"እግዚአብሔርን የምትሹበት ዘመን" ሆሴ ፲፡፲፪ ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 бер 2020

КОМЕНТАРІ • 135

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 роки тому +42

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 роки тому +1

      አሜን አሜንአሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአምላኮችን የባታችን ቅዱስ ቃሉየከበረ የተመሰገነ ይሁን የሰማነው ለፍሬ ያርግልን ለመምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @hseh8691
      @hseh8691 4 роки тому +1

      ቃህዬት የሳመን መግቴሰመይ ያዌሴን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @z.l9936
      @z.l9936 4 роки тому +1

      ስልክ ቁጥራቸውን ምታቁት ካላችሁ ቴክስት አድርጉልን

    • @eyea7297
      @eyea7297 4 роки тому +2

      Mahibere Kidusan እባካችሁን ኦንላይን በላይቭ ቅዳሴ አለ ሲባል ሰምተንነበር ዌብሳይቱን ንገሩኝ

    • @etiopiyaye5656
      @etiopiyaye5656 4 роки тому

      Endewetrow hulu werk new tebareku medertin hulu antena meselochih muluat

  • @ashenafikassie9764
    @ashenafikassie9764 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይውትን ያሰማልን
    📚📚📚✝️⛪🇧🇴📚✝️🙌🙏
    መምህርችን

  • @user-jy8zj2sg5e
    @user-jy8zj2sg5e 2 роки тому +1

    ማሳሰቢያ ይሄንን የምትመለኩቱ በሙሉ የተዋህዶ ልጆች ላይክ👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏 ማድረግ አንርሳ የእመ አምላክ ወዳጆች

  • @fg6555
    @fg6555 3 роки тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በአሉን የምመግበን የአባቶቻችን አምላክ የቅዱሳን ሃዋርያት አምላክ ስእሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን💚💛❤ ቸርነትን አቢዚቶናልና ምስጋና ይገባዋል የእመቤታችን ምልጃ የመዳኃኒ አለም ፊቅር የቅዱስ መስቀል ሠላም የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተከፈተውን በር አትዝጋቢን አደራ አሜን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን።

  • @user-ub9rq3xz5i
    @user-ub9rq3xz5i 24 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 4 роки тому +1

    አሜን ቃለ ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ !!!!!

  • @nxjskdndjjd9676
    @nxjskdndjjd9676 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን፫

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ረዥም አገልግሎት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን!!

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 4 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን የአአገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን

  • @fg6555
    @fg6555 3 роки тому

    የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን ምልጃ የቅዱስ መስቀል ሠላም የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት አይለየን አደራ አሜን የአባቶቻችን አምላክ በምህረቱ አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእናንተ አድሮ የምያስተምረ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን🌾።

  • @user-lo6wl1tn2w
    @user-lo6wl1tn2w 4 роки тому +14

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይህ የተነገረዉ ለኔ ነዉ የሚል ልብ አጣሁኝ😭

    • @user-pm6hl2hq6b
      @user-pm6hl2hq6b 4 роки тому +1

      እዉነት ነው ቃለህይወት ያሠማልን እኝ ስደቶኝችነን ወደአገራችን መልሶን ለንሰሀ ያብቃን

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t 6 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-ce5rb1bs4f
    @user-ce5rb1bs4f 4 роки тому +7

    *አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን።ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን*
    *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን*
    *አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ለባሮቹ ዓይነ ልቦናችንን በእውነት ያብራልን*
    *እግዚአብሔር ይስጥልን።*
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቸርነቱ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን🥀🥀 ስለ አገልግሎቱ ደግሞ እጅግ በጣም ጥሩ በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 4 роки тому +5

    የህይወት ቃል ያሰማልን ውንድማችን
    ምህርትን አንድነት ይላክልን የኔጊ ሰው ይበለን,🙌🙌🙌

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r 4 роки тому +4

    ወንድሜ ዲያቆን ቴዎድሮስ በለጠ ቃለ ህይወት ያሰማህ እኛም የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን

  • @habtamumulugeta2761
    @habtamumulugeta2761 4 роки тому +1

    የእውነት ቃል ሕይውት ያስማልን በፀጋ በክብር በሞጎስ ይጠብቅልን ለበለጠ አገልግሎት በቤቱ ያፅናክ

  • @user-bl7en8tq6p
    @user-bl7en8tq6p 2 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህይብዛልንአሜን ይሁንል
    እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ የአገልግሎት ያዝምልህይባርክልህእድሜናጤና ይስጥህ ይጥብቅህ ቃለ ህይወትን ይስጥልን መምህራችን እኛም ያማነውቃል እመብረሃን በልቦናችን ታሳድርብኝ መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን የልደያንልብእንደከፈኛየኔየሀጢያትኛልቡናያንይክፈትልኝ

  • @user-jy8zj2sg5e
    @user-jy8zj2sg5e 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 6 місяців тому

    ቃልሕይወትን ያሰማልን።አሜን

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏➕👏

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን!

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 роки тому

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 9 місяців тому

    💘 Egzeabehare yemasgan!!💘 Wayna temhert malet yeh nee!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @tenagnywondmu8199
    @tenagnywondmu8199 3 роки тому

    Amenenamen keberu yesefa qalhutn yasamal edmayesex

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 6 місяців тому

    በበቱ የጽናልን።አሜን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሀኒዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ክፉ በሽታ ቫይረስ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 роки тому

    AMEN

  • @weletegiyorgis1891
    @weletegiyorgis1891 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን።

  • @user-km4mo8jp6l
    @user-km4mo8jp6l 4 роки тому +4

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ አሜን

  • @elroitube27
    @elroitube27 4 роки тому +1

    *ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ቴዎድሮስ እግዚአብሔር በምህረቱና በቸርነቱ ይማረን እንደኛ ሀጢያት እና በደል አመፅ አይሁን*

  • @yifruyirdaw4084
    @yifruyirdaw4084 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @egziabheryimesgen158
    @egziabheryimesgen158 3 роки тому

    Kale Hiwot yasemalin be Tsega yitebikilin

  • @hymanotteckllgz9431
    @hymanotteckllgz9431 4 роки тому

    ቃለ ሕይወትያሰማልን

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 4 роки тому +6

    ቃለህይውትንያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይዝምልህ እግዚአብሔር ይባርክልህ
    እናም የሰማነውቃለ መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልንየስማነውበልባችን ያሳድርልን አሜን

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 4 роки тому +3

    💚💛❤💒💚💛❤ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏💚💛❤

  • @astwat7651
    @astwat7651 4 роки тому +1

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የክበር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤🙏🙏

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይውትን ያሰማልን
    📚📚📚✝️⛪🇧🇴📚✝️🙌🙏
    መምህርችን
    እግዚአብሔር አምላክህ
    እድሜ በ ጤና ይስጥልኝ
    😍❤️🌹💜👍📚🙌✝️

  • @user-mo6ge8dd2b
    @user-mo6ge8dd2b 4 роки тому

    Kalehiywet yasemaln

  • @emihaile1626
    @emihaile1626 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @habtamudaba986
    @habtamudaba986 4 роки тому

    kaliye hiwot Yasemalin

  • @meronabebe9655
    @meronabebe9655 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብስቶ ይስጥልን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 4 роки тому +1

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen memerachin medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen emebetachen kedeset dengele mareyame hagrachin selam tedergelen amen amen amen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @lidetnebiyat633
    @lidetnebiyat633 4 роки тому

    Kale hiwot yasemalin

  • @user-bb6kt6tv8g
    @user-bb6kt6tv8g 4 роки тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልንነ አሜን ፫💚💛❤

  • @axumawitabreham4247
    @axumawitabreham4247 3 роки тому

    kal hiwet yasmaln yagelglot zemnhn yebarkelh

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 роки тому

    እሜን፣፫__ቀልህይዎትየሰመን

  • @segachuchu7999
    @segachuchu7999 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @tesfamaryammhretab4250
    @tesfamaryammhretab4250 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዕልና ድያቆን ሓውና እግዚኣብሔር ዘስተውዕል ልቦና ይሃበና

  • @mayafeleke1642
    @mayafeleke1642 4 роки тому

    Amen amen amen kal hiwet yesamalen

  • @lemlemhailu9858
    @lemlemhailu9858 4 роки тому

    የህይወትን ቃል ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ሰላዳ ይፃፍልን

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 роки тому +1

    ቃል ህወትን ያስማልን

  • @selamawithabtom6991
    @selamawithabtom6991 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን!!ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!🤲🤲🕯❤🕯❤🕯❤

  • @konjitalemu9078
    @konjitalemu9078 4 роки тому

    qale hiwete yasemalen

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 4 роки тому

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረኝ! አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን በቃ በለን! አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ቸርነትህ ይሁንልን!

  • @hannamekonnen5173
    @hannamekonnen5173 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teferimerid5617
    @teferimerid5617 4 роки тому +1

    አሜን . ቃል ህይውት ያሰማን።።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ

  • @bruktawittegegn5541
    @bruktawittegegn5541 4 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትት ያርዝምልን ጸጋዉን ያብዛሎት!❤

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @abbaagadatube9845
    @abbaagadatube9845 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @faithhopelove3117
    @faithhopelove3117 4 роки тому

    Amen

  • @user-vh4ml1vy6h
    @user-vh4ml1vy6h 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
    የሰማነውን ቸሩ ፈጣሪያችን በልቦናችን ያሳድረብን
    ከመጣው መቅሰፍ አማኑኤል ይጠብቀን አሜን፫።

  • @user-ei2fv1vg7m
    @user-ei2fv1vg7m 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን አሜን፫

  • @Aresama987
    @Aresama987 4 роки тому

    kalehiweten yasemalen wendemachin

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 роки тому +1

    Amen3 kale hewotin yasemalen

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mimaessfa526
    @mimaessfa526 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @helengirma3534
    @helengirma3534 4 роки тому

    lebe yemigeba ewnetna temeheret new qale heiwot yasemalen lenam yetelewete leb yesten.

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @haedarjafar8010
    @haedarjafar8010 4 роки тому +2

    መምሕር ቃለሕይወትያሰማልን

  • @maskaraathyobi9531
    @maskaraathyobi9531 Рік тому

    kalayoten,yasamalen

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 4 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን!!!!

  • @user-sy5ns2vf1h
    @user-sy5ns2vf1h 4 роки тому

    አሜንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን. የመጣውንም መዓት ይመልስልን.

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 4 роки тому

    የጥንትዊ አባቶች ስርአትንተግተን ፈፅመንየነሱን
    የፍቅር ኑሮ እንድንኖር መሆንአለብን።

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 4 роки тому

    Amen amen amen qalehiwot yasemalen lememhrachin erejim edme ystln egnanm besemanew qale yemnlewet yadrgen

  • @woseneshtamene4215
    @woseneshtamene4215 4 роки тому +1

    Kale heywoten yasemalen

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 роки тому

    ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን።

  • @partakalaborte2902
    @partakalaborte2902 4 роки тому

    Kala heyowti yasmaln

  • @rozatefera7270
    @rozatefera7270 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hewangirms9341
    @hewangirms9341 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale heywoten yasemaln

  • @meazafikadu7602
    @meazafikadu7602 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu7343 4 роки тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v 4 роки тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @xcdf599
    @xcdf599 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-lq2xo8mu1h
    @user-lq2xo8mu1h 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምራችን!!!

  • @kingnigus
    @kingnigus 4 роки тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ::

  • @godolyasasgedom2154
    @godolyasasgedom2154 4 роки тому

    Amen Amen Amen Kale Hiewet yasemalen 😍😍😍

  • @maherali848
    @maherali848 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abrahamzekios9944
    @abrahamzekios9944 4 роки тому

    Amen let our heavenly father God, son holy spirit one god, lord christ jesus can save us. Thanks amen amen amen, keep up the good job.