Ethiopian Music : ታምራት ደስታ | ይርዳው ጤናው | ማሚላ ሉቃስ (ድሬ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 498

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 2 роки тому +140

    የኔ ፍቅር ታምዬ መቼም አረሳክም ድምፅክን መስማት እንዴት እንደሚረብሸኝ ወድሀለሁ በብዙ ፈጣሪ ነፍስክን ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልኝ ነፍስክ በሰላም ትረፍ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 роки тому +151

    ይድረስ ግብዣዬ ለታሜ አድናቂወች እና ለድሬ ልጆች!!!

  • @estifanosdimitry1366
    @estifanosdimitry1366 2 роки тому +114

    ታሜ ነፍስህን በአፀገነት ያኑርልን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ወንድማችን

  • @ታሜዉስጤነው
    @ታሜዉስጤነው 2 роки тому +28

    ታሜ የኔ አስተዋይ መልካም ሰው መቼም ከ ልቤ አትዎጣም የኔ 1ኛ ነፍስህ ገነት ያኑራት ❤🙏

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 2 роки тому +5

    የእውነት የታሜን ድምፅ i cant stop crying ጥሩ ጥምረት ነበር ታሜ በዘመን ተሻጋሪ በልባችን ትኖራለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 2 роки тому +54

    በጣም ያምራል!💛✨
    ታሜ ነብስህን በአፆደ ገነት ያኑርልን✨🥰

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 роки тому +34

    ታሜ የህፃንነታችንን ዘመን አሳምረህልና ነፍስ ይማር

    • @kidisttesfay7618
      @kidisttesfay7618 2 роки тому +3

      Min hitsaninet ahuns bihon be tame music new hulu yamarew hulem tedemachi wedefitm none stop 👂🎶🔊🎶🎤❤❤

  • @nabeljr2063
    @nabeljr2063 Рік тому +2

    ድሬ ሀገራችን ኑሪልኝ♥️

  • @dagitube766
    @dagitube766 2 роки тому +20

    ታሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ የኔ መልካም ሰው 😢😢

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 роки тому +9

    የታሜን ድምፅ በድጋሚ እንድንሰማ ይህን ላስተባራችሁ ከጀርባ ላላችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ታሜ የፍቅር የትህትና ሰው ።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 роки тому +13

    ታሜ ነብስህን በአፀደ ገነት በክብር ያሳርፍው ያንተ ሞት ሳስብው ይረብሸኛል እንደ ስጋ ዘመድ ያንገበግበኛል ብዙዙዙ...... መስራት የምትችል ትልቅ ቦታ የምትደርስ ምርጥ የነበረ ትልቅ ስው ነው ያጣነው ነብስ ይማር 😭😭

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 2 роки тому +11

    ወይኔ ተሜ ድምፁን ስሰማ የሆነ ነገር ተሰማኝ እውነት ምን አለ ባይሞት አባቴ መካሪዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ ደስ የሚል ሙዚቃ 😘❤️😘❤️

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 2 роки тому +54

    የታምራትና የአጫሉ ሞት መቼም ከልብ አይጠፋም 😢

    • @abebewale6340
      @abebewale6340 2 роки тому +2

      አጫሉ degmo man nw alawukewum

    • @bereketdesalegn22
      @bereketdesalegn22 2 роки тому +2

      Menew elias teresa malet new

    • @funnym999
      @funnym999 2 роки тому +6

      @@abebewale6340 enasiz ante dedeb neh...sele muziqa ataqem malet new

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 2 роки тому +1

      Yeah😢💔💔

    • @abebewale6340
      @abebewale6340 2 роки тому +3

      @@funnym999 enasize ante betame dedbe gala botiyam gimatame nehe teshetalehe

  • @meharinetbezhib890
    @meharinetbezhib890 2 роки тому +4

    ታሜ መቼም የማይረሳ ድምፅህን መስማት በልባችን ትልቅ ደስታን ይፈጥርልናል ነብስህን በገነት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏

  • @Sebonap15
    @Sebonap15 2 роки тому +15

    Mamila Singing Oromigna ❤
    Tamrats Beautifull Voice 😍
    Yirdaws Feature 💥
    This Song Is Perfect!! 💯

  • @gonenetgetu4537
    @gonenetgetu4537 2 роки тому +8

    እንዴት ነው ጊዜ የሚሮጠው እረፍትህን ከሰማን ሚያዚያ10 2014 ዓ.ም አራት አመት ሊሞላ ነው። ነብስ ይማር ታሜ❤

  • @musicet69
    @musicet69 2 роки тому +2

    ታሜ የ90ዎቹ ድምቀት ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @tarikumarutube.t.m
    @tarikumarutube.t.m 2 роки тому +17

    ታሜ ወንድሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌ በምርጥ ስራዎች እያስታወስንህ እንኖራለን ።

  • @wowtube
    @wowtube 2 роки тому +40

    Listening His Voice Makes us cry ohhh Tame The unforgettable Legend❤❤❤❤❤

  • @minyahilalemu4302
    @minyahilalemu4302 2 роки тому +1

    ታሜ፤ እንደምን ተደርጎ፣ እንዴት ይረሳል ያንተ ነገር?!?!!!

  • @zemenjonedi1047
    @zemenjonedi1047 2 роки тому +6

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ ፤ ብዙዎቻችን የድሬዳዋ ዉለታ አለብን...በጣም ብዙ.....ሶስቱም ሙዚቀኞች ጥሩ አድርገው ነዉ የተጫወቱት....በተለይም የይርዳዉ ጤናዉ part ስሜትን ይነካል !!!!

  • @addisaddis644
    @addisaddis644 2 роки тому +5

    የድሬ ሙዚቃ ሁሉም ደስ ይሉኛል ታሜ ነፍስህን ይማረው አትረሳም በስራዎችህ

  • @kidisttesfay7618
    @kidisttesfay7618 2 роки тому +3

    ታሜ የሙዚቃ ንጉሥ👑🙏 ነብስህን በገነት ያኑርልን 😍💚💛❤

  • @tagelbanti
    @tagelbanti 2 роки тому +4

    መሞት አልነበረብህም ብለን ከእግዜር አንጣላም፣ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ሁሌም እንወድሃለን ታምዬ ❤

  • @esatulayned
    @esatulayned 2 роки тому +27

    ታምርታ ደስታ ነብስህን በአፀደ ገነት

  • @samirakamal2919
    @samirakamal2919 2 роки тому +8

    ታሜ የሙዚቃ ንጉሥ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ምንግዜም ሙዚቃወችህ በአምሮቻችን ይኖራሉ

  • @biruktayitnegash8310
    @biruktayitnegash8310 2 роки тому +6

    በእዉነት እጅጉን በጣም ግሩም ስራ ታሜ መቼም ከልቤ አይጠፋም ከተለየን እንደዋዛ 4አመታትን አለፈ ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @ChachiVideoEditing
    @ChachiVideoEditing 2 роки тому

    ድሬ ልክ እንደናት ናት ልትጠላት አትችልም ካንገት በላይ ካልሆነ በስተቀር
    ማሚላ ይርዳው ታሜ እናመሰግናለን
    ታሚዬ መቼም አንረሳህም ጌታ ከጎኑ ያኑርህ

  • @YehulashetChernat
    @YehulashetChernat 4 місяці тому

    በጣም ነዉ የተደሰትኩብህ የእኛ ምርጥ በሚፈለገው ሁሉ ከጎንህ ነኝ በርታታልኝ የኛ ምርጥ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому

    አቤት አገሬ ድሬ ናፍቀሽኛል የኔ ውድ የፍቅር አገር ውድድድድድድድ አቦ ይመቻችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mahites6813
    @mahites6813 2 роки тому +4

    ሜታዬዬዬዬዬ አንተን መርሳት በጣም ከባድ ነው ግን ደግሞ ዳግም ተወልደሀልና በዳግም ሁሌም አብረኸን አለህ እ/ር ልጆችሕን ይባርክ ።RIP i miss u 😪😭😭😭😭😭😭😭😢😩😢😢😢😢😢😢😪

  • @GedaBeste-d3t
    @GedaBeste-d3t 5 місяців тому

    ደሬ ኣኮ ከሁሉም Ethiopia ከተሞች ለየት ያለች ፍቅር ነፍ ጊዜ ኑሩልኝ ክፉ ኣይያቹ

  • @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ

    ታምራት ደስታ መቼ አትረሳም 😭😭😭

  • @abelkidane1912
    @abelkidane1912 2 роки тому +4

    አይ ታሜ ❤❤❤ ኢትዮጵያን አሁን ብታያት 😭😭😭 በደና ጊዜ አርፈሀል ።

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 2 роки тому +1

    ታሜ ይርዳው ማሚላ ቆንጆ ስራ ነው ታሜ ነብስህን ይማረው

  • @genet1245
    @genet1245 2 роки тому +6

    Yemejemeriya temelkach negn...one love from dire✌

  • @gechomule6709
    @gechomule6709 2 роки тому +3

    ታሜ ሁሌም ከልባችን ዉስጥ አጠፋህን ነብስህ በሰላም ትረፍ ታምዬ ይርድሽና ማሚላ ምርጥ ስራ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 2 роки тому

    ይህን ሙዚቃ ላቀናበረው ሰው ትልቅ ክብር አለኝ ለታሚ ትልቅ ማስታውሻ ከመግቢው ላይ ንግግር ጀምሮ ደግሞ ሶስቱ ሰዎች ተመሳሳይ ዜማ መመረጡ እብረው የሰሩት ነው የሚመስለው ተባረኩ ታሜ በህይወት አለ ቀጣይ አልበም ያወጣል ።

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 роки тому

    ቤተስቦቹ ሲስሙ ምን ይስማቸው ይሆን አሁን💔💔💔😭😭😭😭😭ታሜ

  • @amanawettsion5847
    @amanawettsion5847 2 роки тому +1

    ውይ ታሜ ቃል እኮ አይገልፅህም በቃ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልህ

  • @የፍቅርደሴት
    @የፍቅርደሴት 2 роки тому

    ተሜ የኔ የሁል ጊዜ ምጥ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረው ድሬዎች የታላቹ

  • @EarthtoSpace19
    @EarthtoSpace19 2 роки тому +2

    ታሜ ነፍስህን በአፀገነት ያኑርልን! Your work is ever!

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 2 роки тому +2

    ታሜ ሁልም በልባችን ትኖራልህ መኖር የነበርብህ ሰው በድንገት አጣንህ ሁልም በልባችን ትኖራለህ ዳግም ታምራትን ሰተህን ቁጭ አንተን ታሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን💔😔😔😔😔😔😔

  • @tsion138
    @tsion138 2 роки тому +2

    ታምዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭ብዙ አርቲስቶች አርፈዋል ግን የታሜ ይለያል ህመሙ uuffff 😭😭😭😭😭

  • @hailemelekotdemissie5467
    @hailemelekotdemissie5467 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እናመሰግናለን !! እውነትም ነው ስለ ድሬ አውርተህ የማትጠግበው ሳንጠግብህ የተለየህን ታሜ ፈጣሪ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን !!

  • @amanaman7156
    @amanaman7156 2 роки тому +3

    ታሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ

  • @dasutube8956
    @dasutube8956 2 роки тому

    ብዙ ትዝታ አለኝ መቼም የማረስው የድሬዳዋ ልጅ ፍቅር ብቻ ነው

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents8829 2 роки тому +10

    Impossible to forget Tamirat. የዘመን ክስተት ታምራት ደስታ።ነብስህን በገነት ያኑርልን። እንወድሃለን።

  • @tesfaethio3604
    @tesfaethio3604 2 роки тому +3

    ታሜ ናፍቀህናል 😥😥

  • @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
    @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ 2 роки тому +1

    ወይኔ ታሜ የምር ድምፁን ስሰማ እንባዬ መጣ ታሜ ሁሌም እንወድሀለን ነብስህን ከደጋጎቹ ጉን ያኑርልን

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 роки тому +15

    ታሜን ግዜው ባለፈ መድሀኒት እድሜውን ያሳጠሩ ሀኪሞች ለፍርድ ሊቀርቡ ግድ ይላል ። ልጅነትህን የቀጩ በጋዎን የተጀቦኑ ነጻ እውቀት ሀኪም ተብዬ ፍርድ ይገባቸዋል ። Tama you left too early

    • @Nahi21_Tube
      @Nahi21_Tube 2 роки тому

      አንተስ አልሞትክም

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 2 роки тому

    ደግነቱ አንድ ነገር ብቻ አንድ ያደርገናል ሁላችንም ሞች ነን ነብስህ ከደጋጎች ጎን ያዉለዉ ታሜ

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 роки тому

    እፉፉፉፉፉፉ ታሜ የኔ ከርታታ ነፍስን በገነት ያኑረው

  • @designideas2067
    @designideas2067 2 роки тому +2

    Am from South Sudan, Tami is my best musician ever. rest easy my legend. One love Ethiopia

  • @ሰውመሆን-ሠ5ረ
    @ሰውመሆን-ሠ5ረ 2 роки тому

    ታምዬ የኔ 1ኛ በቃ ከአንተ ውጪ ወደ ውጪ ውድድ ምርጥ ስራ ነው በርቱልን

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 2 роки тому +5

    ታሜ💔ሁሌም በልባችን ነህ

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 2 роки тому +1

    ታሜ😭😭😭😭😭ሁሌም ድምፅህን ስሰማው በእንባው ታጅቤ ነው ምን ላድርግ ሞትን በሞቴ ብተካው እንዴት ደስ ብለኛ😭😭😭

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 2 роки тому

    ታሜ ነብስክን በአጸደ ገነት ያኑራት ታሜ ትረብሸኛለክ

  • @millionshitaurgesa8878
    @millionshitaurgesa8878 4 місяці тому

    😢😢😢ታሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @papishamelkamu5673
    @papishamelkamu5673 2 роки тому +4

    የሚገርም ማስታወሻ ነው ማሜ ለወንድማችንም ፈጣሪ ነብሱን ይማር

  • @jewellapheno1014
    @jewellapheno1014 2 роки тому +1

    The first that i heared from the whole
    RIP TAME

  • @ይልማመንገሻ-ጨ4ጠ
    @ይልማመንገሻ-ጨ4ጠ 2 роки тому

    ታሜየ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን እወድሃለሁ

  • @paulosnegash6590
    @paulosnegash6590 2 роки тому

    ታሜ ነብስ ነገር .....ነብስህን ይማራት ....የሚማር ሙዚቃ

  • @romanefeleke3946
    @romanefeleke3946 Рік тому

    ሞት ክፋ ታምዬ ሆድ ያስብሳል ሙዚቃው ኡፍ😢😢😢

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 2 роки тому +1

    Tame. ነብስህን በእደገነት ያኑርልን. የኢትዮጵያ እንቁ እና ዘመን ተሻጋሪ ዘፋኝ ለመሆንህ ጥርጥር የለውም!

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega5639 2 роки тому +1

    Bezi sera letesatefachehu telek akebrote alegna, tame nebse ymar ❤️

  • @ታሜዉስጤነው
    @ታሜዉስጤነው 2 роки тому +2

    የኔ ድምፅ መረዋ ታሜ ❤❤

  • @wihiba1094
    @wihiba1094 2 роки тому

    ታሜ በጣም ነው ምወድህ እሄን የመሰለ ድምጽ መስማቴ ይማርከኛል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርሎን

  • @MekdiT1921
    @MekdiT1921 2 роки тому +1

    ድሬ ስለ አንች ሳስብ በጣም አዝናለሁ የኢትዮጵያ የእንጀራ ልጅ ትመስይኛለሽ ከሁዋላሽ ያሉ ሀገሮች የት እንደደረሱ አንች ግን ያው ነሽ የተቀየረ ነገር የለም ያኔ ከኤርትራ እኩል በፅዳት አንደኛ እንዳልሆንሽ አሁን ግን የሁሉም መጨረሻ ሆንሽ የምናፍቀው አንች ቀና ብለሽ ማየት ብቻ ነው

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 роки тому

    ታሜ ነፍስህን ባአፀደ ገነት ያራርፋት ያንተ ሙዚቃ ዘመን አይሽረውም ሁሌም ብሰማው ማልሰለቸው 🙏😍

  • @ethiopiandream6582
    @ethiopiandream6582 2 роки тому +3

    ታሜ አንለያይም እያለ ያጣነው ጀግናችን!! በለሊት 7 ሰዐት እስካሁን ብቻ 17ቴ አይሆንም ደግሜ የሰማሁት 😭😭😭

  • @haileabyebiyo2950
    @haileabyebiyo2950 2 роки тому +1

    Temie Rip from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇩🇪😔😔

  • @dagumedia9695
    @dagumedia9695 2 роки тому +1

    ታሜ የልባችን ምት ተናፍቀሀል ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😍😍

  • @amengebrehiwote3731
    @amengebrehiwote3731 2 роки тому

    የሆነ ልቤ ተቆረጠ የቀረ ያክል ስሜት ይሰማኛል ዛሬም ታሜ
    ነፍስህን ይማረዉ የኔ ውድ

  • @ecoders11
    @ecoders11 2 роки тому

    ድሬን ሳናቃት የምንወዳትስ ነገር❤❤

  • @shadowop4779
    @shadowop4779 2 роки тому

    ታሜ ነብስ ከን የማረዉ ምርጥ ሙዚቃ

  • @habtegiorgisalene2884
    @habtegiorgisalene2884 2 роки тому

    ታሜ ነፍስህን በገነት ያርግልን

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 2 роки тому +5

    Gone too soon tame!! We will always remember you as the best Ethiopian singer of all time

  • @dagumedia9695
    @dagumedia9695 2 роки тому +1

    ይርዳው ሁሌም አንደኛ❤❤❤

  • @emebettezazu6345
    @emebettezazu6345 2 роки тому +1

    ዋው በጣም ድንቅ ስራ ነው !!!ታሜ ነፍስ ይማር

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 2 роки тому

    ድሬ ኪያዬ ሁሌም ነው ምትናፍቄኝ የኔ ልዩ

  • @HanaHana-fm6wh
    @HanaHana-fm6wh 2 роки тому

    ታሜ ሁሌም የምትናፈቅ እወነት ያንተሞት ማን ያምናል ነፍስህን ባፀደገነት ያውለው😥😥😥

  • @zinabudebebe3794
    @zinabudebebe3794 2 роки тому +1

    በተለይ የትምራት ድምፅ nice

  • @ErmiasFilfiluGebru
    @ErmiasFilfiluGebru 2 роки тому +3

    ይርዳው ያዜመዋል ፓ የቤተሰቦቼን ናፍቆት ቀሰቀሰብኝ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 роки тому

    በጣም ያምራል በእውነት ታሜ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 роки тому +4

    ታሜ ምርጥ እንወድሀለን ሁሌም አንረሳህም ወንድማችን ነብስህ በአጸደ ገነት ትረፍ ። ምስኪን ታሜ we miss you .

  • @rococell9102
    @rococell9102 2 роки тому

    Tamie misssssss u betam ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @yonas.zeleke
    @yonas.zeleke 2 роки тому

    ድሬ ሀገሬ 💚💛❤️ አዲስ ከተማ

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 2 роки тому +1

    ምረጥ ስራ ነው ታሜ ነብስ ይማረ

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 2 роки тому

    እህህህህህህ ኡፍ አየ ሞት አይከሰስ አይወቀስ ታሜ ነብስህን ባፀደየ ገነት ያኑራት

    • @kidisttesfay7618
      @kidisttesfay7618 2 роки тому

      Ewuyyy min abate lhun tame yene fiker😫😢😢 ayy yalek yalek eko new mimeslegn tamye❤

  • @sofidawudbd1239
    @sofidawudbd1239 2 роки тому

    አይ ሞት😢😢😢ታምዬ ነብስህን ይማረው ውስጤ ተረበሼ የኛ ድምፀ መረዋ😢😢😢

  • @kalkidankiros566
    @kalkidankiros566 2 роки тому

    ታምዬ የኔ ልዩ ስወድህ እኮ ድምጽህን መስማት እራሱ ይረብሸኛል ልዩ ነህ ታምዬ እወድሀለሁ ነፍስ ይማር የኔ መልካም😍😍

  • @umnetsiqueenfekerfeker7421
    @umnetsiqueenfekerfeker7421 2 роки тому

    ታሜ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @zm2572
    @zm2572 2 роки тому

    ታምየ ሁሌም በልባች አለህ

  • @djdjrjrj5903
    @djdjrjrj5903 2 роки тому

    ታሜ ነፍስክ በሰላም ትረፍ እንወድካለን የኔ ዘመን እወዳችሆለው!

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 роки тому +1

    ታምዬ ነብስክን ይማረው መቼም አንረሳክም😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔

  • @meramera3508
    @meramera3508 2 роки тому +1

    First comment miss you tamye megst semy yawersk

  • @Gashu9
    @Gashu9 2 роки тому +1

    ታሜ መቼም አንረሳህም!
    ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!

  • @dreamlifehd6116
    @dreamlifehd6116 2 роки тому +1

    this music is very senseetive R.I.P tame fikir

  • @rb_moobs
    @rb_moobs 2 роки тому +4

    R.I.P
    Forever will be remembered in the history of Ethiopian Music as one of the greatest to ever do it