይቱብ Місяць тому +23

    ሳምሪኮ የወለደች አትመስልም ያአው ሳምሪ ናት አልተለወጠችም እደልጂነቷ

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 Місяць тому +2

      She's an athlete.

    • @rozatadese5474
      @rozatadese5474 Місяць тому +1

      Ekul new yewelednew ekul degemn gin still borch alegn gin degmo sergeri new yene huletum

  • @Bethlehemይቱብ
    @Bethlehemይቱብ Місяць тому +18

    በረከታችሁ ይደርብኝ እደናተ አይነት ትዳር ይስጠኝ አሜን🙏

  • @MHdgdk
    @MHdgdk Місяць тому +14

    ኢትዮ ላይ ሁሉ ነገር ችግር ነው ስለተወለድንበትጅ ሀገራችን ያለው ነገር አስጠሊታ ነው ምንም ነገር አይመችም

  • @DemisHayle
    @DemisHayle Місяць тому +4

    ውይ ፋኒዬ የኔቆጆ እዳተአይነትባል ማግኘትዋ ሳምርረ እድለኛነሽ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Місяць тому +8

    የጀርመን የሳላድ ቅመም እዴት ቆንጆ እደሆነ ይዛችሁ ሂዱ እኛ ቤት ይመጣል❤መልካም መንገድ በፍቅር አርጁ ❤🎉

  • @slemama2704
    @slemama2704 Місяць тому +6

    የሰው ሻንጣ መልሽ😂😂 አንቼ እደዚአይነት ሻንጣ አትገ😂 ብርትወጃለሽ ፡

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Місяць тому +1

      ከዉሸታምነቱዋ የተነሳ ልብሴን ወሰደች ያለችው 😂😂😂😂ዝሆን ልብሱዋ ለሳምሪ ይሆናል 😂😂😂😂😂 ምቀኝአ እሱዋ እሄዳለው እያለች ስታወራ እነሱ ስንቴ ሄደው መጡ ቅናት ነው ሳምሪ ለሻንጣ መግዥያ አንሳ ኮተታም በያት

  • @HayatAhmed-j9m
    @HayatAhmed-j9m Місяць тому +4

    የሻንጣዉን ነገር ኣስቢብት 😂😂😂😂😂ያች ዝሆን እናትሽ ኡይይይ እያለች ናው ዳይመንድ ይመስል ለሻንጣ😂😂😂😂ፋኒሻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጸባየ ሰናይ ❤❤❤ሳምሪ እንደዚህ ናው ማምርብሽ ከፋኒጋ❤❤ መላላጥ መሞላቀቅ ጭራሽ ኣያምርብሽም ፋኒን ጠበቅ ኣድርገሽ ይዥ ካልሆነ የእናትሽ ዕጣፋንታ ናው ሚጠብቅሽ😂😢😢😢

    • @SetAlem
      @SetAlem Місяць тому

      እኔ ለልጄ አይደለም ሻንጣ ህይወቴን እሰዋላታለው ምን አይነት እናት ነች ጅጅ ጉድ

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Місяць тому +5

    በሰላም ግብ አይደለም ለናንተ ለኛም ናፍቀውናል ሁሉ ከልጅ ጋር ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Місяць тому +4

    ታድላችሁ ወይኔ ሳምሪ እና ፋኒዬ ሰላም ግቡ

  • @zeki3724
    @zeki3724 Місяць тому +51

    የልጆች ናፍቆት ነበር የሚያነጫንጫት😅

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Місяць тому +1

    ሰላም ግቢ ሳምርዬ ኢትዮጵያ ያለውን ብርድ ስታይ ጀርመንን ታመሰግኝለሽ አንድ ወር ሆነው አሉ ኢትዮጵያ ብርዱ ጠዋት እስከ 4ሰአት ማታ ለሊቱን ሙሉ ብርድ ልብስ ቢደራረብ እሳት ቢሞቅ አጥንት የሚሰብር ብርድ ነው ያለው አሉ😂😂😂😂😂 አላመለጥሺም

  • @hayuti7346
    @hayuti7346 Місяць тому +4

    እናትሽ ሻንጣዬን መልሺ ኡኡኡኡ እያለች ነዉ 😂😂

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 Місяць тому +5

    እንዴት ጨክናቹ ልጆቻቹን ኢቲዮ ላኲዋቻቸው

  • @TigstRoby
    @TigstRoby Місяць тому +7

    ያምራል ፀጉርሽ በሰላም ግብ

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Місяць тому +7

    Ke'lijoch weche Fikirachihun adesachihu ... 😉😉 selam gibu. ❤❤ awo yameral tsegurish betam

  • @LovelyBassGuitar-xx9sj
    @LovelyBassGuitar-xx9sj Місяць тому +2

    በሰላም ግቢ የኔ ልእልት አንደበትሺ መልካም ነው ፍኔ መልካም ሰው

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 Місяць тому +2

    አይይ ሳምሪ የሆንሽ እብድ እኮ ነሽ ስትመጪ ደውይልኝ እና ጸጉር እንቀያዬር እሺ የኔው ለእቃ ማጠቢያ ይሆንሻል ምርጥ ሽቦ የሆነ ጸጉር አለኝ አያሳስብሽ እሺ 😂😂😂😂

  • @leltsara6725
    @leltsara6725 Місяць тому +12

    Yes please make a video for the hair ❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Місяць тому +3

    ጌታን ፀጉርሸ አይመስለኝም ነበር ምክንያቱም በጣም ነው ሚያምረው በጣም 😘😘
    አሳይን እስኪ ውዴ እንዴት እንደሰራሸው 🙏😂

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Місяць тому +3

    OMG!ማስታወቂያ ብዛት ማየት እያስቻለኝ አይደለም በሰላም ግቡ ውዶቼ❤

  • @YordiYared-s6j
    @YordiYared-s6j Місяць тому +2

    በሰላም ግቡ ግን ሻንጣውን መልሱ ተብላችዋል

  • @LamlamAl
    @LamlamAl Місяць тому +6

    በሰላም ግቡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 Місяць тому +1

    ወይኔ ታድላችሁ እኔ መቸ ይሆን ሀገሬ ምገባው በስላም ከልጆቻችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችምሁ❤❤❤

  • @22mg23
    @22mg23 Місяць тому +4

    ፋኒዬ ፊሎና አዳምን ሳምልኝ😍እና እንደነገርኩህ ተማርና የጀርመን ኢንጂኔ (ዶክተር) ሁን በቻ የመንግስት ሰራተኛ ሁን ምኞቴ ነው ኑ ስደቡኝ😂

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l Місяць тому +1

      ኸረ ትክክል ነሽ የተማረ ይከበራል ወድቆ አይወድቅም።ባልሽ የታደለ ነው ግፊትሽ የተባረከ ሀሳብ ነው ለባሌም በነገርሽልኝ ተማር ብቻ ብለሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому

    ሳምርዬ @ ፋሂ በስላም ግቡ ::
    ከልጆች በላይ ምን ደስታ አለን
    ሳምሪ አይደለም ለእናንተ
    ለእኛም ናፍቀውናል ::
    አሳዩን በ ሊቭ ... ታድላችሁ
    በአልን ከቤተስብ ጋር ናችሁ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @የበላይልጅሮዚራያ
    @የበላይልጅሮዚራያ Місяць тому +4

    የሻንጣው ነገር ዝሆኔ ያለችውን ሰምታችሁአል😂😂

  • @Fikrensetan
    @Fikrensetan Місяць тому +2

    ወይ ጉድ ጭራሽ ልጆቼን ጥዩ እንቅልፍ ሊወስደኝ ነው በስማም የሰው ልጅ ችሎታው ይገርመኛል ልጆቼን ለሌላ ሰው ሰጥቼ አሰብኩት

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 Місяць тому +4

    Ye Lij Awaqwich. Have a safe flight and stay 💜!!

  • @marieferede4178
    @marieferede4178 Місяць тому +31

    ታድላችሁ ኢትዮጵያ ትመላለሳላቾሁ አስቀናችሁኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Місяць тому

      እደኛላለወበንሂደምሰንመለሰበጣምያሰችገራር

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Місяць тому

    ሳምሪዬ ፋኒ ስወዳቹ በሰላም ግቡ ልጆቻቹን ሳሙልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MHdgdk
    @MHdgdk Місяць тому +2

    ፉኒና ሳምሪ ምርጦች እንደት እንደምወዳችሁ ቅን ልብ ነው ያላችሁ ይሄን ሁሌ ቸኮሌት ይዠ ሂጀ ለኢትዮ ለጆች በሰጣቸው አላልክም👍

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 Місяць тому

    ሳምሪ እና ፋኒ በጣም ጨዋወች እንዴ ልጆቹ ኢትዮጵያ ናቸው እንዴት ተለቀ ቁ

  • @SeniBogale
    @SeniBogale Місяць тому +3

    ሻንጣውን መልሱ 🤣

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ Місяць тому +4

    አላህ በሰላም ያስገባቹ

  • @gerab7613
    @gerab7613 Місяць тому +3

    የጂጂን ሻንጣ መልሱ ፍትህ ለሻንጣዋ!

  • @sebleseyoum1039
    @sebleseyoum1039 Місяць тому +1

    ሻንጣ መልሺልኝ ብላሻለች ጂጂ😅😅😅😅

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 Місяць тому +1

    ልጆቹን እስከ ዛሬ እንዴት አስችሏችሁ ኢትዮጵያ አስቀመጣችዋቸው የሚገርም ነው🤔

  • @mikeasse5200
    @mikeasse5200 Місяць тому +2

    Why you guys left your kids in your country?

  • @brkabrka8857
    @brkabrka8857 Місяць тому

    Samirye yene wud❤ enatish jiji shata shata bila stichuchuf neber, endew shatawan wedeza melshilat

  • @SADEMOHAMMED
    @SADEMOHAMMED Місяць тому

    ድሮ ጀምሪነዉ የምከታተላቸዉ በጣም የምወዳቸዉ ዩትበሮች ናቸዉ የአሁን ዩትበሮችግን በጣም ተጨማለቁብን በተለይ ቡታጅራዎች

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 Місяць тому

    በሰላም ግቡ ውዶች ጥሩ ጊዜ እንደምታሳልፉ ተስፋ አረጋለሁ ።❤❤❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Місяць тому

    ሳምርየ በሰላም ግቡ እነ ፊሎ ናፍቀውኛል መልካም የረፍት ጊዜ❤❤

  • @SOFYAHUSSN-wy2gg12
    @SOFYAHUSSN-wy2gg12 Місяць тому +1

    ቆይ የኔኮማት አይታይም እዴ ነገሩኚ ለምንዴነው የማደምሩኚ ተው ግንን

  • @Ayinuzerihun
    @Ayinuzerihun Місяць тому +3

    firzun bemindnew. Yeserashiw??

  • @khagencykasimorhayat3500
    @khagencykasimorhayat3500 Місяць тому

    ሳምሪ ጂጂ እዳለች ሻንጣውን መልሺ ብላለች 😂

  • @FouadMchawrab
    @FouadMchawrab Місяць тому +2

    jij shanta serkachuwal eyalech new melsu😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Місяць тому

      ቀንታ ነው እሱዋ እሄዳለው እያለች ስታወራ ድጋሚ ገና መጣ😂😂😂😂 የአየር ትኬት ደርሶ መልስ የምትገዛ ሻንጣ መግዛት ያቅታታል ተቃጥላ ነው ኢትዮጵያ ቶሎ ቶሎ ስለምትሄድ የእናት ምቀኝአ

  • @RoseJemal
    @RoseJemal Місяць тому

    Bedlam gebu🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1po Місяць тому

    ሰላም ግቡ ሳምሪዬ ፀጉር አሰራርሽን አሳይን🥰🥰🥰🥰

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Місяць тому +3

    በሰላም ግቡ❤❤

  • @ፋኖ1
    @ፋኖ1 Місяць тому +2

    በሰላም ግቡ💚💛❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Місяць тому +2

    ሰላም ግቡልኝ ፋኒዬ ሳምሪዬ

  • @ormmedia1891
    @ormmedia1891 Місяць тому

    Gift aligezashim ende TikTok lay zemedish iyesedabachish now qonqana bila 😂

  • @Betty-lx6qh
    @Betty-lx6qh Місяць тому +1

    Shanta'wn melsu teblol! Melkt lemadres new bye🧳🧳

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому

    በሰላም ግቡ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @Zedfikadu-cc2vb
    @Zedfikadu-cc2vb Місяць тому

    የወሰድሸውን ሻንጣ መልሺ

  • @Lijkiya-c5p
    @Lijkiya-c5p Місяць тому

    እኔ ያየሁትን ያየ🙊🤣

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen Місяць тому

    በሰላም ግቡ የኔ ጨረቃዎች❤❤❤❤🎉

  • @Haregwa-n9k
    @Haregwa-n9k Місяць тому +5

    beselam gbu filoye adamye nafkewgnal wdoche❤❤❤

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob Місяць тому

    በሰላም ግቡ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😊❤🙏

  • @SamDee-c3k
    @SamDee-c3k Місяць тому +2

    Gege is asking for her luggage back 😂😂😂

  • @yaredhailu9923
    @yaredhailu9923 Місяць тому +2

    መልካም መንገድ ❤

  • @GenetYosef-il4kw
    @GenetYosef-il4kw Місяць тому

    እኔ ናፍቆኛል የምወድሽዬ

  • @MermaHumer
    @MermaHumer Місяць тому

    በሰላም ግቡ ውዶች❤❤❤

  • @AstAst-sg7hy
    @AstAst-sg7hy Місяць тому +2

    የሻንጣውን ሀደር እዳይቅደድ 😂😂😂😂

  • @MusaAhmed-y6q
    @MusaAhmed-y6q Місяць тому +1

    Beautiful couples, keep on growing together and God gives both of you a life time family.

  • @MuradUk-rx3lk
    @MuradUk-rx3lk Місяць тому +1

    በሰላም ኑልን ኤዲተሩ😊😊

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Місяць тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በሰላም ግቡ❤❤

  • @MeriyamMaham
    @MeriyamMaham Місяць тому

    In ethiopia there is everything from USA and Europe in big supermarkets just only need money 👍

  • @Nagesaterasa
    @Nagesaterasa Місяць тому

    ውዶቼ መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ 🥰🥰🥰

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Місяць тому +2

    ሳምሪ ጂጂ እኮ ሻንጣዉን መልሽ ለ አፊሪካ አይመጥንም ብላሻለች

  • @belayfentahun7802
    @belayfentahun7802 Місяць тому

    የጊፍት ቤቱ ምን ላይ ደረሰ ? ጠይቁልን

  • @zenanebil4133
    @zenanebil4133 Місяць тому +2

    fani aemesggiw sew aeregash aetbelatechi ekuro😂😂😂

  • @Bayuayelu
    @Bayuayelu Місяць тому +1

    Selam gibu egziyabiher yitebikachihu ❤❤❤

  • @newphonewpuone8689
    @newphonewpuone8689 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም ጎዞ የኔ ልዩ

  • @Witty-l1j
    @Witty-l1j Місяць тому

    Safe flight ✈️ please do hair tutorial 🙏🏽💝

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Місяць тому

    Beselam gebu beselam keljochachu kebetesebochahu yagenagnachu❤❤❤❤❤

  • @LovelyBassGuitar-xx9sj
    @LovelyBassGuitar-xx9sj Місяць тому

    መልካምነት ለራሰ ነው ውዴ

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 Місяць тому

    በሰላም ግብ

  • @HermilaEyob
    @HermilaEyob Місяць тому +1

    በፍስታል እየጠቀለልሽ ሁሉም ሻጣላይ አርጉት😊

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Місяць тому

    በሰላም ግቡ ፊሎዬንና አዳምን ሳም አርጉልኘ

  • @birhanqueentube9932
    @birhanqueentube9932 Місяць тому +1

    l like your hair stile samri❤❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Місяць тому

    በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Місяць тому

    ሠላም ግቡ እንኳን ሠላም ገባችሁ በማግስቱ ስላየሁ ነው❤😊

  • @tesfa_reaction
    @tesfa_reaction Місяць тому +3

    Wellcome 👏 fam

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 Місяць тому +15

    ሳምሪ ተረጋጊ አትፍጠኚ ስታወሪ

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 Місяць тому

    Dengel mariyam kene enatu beselam yagebachu

  • @بنداباندا
    @بنداباندا Місяць тому

    Yan mar Amatebash gebe ❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Місяць тому

    መልካም ጊዜ ሰላም ግቡ ::እነፊልን ሳሙልኝ

  • @asyአሲyuotube7338
    @asyአሲyuotube7338 Місяць тому +1

    ሰሪልን አሰራሩን በናትሸ

  • @Tigelieweloveyou
    @Tigelieweloveyou Місяць тому

    Enatshe anchi nesh yasbdshat balge yeshanta leba

  • @kedilove4337
    @kedilove4337 Місяць тому +1

    Keep some closes for the memories