Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከስራ ብዛት ነው የኔ ውድ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ማርያምን ሁሉም ሲቀር ይቀራል ለራስሽ ግዜ ስጭ
😂😂
በትክክል
ደምሪኝ
ምድነው መፍትሄው ወላሂ እኔም ጧጧት ያመኛል
ልጅቷ አምሮባታል አሳመርሻት ለሚየ ጎበዝ
ሀረካቱ ፍርፍርአረገኝበሳቅደግሜዠጉሮማሻአላህ
ለምዬ አላህ እድሜነ ጤና ይስጥሽ ልጅቶ አምሮበተል
እኔም በጣም ነው ያሳቀችኝ
ወይ ለሚ ልጅትዋ አምሮባታል ማሻአላህ ደሞ አላህ አፍያ ያርግሽ🎉🎉🎉❤❤❤
ደሚርኝማ ዉድ
እግዚአብሔር ይባረክሽ ልጅቷ በጣም ነፃነት አላት ያስታውቃል እግዚአብሔር በዙሪያሽ ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏❤️
መነው እዳኔ ለምለምዬን ያሚወዳት ብቻ ለይክ😢😢😢😢አላህ ይሻርሽ ያኔውድ😊😢😢
ታሽው
እኔ❤❤❤
ወይኔአንችልጅ ላይክ ለመሠብሠብብለሽየምፅፊዉሑሉሡበሐንአላሕ
ሚስኪና ዴስክ መንሸራተት እንዳይሆን ለሙ ሲትስካን ታይ
ለሙ መዳኒ ስንት ነዉ ሳዉዲ ዉድ ነዉ
አይዞሽ,የኔ,ውዴ❤❤❤❤
አይዞሽ ለሙዬ እራስሽን ጠብቂ የስራ ብዛት ይሆናል ልጅቷ ድሞ ማሻ አሏህ አምሮባትል
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምለም ወይኔ ልጅቷ ካሜራ ላይ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂ትንሺ ናት
እኔም በሳቅነውየገደለችኝ
@@Suzanshimelis-lc6dvአለመሳቋ ለምለም😂😂ዉደዋ የዋህነት😢😢
😅😅😅😂😂
ለሙዬ ፈጣሪ ይማርሽ ደግሞ ሰራ ከመግባትሽ ቀደም ብለሽ ፀበል ተጠመቂበት ።ለሙ በጣም መልካም ልጂ ነሽ ግን ልጂቷ የገጠር ልጂና ትንሽም ሰለሆነች ትንሽ የመረዳት ነገር የመረጋጋት እንደዛ ነገር ምከርያት እንዳንች ጠንካራና ጥሩ ሰራተኛ እንድትሁን ሰራ ሙያ አሰተምሪያት ረጋ ብላ እንድታሰተዉል አድርጊያት ። ግን ሰለ አሰተያየቴ ይቅርታ ለሙዬ
kkkkkkkkkkk
😂የኔ ቆጆ በሰራተኛዋ ዘና ያለ እደኔ ማነው ልጅነት እኮ😂 ለምለም የድስክ መሸራተት ሊሆን ስለሚችል የዚህ ባለሞያወች ይዩሺ አላህ ያሺርሺ
ሰራተኛ አይደለችም እኮ😢
Betam 😭 lje nat eko
እና ምኗ ነት ???@@ኤማንዳቲናUA-cam
@@alyayasenshewmolo3632 አዲስ አበባ ሰው ቤት ነበር ምትሰራው አሰሪዋ በድላት አገኛቻት ፀጉሯ ሁሉ ተባይ ነበር ቆርጣ አጥባ እሷ ጋር እንድትኖር ወሰደቻት እንደ ዘመድ ናት እንደምናያት💞
ወይኔ ልጂቶ አሳቀችኝ 😂😂😂😂 ለሚየ አላህ ይሰጥሸ ደሰሰ ብሎታል
ለሙየ ልጅቷን ሁል ጊዜ አምጭልን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ ተመቺታኛለቺ ❤❤❤❤
ለሚየ አይዞሽ የስራ ብዛት ልሆን ይችላል ፈጣር ይማርሽ❤❤
ለምየ አላህ ያሽርሽ ጀዛሽንም አላህ ይክፈልሽ ለልጅቷ ነፃነት እደሰጠሻት ያስታውቃል
ለምለም ክባድ እቃ አታነሽ እርፍት አድርጊ ብዙ ጊዚ ስራ ታብዥልሽ አላህ አፊያ ያድርግሽ አይዙሽ መድህኒት እምታውቆ ነግሮት
የምሬ እኔም ሳምንቴ ለሙየ ልክ እንዳች 😢
ጀግኔት,,ልጅቷም ሙያትማራለች አስተምሬያት አሣምራሻታል,,,❤❤❤❤❤❤❤❤እዳችልባም,እድኮን ምከሬያት,ለምለምየ,,❤❤❤ጨርሶይማርሽ,ሥራደሞ እረጋበይ❤❤❤
አላህ ያሽርሽ ለሙዬ ወይባ ሙቂበት ከባባድ እቃ አታንሽ ጥንቃቄ አድርግ የኔ ቆጆ አለም ደግሞ ማሻ አላህ ጥሩ ሠው ላይ ጣለሽ❤❤
አይዞሽ የኔ ጀግና ❤❤❤ አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን ምርጥ ሴት
በኢየሱስ ስም አይዞሽ ዲስክ እንዳይሆን የተንቢ ደህና ህክምና ሂጂ
ለሙዬ አለህ አፊያሽን ይስጥሽ ወላሂ በጠም ናው እሚወድሽ ደሞ እቃ ሚናሚን ስራገፈ ራስሽን ጠብቅ ❤❤❤❤❤
ለሙዬ ፈጣሪ ይማርሽ ልጅታ ደግሞ በጣም አምሮባታል ❤❤
ኧረ ልጅቱ ሆዴ ቆሰለ ለምዬ እኔ ምነም አላየውሸም ፈጣሪ ይማረሸ ልጅቱ ግን😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😅😅😅😅
ኬኩን ግን መጀመሪያ ከታች ለኩሰሽ ከዛ ምጥጥ ሲል ከላይ ብትለኩሽዉ የበለጠ ይነፍፍል እጅሽ ይባረክ
ፈጣሪ ያማርሽ ለምለም የኔ ጀግና 💜👸ደሞ ስራ ባቲ በዛ ቀጨ እተባለ ውድ 💜🙏
የተቢ ሄሉን በችግረሽ ጊዜም ከጎንሽ ነኝ ብለሻታል ታማለች በጣም አይዞሽ በሏት
አረባክሽ ሥራ ፈት ለምለም ሥራፈት አይደለችም
አይዞሽ እህቴ ምንም አትሆኚም ፀልይ ዬሚከብድ ነገር አታንሺ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር አንቺ ስትኖሪ ነዉ❤❤❤❤❤❤
ለሙ አላህ ያሽርሽ እኔ ግን የልጁታ አክት በሳቅ ነው ፍርስ ያረገችኝ😅😅😅
😂😂😂😂😂
እኔም 😄
😂😂😂❤
እያየች ነው እሢ ተዋት 😅😅😅😅
አለም በሳቅ ገደለችኝ ወይኔ በምራቋ ቅንድቧን አላስተኛችውም😂😂ለሙ አላየቻትም 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ለሚ የኔ ጀግና በርች እራስሽን ጠብቂ የስራ ብዛት ነው ኬኩ ደግሞ ጎበዝ በጣም ያምራል ትስለሚ የኔ ቅመም
Geta ይማርሽ ዉድ 😢😢 ልጁታ አስቀችን 🤣🤣😍😍😍yen እናት 😍❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይማርሽ ልጅሽ ቆንጆ ሆናለች ፀጉርዋ አደገ እንኳንም ወሰድሻት የማንም መጫወቻ ትሆን ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ ትዳብስሽ
ከየት ነው ያመመጣቻት በናትሽ ንገሪኝ
እኔ ከምነግርሽ የየተንቢ ዩቱዩብ ውስጥ ታገኚዋለሽ ግቢና እዪ።
ለሙየ የስራ ብዛት ነዉ በተለይ ከባድ ነገር አታንሽ ዉደ ቀስ በቀስ ነዉ እሚታወቅሽ አላህ ያሽርሽ የአለም ነገር😂😂😂😂😂😂 ካሜራዉን መስታወት አረገችዉ እኮ ደግሞ አምሮባታል ማሻአላህ
የኔ ውድ ጀግና ሴት እመ ብርሃን ጨርሳ ትማርሽ የወገብ ህመም ለጠላትም አይስጥ አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢😢 ለምለም ጸበል ተጠመቂ የሴት ተምሳሌት❤
ለሙዬ ፊሽ ኦይሉ በጣም ጥሩ ነው እሱን በመውሰድሽ አልታወቀሽም እንጂ ለጤናሽ በጣም ጠቃሚ ነው እንዳታቋርጪ።
በመጀመራ ለሙዬ አለህ አፊየ የርግሽ ሲቀጥል ልጅቱ መሻለይ አምሮባተል
ወይኔ አይዞሽ ለሙዬ እግዝአብሄር አምላክ ይማርሽ ፀሎት ቦታ ህጅ😢😢❤❤❤❤
ለሙ አላህ ያሽርሽ😢ልጅቷ ግን እያየችን መሆን አለበት😂😂😂😂
😂😂😂ብቅ ሆነባትነው
@@gfg4073ብሚረቁወ ቂዲብን ተሲተክኪለለች አር ብሲቅ😂😂😂😂
መስታወት መስሏት ነው መሠል🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አላወቀይውም መሰል መስተዋት መስሏት ነው😂😂😂😂😂
አይዞሽ ለምልዬ ትናንት ስራ ቦትስ አይቼሽ?አይዞሽ ኢንዶሜንታሲ ሚባል ሰፖስተሪ ውሰጂ ይተውሻል❤አይይይይይይይይ ከሀሮኒ ጋር መጥተን ባዶ ፓትራ ያየሁት ለካስ ኬክ ነው???¿
አይዞሽ ውዴ አላህ ያሽርሽ ካልሆነ ሀኪምቤት ሂጂ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ🙏ልጅቱ ግን በሳቅ ገደለቻኛ ደሞ አምሮባታል😂😂😂❤❤😍😍
😂😂የልጅቷ ነገር እኔ የታየኝ😅 ለሙየ አላህ ያሽርሽ
ክክክ
ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂
አኔ😂❤
እኔእራሱ እደት እዳሳቀችኝ መሥታወትመሥሏትነዉ
እኔም ልልነበረ
ወይ እቺ ልጅ እኮ በጣም ልጅናት ለምለም ፈጣሪ ብድርሽን ይክፈልሽ 🙏🙏🙏ከፈጣሪ ነው የምታገኝው ደስተኛ መሆኗን በነፃነቷ ይታወቃል ከቻልሽ አስተምሪያት ፈጣሪ ይማርሽ ቅዝቃዜም ሊሆን ይችላልጨእራስሽን ጠብቂ
ወይኔ ልጁቷ 😅😅ለሙየ የኔ ጀግና እግዚኣብሔር ይማርሽ ለራስሽ ግዜ ስጪ ከባድ ነገሮች አታንሺ❤
አሳቀችን
😂😂ልጅ ናት eko 14አመቱዋ ቁመቷ ተንቀዋለለ
እግዚአብሔር ይማርሽ እማ🙏😥ፀበል ተጠመቂ 🙏😥❤❤
Awo yishalal ahate
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤namani akka tabiyee jallatanii gobzii dubartii❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለሙዬ እግዚያብሄር ይማርሽ እህቴ ❤❤❤
ደገነትሽን አይቶው ጤናሽን ይመልስልሽ ልጅቱው እደተመቻት ያስታውቃል
ከስራ ብዛት ነው የኔ ውድ የይዞሽ እራስሽን ጠብቂ አግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት ልጅቱ ደግሞ አምሮባታል ለሙዬ በተረፈ እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤🙏🙏
😂😂በሳቅ የለሁም ምራቋን ላስ አድርጋ ቅንድቧን አስተካከለች ዘመናዊ እርሳስ ኩል ድሮ እኔም አደርግ ነበር😂ምስታወት መስሏት ነው መሰል
ሚስኪን. ኢ
❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Lje adelechi
😂😂😂😂ልጅቱዋ ምን አያደረገች ነው የኔ አናት❤❤❤❤ ፀበል ተጠምቂ
የኔ እናት አላህ ያሺርሽ እኔ እህቴ እዳቺዉ መነሳት ሁሉ አት ቺልም መፍቲሄ ገኘሺ አደራ👌👌👌👌👌
የኔእናት የኔእህት አይባልም ምክንያቱም ሙስሊም ነሽ ግን ወገንሽ ናት ምናለ በጣም ቀላሉን ነገር እንኮን ብትማሩ
እግዚአብሔር ያሽርሽ ለሙዬ አይዞሽ ደና እክምና ታይ 😢😢ወይ የልጂቷ ነገር በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂😂😂
ውደ ለሚየ አንድኳን ሳትወልጅ😁😂አይዞሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂ሞኩ እኔ
3 ልጆች አሏት እናትየ
ለሚ ተባረኪ ልጅቷ አምሮባታል ግን ትምህርት አስገቢያት ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ
Warri akka koo dubbaratti jabduu tana jaalataani🎉!Barana Oromiyaa galuu heda maatii naaf tahaa❤🎉
ለሙ እረጅና አይደለም በጣም ስራ አብዝተሽ ነዉ እረፍት ወሰጅበት ❤❤❤❤❤ጀግና ነሽ አላህ ያሽረሽ ግን እራስሽንም ተከባከቢ❤❤❤
ልጅቷ አምሮባታል ❤ልጅቷ አሳቀቺኝ😂
ልጅቱ በጣም አሳቀችኝ😂😂😅😅😅😅 ለሙዬ አላህ አፊያ ያድርግሽ 🎉
Miskiina wallahii Anas yeroo tokkoo akkanuma na dhukkube ture cream Qorra bitadhe na dhise Rabbii si haa fayyisuYe tinbe❤❤
😂mallto dulluma taainaa jetii barii😅😅😅
❤❤❤❤ siyaa maruu
@@HalimaHusen-8 itti fakkate miskina lubbuu iji namatu garii mitiRabbii nu haa egu male
@@bjtffutt2986 ❤️❤️❤️❤️❤️🤲
ለምየ ጠላትሽ ይጉበጥ አይዞን ጄግኒት❤ባለሙያ ምን የሚጠፋሽ አለ ጎበዝ፣ዘይት ዘይቱን ሞቅ አድርገሽ መሳጅ አድርጊ
በቃ አረጀሽ 😂😂😂 አላህ የሽሪሽ
ከህመሞ የርጅና ምልክት ስትል እደት እደሳእኩ
ለሙዬ እኔም 15 ቀን አሞኝ ነበረ እናም እዴት እደተሻለኝ በሆዴ ተኘቼ ከወገቢ ቀና በማለት እና እዴት ላስረዳሽ ለሙዬ እስር አድርገሽ ጎበስ ቀና ሰትይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዳ ያምሽ ይረዳሻል
አላህ ያሽርሽ አይዞሽ በመሀል ደግሞ አሳቅሽኝ 😂😂😂አባባልሽ
😂😂😂😂😂😂😂 ልጅቱ ምን እያደረገች ነው የኔ እናት ክክክክክክክ ሆዲን አቆሰለቸው አንችም እየደረሽ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ዘንድሮ
ከባድ ነገር አታሽ እራስሽን ጠብቂ የኔ ጀግና እኔም እዳቺ ነኝ ይሄ ነገር ያቅተኛል አልልምና ብዙ ግዜ ወገቤ ያመኛል ብቻ ተጠቀቂ
አይዞሽ የስራ ብዛት ይሆናል አያትሽንም ነብሳቸው ብቅዱሳን ጉን ያሳርፋቸውየኔ ቆንጆ ምን እያየሽነው😂 አምሮባታል ልጅቱ
እር ኡኡኡኡ ሳንስክሬንም ይቅርብሽ እህቴ:: ዌይይይ የንጭ እጋንንት በቃ ሀገራችን ገባ😢😢
ገገማ የፀሐይ መከላከያ ነዉ ተማሪ መጀመሪያ
ለሙየ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ መልካምልጅቷ ግን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይዞሸ ለሚ ብርድ ይሆነል ሀረበጋር የሰረች ሴት ወጋብነ እጋር አይምጠው ነው ህመሙ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሙዬ የኔ ውድ አለህ አፊየ የርግሽ በስራ ብዘት ነው እራስሽን ጠብቅ❤❤❤የኔ በላ ሙየ ክኩ መሸ አላህ ነው አወድሸላሁ❤❤❤❤❤
ለሚ የኔ ምንም አይንካሽ በሀይማኖትሽ ጠክር በጣም ጎበዝ ጠንካራ ስለሆንሽ የሠዉ አይን ሚባል አለና ከፈጣሪ በኣላ ሠበብ ሚባል አለና በኛ ዘምዘም ዉሃ አያተል ኩሪስ ቁራን እሩቅያ እንጠቀማለን አንቺም ሀይማኖትሽ ጠንክሪ ልጅሽም አምሮባታል
የኔ ጀግና ለሚየ ❤ከይቱበሮች ሁሉ ጀግና አይዞሽ አላህ ያሽርሽ
ወላሂ ይተውሻል እኔም እንደዚህ ሁኘ ነበር ለሙ አሏህ ያሽርሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሚዩ እርጅና ሲመጣእዴህነው ክክክ ፈጣሪያሽልሽ ❤❤❤
አይዞሽ ለሚዬ እኔም አንዳንዴ ያመኛል እግዚአብሔር ይሜርሽ
ሰላም ለአንች ይሁንልሽ ለሙ እራስሽን ጠባቂ አዳራሽን ስለ ጤና አይቀልድም የስራ ሰው ነሽና👌😍😍
Ayizoshe Ehti Egziabher yimarshe berd newu ereft argi ye ne tatari ayimemshe ayizon❤❤❤
😂😂😂😂❤️❤️❤️ አላህ አፊያ ያደርግሽ
የኔ ቆንጆ ልጂተ😅😅😅😅አሣምረሻታል ለሙየ የኔ ጀግና
አላህያሽረሽ ለምለም እህየስራብዛትነው 😢እኔምእደዚህያረገኝነበረ እረፍትውሰጅ የረጅናነውአላለችም😂😂😂😂 እናማ ማሻአላህ ልጅቷን ጥሩአረገሽይዘሻታል
Lemuye egezabar.yemaresh.kebad.eqa atashii ❤❤❤
ወየው ልጅቱ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂ለሙየ እግዚአብሔር ይማርሽ❤
ለሙ ከባድ ዕቃ ስታነሺ ተጠንቀቃ አይዞሽ እግዛቤር ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ የተንቢዬ❤❤❤😂😂
ማሳጂ ተደረጊ ልእልቷ የኔ አስተዋይ አችንም ምንም አይካብን የኛ መከታ ❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅የገጠርልጅ ስትሆን የኔናት😂❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምለም ልጅቷ ግን ሳልፈልግ አሳቀችኝ😂😂😂😂😂
ለሚ የተሻለ ህክምና አድርጊ በደንብ መታየት አለብሽ ከቻልሽ ሁለት ሶስት ቦታ ታይው በውጤቱ ለመተማመን ያክል። እና እረፍት አድርጊ ፈጣሪ ይማርሽ እና ደግሞ ስለአያትሽ በጣም አዝናለሁ ፈጣሪ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ።
አለም ምን እየሆነች ነው ተመችቶታል አምሮባታል እደተመቻት ትለያለች ለሙ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
ወለሂ እኔ መለት ነው መደሜ ገዝ አስነስተኝ እንደዚ ተቹ ወገቤ አሞኝ ሸርብ ሰስር አይደርሰኝም ከዘ መጅለ ተደግፌ አሸው ነበር ወለሂ መለ ጠፈኝ ለልጆች ልብስ ስቀይር ወይኔ መከረ አለህ አፊየሽን ይስጥሽ
ሰላም ለምለም እኔ ከዚህ በፊት ፅፌልሽ ነበር ወገብሽን ተጠንቀቂ ብዬሽ ነበር ስራ ሰትሰሪ አትጠነቀቂም በጣም ታጎነብሻለሽ በናትሽ ተጠንቀቂ የኔ ጎበዝ በጣም አታጎንብሺ
ሙያ ከጥንካሬና ከትህትና ጋ የሰጠሽ የሴት በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzihabher ymarshi ayzosh 🤲🤲🤲🙏🙏🤲🤲
አይዞን ለሚዬ ❤አላህ ይሽፊኪ
አላህ ይማርሽ እኔም ወገቤት ያመኝ ነበር እንዴህ አድርጊ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ፣ዘይት ዘይቶን እና በጤናዳም ዘፍዝፊው እና ማታ ማታ ተቀብተሽው እደሪ ጠዋት ላይ ታጠቢው ለውጥ ታገኝበታለሽ ስውነትሽን በሙሉ መሳጂ አድርጊው ባልኩ መልኩ ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ልጅቱ በሳቅ😂😂😂😂😂😂 ለሚ እግዚአብሔር ይማርሽ
Lemuyyy enem endazhu adergog betam among gen mar mata Castro kibiew ena blastik esrew tdnaleshi eshi konjo 😂😂askieshig ❤❤❤wedeshilew
እግዛቢሄር ይማርሽ ለሙየ የኔ ጅግና የኔ ኣስተዋይ🙏
ከስራ ብዛት ነው የኔ ውድ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ማርያምን ሁሉም ሲቀር ይቀራል ለራስሽ ግዜ ስጭ
😂😂
በትክክል
ደምሪኝ
ምድነው መፍትሄው ወላሂ እኔም ጧጧት ያመኛል
ልጅቷ አምሮባታል አሳመርሻት
ለሚየ ጎበዝ
ሀረካቱ ፍርፍርአረገኝበሳቅደግሜዠጉሮማሻአላህ
ለምዬ አላህ እድሜነ ጤና ይስጥሽ ልጅቶ አምሮበተል
እኔም በጣም ነው ያሳቀችኝ
ወይ ለሚ ልጅትዋ አምሮባታል ማሻአላህ ደሞ አላህ አፍያ ያርግሽ🎉🎉🎉❤❤❤
ደሚርኝማ ዉድ
እግዚአብሔር ይባረክሽ ልጅቷ በጣም ነፃነት አላት ያስታውቃል እግዚአብሔር በዙሪያሽ ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏❤️
መነው እዳኔ ለምለምዬን ያሚወዳት ብቻ ለይክ😢😢😢😢አላህ ይሻርሽ ያኔውድ😊😢😢
ታሽው
እኔ❤❤❤
ወይኔአንችልጅ ላይክ ለመሠብሠብብለሽየምፅፊዉሑሉሡበሐንአላሕ
ሚስኪና ዴስክ መንሸራተት እንዳይሆን ለሙ ሲትስካን ታይ
ለሙ መዳኒ ስንት ነዉ ሳዉዲ ዉድ ነዉ
አይዞሽ,የኔ,ውዴ❤❤❤❤
አይዞሽ ለሙዬ እራስሽን ጠብቂ የስራ ብዛት ይሆናል ልጅቷ ድሞ ማሻ አሏህ አምሮባትል
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምለም
ወይኔ ልጅቷ ካሜራ ላይ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂ትንሺ ናት
እኔም በሳቅነውየገደለችኝ
@@Suzanshimelis-lc6dvአለመሳቋ ለምለም😂😂ዉደዋ የዋህነት😢😢
😅😅😅😂😂
ለሙዬ ፈጣሪ ይማርሽ ደግሞ ሰራ ከመግባትሽ ቀደም ብለሽ ፀበል ተጠመቂበት ።ለሙ በጣም መልካም ልጂ ነሽ ግን ልጂቷ የገጠር ልጂና ትንሽም ሰለሆነች ትንሽ የመረዳት ነገር የመረጋጋት እንደዛ ነገር ምከርያት እንዳንች ጠንካራና ጥሩ ሰራተኛ እንድትሁን ሰራ ሙያ አሰተምሪያት ረጋ ብላ እንድታሰተዉል አድርጊያት ። ግን ሰለ አሰተያየቴ ይቅርታ ለሙዬ
kkkkkkkkkkk
😂የኔ ቆጆ በሰራተኛዋ ዘና ያለ እደኔ ማነው ልጅነት እኮ😂 ለምለም የድስክ መሸራተት ሊሆን ስለሚችል የዚህ ባለሞያወች ይዩሺ አላህ ያሺርሺ
ሰራተኛ አይደለችም እኮ😢
Betam 😭 lje nat eko
እና ምኗ ነት ???@@ኤማንዳቲናUA-cam
@@alyayasenshewmolo3632 አዲስ አበባ ሰው ቤት ነበር ምትሰራው አሰሪዋ በድላት አገኛቻት ፀጉሯ ሁሉ ተባይ ነበር ቆርጣ አጥባ እሷ ጋር እንድትኖር ወሰደቻት እንደ ዘመድ ናት እንደምናያት💞
ወይኔ ልጂቶ አሳቀችኝ 😂😂😂😂 ለሚየ አላህ ይሰጥሸ ደሰሰ ብሎታል
ለሙየ ልጅቷን ሁል ጊዜ አምጭልን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ ተመቺታኛለቺ ❤❤❤❤
ለሚየ አይዞሽ የስራ ብዛት ልሆን ይችላል ፈጣር ይማርሽ❤❤
ለምየ አላህ ያሽርሽ ጀዛሽንም አላህ ይክፈልሽ ለልጅቷ ነፃነት እደሰጠሻት ያስታውቃል
ለምለም ክባድ እቃ አታነሽ እርፍት አድርጊ ብዙ ጊዚ ስራ ታብዥልሽ አላህ አፊያ ያድርግሽ አይዙሽ መድህኒት እምታውቆ ነግሮት
የምሬ እኔም ሳምንቴ ለሙየ ልክ እንዳች 😢
ጀግኔት,,ልጅቷም ሙያትማራለች አስተምሬያት አሣምራሻታል,,,❤❤❤❤❤❤❤❤እዳችልባም,እድኮን ምከሬያት,ለምለምየ,,❤❤❤ጨርሶይማርሽ,ሥራደሞ እረጋበይ❤❤❤
አላህ ያሽርሽ ለሙዬ ወይባ ሙቂበት ከባባድ እቃ አታንሽ ጥንቃቄ አድርግ የኔ ቆጆ አለም ደግሞ ማሻ አላህ ጥሩ ሠው ላይ ጣለሽ❤❤
አይዞሽ የኔ ጀግና ❤❤❤ አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን ምርጥ ሴት
በኢየሱስ ስም አይዞሽ ዲስክ እንዳይሆን የተንቢ ደህና ህክምና ሂጂ
ለሙዬ አለህ አፊያሽን ይስጥሽ ወላሂ በጠም ናው እሚወድሽ ደሞ እቃ ሚናሚን ስራገፈ ራስሽን ጠብቅ ❤❤❤❤❤
ለሙዬ ፈጣሪ ይማርሽ ልጅታ ደግሞ በጣም አምሮባታል ❤❤
ኧረ ልጅቱ ሆዴ ቆሰለ ለምዬ እኔ ምነም አላየውሸም ፈጣሪ ይማረሸ ልጅቱ ግን😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😂😂😂
😅😅😅😅
ኬኩን ግን መጀመሪያ ከታች ለኩሰሽ ከዛ ምጥጥ ሲል ከላይ ብትለኩሽዉ የበለጠ ይነፍፍል እጅሽ ይባረክ
ፈጣሪ ያማርሽ ለምለም የኔ ጀግና 💜👸ደሞ ስራ ባቲ በዛ ቀጨ እተባለ ውድ 💜🙏
የተቢ ሄሉን በችግረሽ ጊዜም ከጎንሽ ነኝ ብለሻታል ታማለች በጣም አይዞሽ በሏት
አረባክሽ ሥራ ፈት ለምለም ሥራፈት አይደለችም
አይዞሽ እህቴ ምንም አትሆኚም ፀልይ ዬሚከብድ ነገር አታንሺ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር አንቺ ስትኖሪ ነዉ❤❤❤❤❤❤
ለሙ አላህ ያሽርሽ እኔ ግን የልጁታ አክት በሳቅ ነው ፍርስ ያረገችኝ😅😅😅
😂😂😂😂😂
😂😂😂
እኔም 😄
😂😂😂❤
እያየች ነው እሢ ተዋት 😅😅😅😅
አለም በሳቅ ገደለችኝ ወይኔ በምራቋ ቅንድቧን አላስተኛችውም😂😂ለሙ አላየቻትም 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ለሚ የኔ ጀግና በርች እራስሽን ጠብቂ የስራ ብዛት ነው ኬኩ ደግሞ ጎበዝ በጣም ያምራል ትስለሚ የኔ ቅመም
Geta ይማርሽ ዉድ 😢😢 ልጁታ አስቀችን 🤣🤣😍😍😍yen እናት 😍❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይማርሽ ልጅሽ ቆንጆ ሆናለች ፀጉርዋ አደገ እንኳንም ወሰድሻት የማንም መጫወቻ ትሆን ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ ትዳብስሽ
ከየት ነው ያመመጣቻት በናትሽ ንገሪኝ
እኔ ከምነግርሽ የየተንቢ ዩቱዩብ ውስጥ ታገኚዋለሽ ግቢና እዪ።
ለሙየ የስራ ብዛት ነዉ በተለይ ከባድ ነገር አታንሽ ዉደ ቀስ በቀስ ነዉ እሚታወቅሽ አላህ ያሽርሽ የአለም ነገር😂😂😂😂😂😂 ካሜራዉን መስታወት አረገችዉ እኮ ደግሞ አምሮባታል ማሻአላህ
የኔ ውድ ጀግና ሴት እመ ብርሃን ጨርሳ ትማርሽ የወገብ ህመም ለጠላትም አይስጥ አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢😢 ለምለም ጸበል ተጠመቂ የሴት ተምሳሌት❤
ለሙዬ ፊሽ ኦይሉ በጣም ጥሩ ነው እሱን በመውሰድሽ አልታወቀሽም እንጂ ለጤናሽ በጣም ጠቃሚ ነው እንዳታቋርጪ።
በመጀመራ ለሙዬ አለህ አፊየ የርግሽ ሲቀጥል ልጅቱ መሻለይ አምሮባተል
ወይኔ አይዞሽ ለሙዬ እግዝአብሄር አምላክ ይማርሽ ፀሎት ቦታ ህጅ😢😢❤❤❤❤
ለሙ አላህ ያሽርሽ😢ልጅቷ ግን እያየችን መሆን አለበት😂😂😂😂
😂😂😂ብቅ ሆነባትነው
@@gfg4073ብሚረቁወ ቂዲብን ተሲተክኪለለች አር ብሲቅ😂😂😂😂
😂😂😂
መስታወት መስሏት ነው መሠል🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አላወቀይውም መሰል መስተዋት መስሏት ነው😂😂😂😂😂
አይዞሽ ለምልዬ ትናንት ስራ ቦትስ አይቼሽ?አይዞሽ ኢንዶሜንታሲ ሚባል ሰፖስተሪ ውሰጂ ይተውሻል❤አይይይይይይይይ ከሀሮኒ ጋር መጥተን ባዶ ፓትራ ያየሁት ለካስ ኬክ ነው???¿
አይዞሽ ውዴ አላህ ያሽርሽ ካልሆነ ሀኪምቤት ሂጂ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ🙏ልጅቱ ግን በሳቅ ገደለቻኛ ደሞ አምሮባታል😂😂😂❤❤😍😍
😂😂የልጅቷ ነገር እኔ የታየኝ😅 ለሙየ አላህ ያሽርሽ
ክክክ
ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂
አኔ😂❤
እኔእራሱ እደት እዳሳቀችኝ መሥታወትመሥሏትነዉ
እኔም ልልነበረ
ወይ እቺ ልጅ እኮ በጣም ልጅናት ለምለም ፈጣሪ ብድርሽን ይክፈልሽ 🙏🙏🙏ከፈጣሪ ነው የምታገኝው ደስተኛ መሆኗን በነፃነቷ ይታወቃል ከቻልሽ አስተምሪያት ፈጣሪ ይማርሽ ቅዝቃዜም ሊሆን ይችላልጨእራስሽን ጠብቂ
ወይኔ ልጁቷ 😅😅ለሙየ የኔ ጀግና እግዚኣብሔር ይማርሽ ለራስሽ ግዜ ስጪ ከባድ ነገሮች አታንሺ❤
አሳቀችን
😂😂ልጅ ናት eko 14አመቱዋ ቁመቷ ተንቀዋለለ
እግዚአብሔር ይማርሽ እማ🙏😥
ፀበል ተጠመቂ 🙏😥❤❤
Awo yishalal ahate
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤namani akka tabiyee jallatanii gobzii dubartii❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለሙዬ እግዚያብሄር ይማርሽ እህቴ ❤❤❤
ደገነትሽን አይቶው ጤናሽን ይመልስልሽ ልጅቱው እደተመቻት ያስታውቃል
ከስራ ብዛት ነው የኔ ውድ የይዞሽ እራስሽን ጠብቂ አግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት ልጅቱ ደግሞ አምሮባታል ለሙዬ በተረፈ እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤🙏🙏
😂😂በሳቅ የለሁም ምራቋን ላስ አድርጋ ቅንድቧን አስተካከለች ዘመናዊ እርሳስ ኩል ድሮ እኔም አደርግ ነበር😂ምስታወት መስሏት ነው መሰል
ሚስኪን. ኢ
❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Lje adelechi
ክክክ
😂😂😂😂ልጅቱዋ ምን አያደረገች ነው የኔ አናት❤❤❤❤ ፀበል ተጠምቂ
የኔ እናት አላህ ያሺርሽ እኔ እህቴ እዳቺዉ መነሳት ሁሉ አት ቺልም መፍቲሄ ገኘሺ አደራ👌👌👌👌👌
የኔእናት የኔእህት አይባልም ምክንያቱም ሙስሊም ነሽ ግን ወገንሽ ናት ምናለ በጣም ቀላሉን ነገር እንኮን ብትማሩ
እግዚአብሔር ያሽርሽ ለሙዬ አይዞሽ ደና እክምና ታይ 😢😢ወይ የልጂቷ ነገር በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂😂😂
ውደ ለሚየ አንድኳን ሳትወልጅ😁😂አይዞሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂ሞኩ እኔ
3 ልጆች አሏት እናትየ
ለሚ ተባረኪ ልጅቷ አምሮባታል ግን ትምህርት አስገቢያት ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ
Warri akka koo dubbaratti jabduu tana jaalataani🎉!
Barana Oromiyaa galuu heda maatii naaf tahaa❤🎉
ለሙ እረጅና አይደለም በጣም ስራ አብዝተሽ ነዉ እረፍት ወሰጅበት ❤❤❤❤❤ጀግና ነሽ አላህ ያሽረሽ ግን እራስሽንም ተከባከቢ❤❤❤
ልጅቷ አምሮባታል ❤ልጅቷ አሳቀቺኝ😂
ልጅቱ በጣም አሳቀችኝ😂😂😅😅😅😅 ለሙዬ አላህ አፊያ ያድርግሽ 🎉
Miskiina wallahii Anas yeroo tokkoo akkanuma na dhukkube ture cream Qorra bitadhe na dhise Rabbii si haa fayyisu
Ye tinbe❤❤
😂mallto dulluma taainaa jetii barii😅😅😅
❤❤❤❤ siyaa maruu
@@HalimaHusen-8 itti fakkate miskina lubbuu iji namatu garii miti
Rabbii nu haa egu male
@@bjtffutt2986 ❤️❤️❤️❤️❤️🤲
ለምየ ጠላትሽ ይጉበጥ አይዞን ጄግኒት❤ባለሙያ ምን የሚጠፋሽ አለ ጎበዝ፣ዘይት ዘይቱን ሞቅ አድርገሽ መሳጅ አድርጊ
በቃ አረጀሽ 😂😂😂 አላህ የሽሪሽ
ከህመሞ የርጅና ምልክት ስትል እደት እደሳእኩ
ለሙዬ እኔም 15 ቀን አሞኝ ነበረ እናም እዴት እደተሻለኝ በሆዴ ተኘቼ ከወገቢ ቀና በማለት እና እዴት ላስረዳሽ ለሙዬ እስር አድርገሽ ጎበስ ቀና ሰትይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዳ ያምሽ ይረዳሻል
አላህ ያሽርሽ አይዞሽ በመሀል ደግሞ አሳቅሽኝ 😂😂😂አባባልሽ
😂😂😂😂😂😂😂 ልጅቱ ምን እያደረገች ነው የኔ እናት ክክክክክክክ ሆዲን አቆሰለቸው አንችም እየደረሽ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ዘንድሮ
ከባድ ነገር አታሽ እራስሽን ጠብቂ የኔ ጀግና እኔም እዳቺ ነኝ ይሄ ነገር ያቅተኛል አልልምና ብዙ ግዜ ወገቤ ያመኛል ብቻ ተጠቀቂ
አይዞሽ የስራ ብዛት ይሆናል አያትሽንም ነብሳቸው ብቅዱሳን ጉን ያሳርፋቸው
የኔ ቆንጆ ምን እያየሽነው😂 አምሮባታል ልጅቱ
እር ኡኡኡኡ ሳንስክሬንም ይቅርብሽ እህቴ:: ዌይይይ የንጭ እጋንንት በቃ ሀገራችን ገባ😢😢
ገገማ የፀሐይ መከላከያ ነዉ ተማሪ መጀመሪያ
ለሙየ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ መልካም
ልጅቷ ግን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይዞሸ ለሚ ብርድ ይሆነል ሀረበጋር የሰረች ሴት ወጋብነ እጋር አይምጠው ነው ህመሙ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሙዬ የኔ ውድ አለህ አፊየ የርግሽ በስራ ብዘት ነው እራስሽን ጠብቅ❤❤❤የኔ በላ ሙየ ክኩ መሸ አላህ ነው አወድሸላሁ❤❤❤❤❤
ለሚ የኔ ምንም አይንካሽ በሀይማኖትሽ ጠክር በጣም ጎበዝ ጠንካራ ስለሆንሽ የሠዉ አይን ሚባል አለና ከፈጣሪ በኣላ ሠበብ ሚባል አለና በኛ ዘምዘም ዉሃ አያተል ኩሪስ ቁራን እሩቅያ እንጠቀማለን አንቺም ሀይማኖትሽ ጠንክሪ ልጅሽም አምሮባታል
የኔ ጀግና ለሚየ ❤ከይቱበሮች ሁሉ ጀግና አይዞሽ አላህ ያሽርሽ
ወላሂ ይተውሻል እኔም እንደዚህ ሁኘ ነበር ለሙ አሏህ ያሽርሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሚዩ እርጅና ሲመጣእዴህነው ክክክ ፈጣሪያሽልሽ ❤❤❤
አይዞሽ ለሚዬ እኔም አንዳንዴ ያመኛል እግዚአብሔር ይሜርሽ
ሰላም ለአንች ይሁንልሽ ለሙ እራስሽን ጠባቂ አዳራሽን ስለ ጤና አይቀልድም የስራ ሰው ነሽና👌😍😍
Ayizoshe Ehti Egziabher yimarshe berd newu ereft argi ye ne tatari ayimemshe ayizon❤❤❤
😂😂😂😂❤️❤️❤️ አላህ አፊያ ያደርግሽ
የኔ ቆንጆ ልጂተ😅😅😅😅
አሣምረሻታል ለሙየ የኔ ጀግና
አላህያሽረሽ ለምለም እህየስራብዛትነው 😢እኔምእደዚህያረገኝነበረ እረፍትውሰጅ የረጅናነውአላለችም😂😂😂😂 እናማ ማሻአላህ ልጅቷን ጥሩአረገሽይዘሻታል
Lemuye egezabar.yemaresh.kebad.eqa atashii ❤❤❤
ወየው ልጅቱ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂
ለሙየ እግዚአብሔር ይማርሽ❤
ለሙ ከባድ ዕቃ ስታነሺ ተጠንቀቃ አይዞሽ እግዛቤር ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ የተንቢዬ❤❤❤😂😂
ማሳጂ ተደረጊ ልእልቷ የኔ አስተዋይ አችንም ምንም አይካብን የኛ መከታ ❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅የገጠርልጅ ስትሆን የኔናት😂❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምለም ልጅቷ ግን ሳልፈልግ አሳቀችኝ😂😂😂😂😂
ለሚ የተሻለ ህክምና አድርጊ በደንብ መታየት አለብሽ ከቻልሽ ሁለት ሶስት ቦታ ታይው በውጤቱ ለመተማመን ያክል። እና እረፍት አድርጊ ፈጣሪ ይማርሽ እና ደግሞ ስለአያትሽ በጣም አዝናለሁ ፈጣሪ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ።
አለም ምን እየሆነች ነው ተመችቶታል አምሮባታል እደተመቻት ትለያለች ለሙ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
ወለሂ እኔ መለት ነው መደሜ ገዝ አስነስተኝ እንደዚ ተቹ ወገቤ አሞኝ ሸርብ ሰስር አይደርሰኝም ከዘ መጅለ ተደግፌ አሸው ነበር ወለሂ መለ ጠፈኝ ለልጆች ልብስ ስቀይር ወይኔ መከረ አለህ አፊየሽን ይስጥሽ
ሰላም ለምለም እኔ ከዚህ በፊት ፅፌልሽ ነበር ወገብሽን ተጠንቀቂ ብዬሽ ነበር ስራ ሰትሰሪ አትጠነቀቂም በጣም ታጎነብሻለሽ በናትሽ ተጠንቀቂ የኔ ጎበዝ በጣም አታጎንብሺ
ሙያ ከጥንካሬና ከትህትና ጋ የሰጠሽ የሴት በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzihabher ymarshi ayzosh 🤲🤲🤲🙏🙏🤲🤲
አይዞን ለሚዬ ❤አላህ ይሽፊኪ
አላህ ይማርሽ እኔም ወገቤት ያመኝ ነበር
እንዴህ አድርጊ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ፣ዘይት ዘይቶን እና በጤናዳም ዘፍዝፊው እና ማታ ማታ ተቀብተሽው እደሪ ጠዋት ላይ ታጠቢው ለውጥ ታገኝበታለሽ ስውነትሽን በሙሉ መሳጂ አድርጊው ባልኩ መልኩ ❤❤❤❤❤❤❤