Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሪፍ ሊበረታታ የሚገባው ፔጅ እናመሰግናለን በርቱ 👍❤
እናመሰግናለን ወንድም በጣም አርፍ ስራ ነው ትምህርት ይጠይቃል ወይ
የት አከባቢነው
እኔ መማር እፈልጋለሁ ስመጣ ስንት አመት ነው የሚጨርሰው ክፍያውስ ሰኔ ላይ ሀገር እገባለሁ ደመዛይነር መሆን በጣም እፈልጋለሁ የትምህርት ደረጃስ please መልስልኝ
እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርታ ወንድም
በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምፈለገው
መስርትአለው ወይስ ማንኛውም ሰው መማር ይችላል?
ግን የሙስሌም ልብስ የምታሳይን ይሆናል አደል
ሰላም ልብስ እሠራለሁ ግን ዲዛይነር መሆንና መማርም እፈልጋለሁ አመሠግናለሁ
ዋው ያምራል በርቺ ላይክ
በጣም እፈልጋለሁ በቤት ለመማር ፈልጌ ነዉ
የትምህርት ደረጃ ይጠይቃል
አይጠይቅም ፍላጎት ብቻ ነው
ሀገሬ ስገባ እኔ መማር እፈልጋለው ለመማሪ ስንት ግዜ ይፈጃል ግን?
Welcome yetefa sew
በአላህ የልጅነት ህልሜ ነዉ እደት መማረ እደምችል ንገሩኝ
እናመሠግናለን
Betam arif new i love fashin
ያገሬ ቆነጃጅት እናመሰግናለን
Ena modale mhone eflglhu❤
ስልክቁጥርውንድም
እኔም መማር እፈልጋለሁ
እዛወአሰተምሮ መቅጠርይቻላል
መቸ ነው የምታስተምሪን እሽ?
melikam sera
ያምራል በርታ ወደኔም ና
Nice video ነይ እኔ ጋር መልሺልኝ አንቺም
Waw des yelal
እዛወአሰተምሮ ሰራይቀጥራል
በናታችው ስንት ጊዜ ይፈጃል ለመማር በደንብ ባይሆንም በትንሹ ነው የምፈልገው ከካናዳ ልመጣ ነው ለ 6 ወር ብቻ ነው ጊዜ ያለኝ ንገሩኝ መማር ፍላጎቴ ነው
ካናዳ ከሆናችሁ ጎረቢት ነን ያግኙን USA ነው ያለን ለጊዜው
ወንዲምደሴ ካለ ጠቁመጥ ስልጠና
t.me/MADESIGN21
Arif ffashion new berchi gora bey
እንጠብቃለን ሙያ ለራስ ነው
betam des yilal
በአካል መጥቼ ለመሰልጠን ስንት ጊዜ ይፈጅብኛል ስንት ብር ያስፈልገኛል
እኔም ማወቅ እፈልጋለው
ኧረ እኔ መማር እፈልጌለሁ
ሙሉን ስልጠና በዚህ ቻናል ስለሚሰጥ ሰብስክራይብ በማድረግ በነፃ ካሉበት ሆነው ይማሩ። መሰረታዊ ልብስ ዲዛይን ☞︎ua-cam.com/video/3n6hEn3EoZ4/v-deo.html
እሺ
ቶሎ ጀምሩልን
ስልጠናው እስክ ስት አመት ነው
ስልክ ቁጥራቸሁን ፃፍልኝ
የርቀት የለውም